በዓልና የባሕል አልባሳት ፍላጎት

የባሕል አልባሳት የኢትዮጵያዊ ማንነት መለያ፣ የበዓላት ጊዜ መዋቢያና መደመቂያም ናቸው።በዓል በመጣ ቁጥር ኢትዮጵያውያን አምረውና ድምቀው እንዲታዩ ከሚያደርጉ፣ በዓልን በዓል ከሚያሰኙ ነገሮች መካከል የባሕል አልበሳት ትልቁን ድርሻ ይይዛሉ። ይህ ሁኔታ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ... Read more »

ትኩረት የሚሻው የፋሽን ዲዛይን ሙያ

 የፋሽን መሰረታዊውና ዋናው ጉዳይ ዲዛይኑ ነው። ዲዛይን በፋሽን ሙያ ውስጥ ትልቁን ስፋራ ይይዛል። አንድ ቤት ለመሥራት ቅድሚያ ዲዛይን እንደሚያስፈልገው ሁሉ በፋሽንም ሙያ ተመሳሳይ ነው። ዲዛይኑ የሚዘጋጀው ደግሞ በባለሙያው ነው። በዛሬው የፋሽን አምዳችንም... Read more »

የሲዳማ ባህላዊ የፋሽን አልባሳት

የፋሽን ኢንዱስትሪ እየተስፋፋ ከመጣበት ዘመን አንስቶ በርካታ የአለባበስ ልምዶችም አብረው ተፈጥረዋል። በተለይ አውሮፓውያን አንድን ልብስ ከመምረጣቸው በፊት ለምን ጉዳይ እንደሚለብሱትና በምን ወቅት እንደሚያዘወትሩት ጠንቅቀው ማወቅ ይጠበቅባቸዋል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህም በአገራችን የሚዘጋጁ ባህላዊ... Read more »

የፋሽን ዳራዎች በስነ-ውበት ሲቃኙ

ፋሽን እንደግል ምርጫ እንደመሆኑ ውበትና አንድናቆትም እንደየሰው እይታ ነው። በመሆኑም ፋሽን ወጥ የሆነና ይሄ ነው የሚባል ስምምነትም ሆነ ቅርጽ የለውም የሚለው ሃሳብ ብዙዎችን ያስማማል። አንድ ነገር ግን ሁሉንም ሊያስማማ ይችላል። ማንም ሰው... Read more »

‹‹ሞዴሊንግ የቁንጅና ጉዳይ ብቻ አይደለም››  -ሞዴል ልደቱ ብርሃኔ

በፋሽኑ ዓለም ትልቅ ሚና ከሚጫወቱ አካላት መካከል ዋነኞቹ በሞዴሊንግ ሙያ ላይ የተሰማሩ ሰዎች ናቸው። በሰለጠኑ የዓለማችን ክፍሎች ለሞዴሊንግ ሙያ ትልቅ ቦታ ከመስጠታቸውም ባሻገር ከተቋማት አልፎ በግለሰቦች ደረጃ እንኳን የኑራቸው አካል በማድረግ ዕለት... Read more »

የውበት ፈርጧ አምባሳደር

 ዓይናችን ጥሩ ነገር ሲመለከት መቼም አይተን አሊያም ሰምተን በሰጠነው ክብደት መጠን አግራሞትን ሳይጭርብን አያልፍም። ለየትና ወጣ ያሉ ነገሮችንም በክፉም ሆነ በደግ በየማህበራዊ ሚዲያዎች መቀባበላችንም እየተለመደ ነው። ከጥቂት ሳምንታት በፊት ማህበራዊ ሚዲያዎችን ያጨናነቀ... Read more »

ዓድዋን በፋሽን

ምስጋና በዓድዋ ለተዋደቁ ጀግኖች እናት አባቶቻችን ይግባና፣ ኢትዮጵያን ነጻ አውጥተው ባያስረክቡን ኖሮ ዛሬ ላይ ሆነን የኢትዮጵያን ባህል.. የኢትዮጵያ ፋሽን እያልን ባላወራን ነበር። በጥቂቱ እየተበረዘ የሚያስቸግረን ይህ እሴታችን ዛሬ ምን አይነት ይሆን እንደነበር... Read more »

 ሁለቱ የባህል ፋሽን አርበኞች

ኢትዮጵያ በፋሽን ኢንዱስትሪው በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ መሆን የምትችልበት ሰፊ እድል ነበራት። ነገር ግን ነገሩ በነበር ቀረና በአፍሪካ ደረጃ እንኳን ተወዳዳሪ መሆን ሳትችል ቀርታለች። ለዚህም ሁለት አበይት ምክንያቶች ይጠቀሳሉ። የመጀመሪያው ያለንን አገራዊ... Read more »

ዘመናዊ ፋሽኖቻችን በአንጋፋዎቹ ሲቃኙ

አራት ኪሎ ቱሪስት ሆቴል በግምት በስልሳዎቹ የእድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ አንድ አዛውንት ማኪያቷቸውን አዘው በረንዳው ላይ ቁጭ ብለዋል። ሽበት ጣል ጣል ባደረገበት አፍሮ ጸጉራቸው ላይ ኮፍያ ደፍተውበታል። በነጭ ሸሚዝ ላይ ከረባታቸውን አስረው፣... Read more »

ባለ በርኖስ መንዞች

በአልባሳት የሥነ-ጥበብ ታሪክ ውስጥ ኢትዮጵያውያን የሥልጣኔያቸውንና ማህበራዊ የእውቀት ደረጃቸውን ያሳዩባቸው የበርካታ እደ-ጥበብ ፈጠራ ባለቤቶች ናቸው። የቀድሞ እናት አባቶቻችን ምንም ዓይነት የቀለም ትምህርት ሳይቀስሙ ተፈጥሮ በሰጠቻቸው እውቀትና የሕይወት ልምድ ብቻ የራሳቸውን ፋሽን በራሳቸው... Read more »