መደጋገፋችን የበዓል ሰሞን ብቻ አይሁን!

ባለፉት ሁለት ወራት በኢትዮጵያ በክርስትናውም፣ በእስልምናውም እምነት ተከታዮች ዘንድ የነበረውን ፆም ተከትሎ፤ የሰዎች የርስ በርስ የመረዳዳትና የመደጋገፍ እሴቱ ከፍ ብሎ ታይቷል። በተለይ ፆም ወራቱ ምዕመናን በየእምነቱ ተከታዮች ዘንድ የፈጣሪያቸውን ትዕዛዝ በትህትና ውስጥ... Read more »

የቤት ሥራዎቻችንን በስኬት ለማጠናቀቅ እንትጋ!

መላ የክርስትና እምነት ተከታዮች ላለፉት ሁለት ወራት ለሚጠጉ ጊዜያት በዐብይ ፆም ውስጥ ቆይተዋል:: በዚሁ ወቅትም ጸልየዋል፤ መፅውተዋል:: ራሳቸውን ለፈጣሪያቸው ለማስገዛት ከማናቸውም ሥጋቸውን ሊያዳብሩ ከሚችሉ ምግቦች በመታቀብ፣ ከክፉ ተግባራት ሁሉ በመራቅ ፈጣሪያቸውን ተማጽነዋል::... Read more »

ዓርብ አልፎ የኢትዮጵያን ትንሣዔ ልናይ በዋዜማው ላይ ነን!

ትንሳዔ የጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣዔ የፍቅር ጥግ የታየበት፣ የዕርቅና የይቅርታ ትርጉም የተገለጠበት፣ ምሕረትና ደኅንነት የተረጋገጠበት ታላቅ በዓል ነው፤ ፍጹም ፍቅር ከክብር ዙፋን ላይ መውረድን እንደሚጠይቅ፤ እውነተኛ መውደድ በቅድመ ሁኔታዎች እንደማ ይታጠር... Read more »

ፋሲካን በመተጋገዝና በመረዳዳት መንፈስ!

በሁሉም የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩ በዓላት የትንሣዔ ወይም የፋሲካ በዓል አንዱ እና ዋነኛው ነው፡፡ የትንሣዔ በዓል የክርስትና እምነት መሠረት የሆነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ ከመቃብር የተነሳበት ዕለት የሚታሰብበት... Read more »

የመስቀሉ ሥራ የለውጥ እና መለወጥ አልፋ እና ኦሜጋ ነው!

ኢትዮጵያውያን የወደፊት ዕጣ ፈንታቸው ብሩህ እንደሚሆን በብዙ ተስፋ እና እምነት ተቀብለው የሚኖሩ ሕዝቦች ናቸው። ይህ እውነት በተለይም በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች በኩል አብዝቶ የሚነገር እና ተስፋ የሚደረግ ነው። ለዚህም የክርስትናን ሃይማኖት ቀድመን መቀበላችን፤... Read more »

ስቅለት እና ትንሳኤን ስናስብ!

የፋሲካ በዓል በመስዋዕትነት ላይ የተመሠረተ የእርቅ እና የመታዘዝ በዓል ነው። የክርስትና ሃይማኖት አስተምህሮ እንደሚያመለክተው ፤የሰው ልጅ የፈጣሪውን ትዕዛዝ በመተላለፍ ከገባበት ኃጢያት እና የኃጢያት ፍርድ ነጻ ይሆን ዘንድ ክርስቶስ እየሱስ /የእግዚአብሔር ልጅ በመስቀል... Read more »

ለበዓል ገበያው ጤናማነት ሁሉም ኃላፊነቱን ይወጣ!

በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩ በዓላት መካከል አንዱ የትንሳኤ በዓል ነው። በዓሉ ካለው መንፈሳዊ ፋይዳ በተጨማሪ ከአርባ እና ሃምሳ የጾም እና የጸሎት ቀናት በኋላ የሚከበር መሆኑ በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ ትልቅ ስፍራ... Read more »

የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚው ውጤታማ ጉዞ ለቀጣይ ሥራዎች አቅም ፈጥሯል!

እንደ ሀገር ከለውጥ ማግስት በተወሰዱ ዘርፈ ብዙ ርምጃዎችና ማሻሻያዎች በርካታ ውጤቶች ተገኝተዋል። በዚህ በኩል ከሚጠቀሱት ደግሞ ሀገራዊ ኢኮኖሚውን ከፍ ወዳለ ደረጃ ከማድረስ እና ሁለንተናዊ ብልፅግናን እውን ከማድረግ አኳያ የተከናወነው የሀገር በቀል የኢኮኖሚ... Read more »

ሰላም የሁሉንም ወገን ቀና ትብብር ይፈልጋል !

ሰላም፣ ፀጥታና ደኅንነት ከፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ጉዳዮች ጋር የተሳሰሩ ናቸው፡፡ ፖለቲካዊ ብስለት፣ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት እና ማኅበራዊ መረጋጋት፣ የአንድን ሀገር የሰላም፣ የፀጥታ እና የደኅንነት ሁኔታዎች ይወስናሉ፡፡ ይህ እውን እንዲሆን በመንግሥት ደረጃ ሰፋፊ የልማት... Read more »

እንደትውልድ የተስፋችን ባለቤት ለመሆን!

ሀገራችን ብዙ የዜማ እና የዝማሬ ፤ የደስታ እና የእልልታ፤ የስኬት እና የከፍታ ዘመናት እንዳሳለፋችሁ ሁሉ ለቅሶ እና ዋይታ ፤ ኀዘን እና ምሬት፤ ጦርነት እና እልቂት ፤ ስደት እና መፈናቀል የበዙባቸው ዘመናትን አሳልፋለች።... Read more »