ደቡብ ኢትዮጵያ- የማዕድን ምርት ቅኝት

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በተፈጥሮ ሀብት የበለጸገ ክልል ነው። በክልሉ ከፍተኛ ክምችት ያለው የማዕድናት ሀብቶች ይገኙበታል። ከእነዚህም ውስጥ የድንጋይ ከሰል፣ የከበሩ ማዕድናት፣ የኢንዱስትሪ፣ የኮንስትራክሽን እና የመሳሳሉ በርካታ ማዕድናት የሚገኙበት ክልል ነው። ክልሉ በተለይ... Read more »

 ለወርቅ ማዕድን ልማት ትኩረት የሰጠው የአፋር ክልል

የአፋር ክልል ‹‹የሰው ዘር መገኛ፤ የቱሪስት መስህቦች መዳረሻ፤ የበረሃ ገነት›› በመባል ይታወቃል። ክልሉ ከፍተኛ የማዕድን ሀብት ክምችት ካለባቸው የሀገሪቷ ክልሎች መካከል ተጠቃሹ መሆኑን ከክልሉ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። እንደ ጨው፣ ወርቅ፣ ኦፓል፣ ኮፐር፣... Read more »

የከበሩ ማዕድናትን እሴት ጨምሮ ለገበያ ማቅረብ

ኢትዮጵያ የበርካታ ዓይነቶች ማዕድናት ባለጸጋ ናት፤ ከእነዚህም መካከል ኦፓል፣ ኤምራልድ፣ ሩቢ፣ ሳፋየር ፣አኳመሪን፣ ቶርመሪን፣ አማዞናይት፣ ኳርትስና ሌሎች የከበሩ ማዕድናት ይጠቀሳሉ። ማዕድናቱ በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች እንደሚገኙ መረጃዎች ያመለክታሉ። በቅርቡ የተካሄደው የማዕድን ኤክስፖም ይህንኑ... Read more »

 የሀገር ውስጥ የድንጋይ ከሰል – አዋጩ የኢንዱስትሪዎች የኃይል አማራጭ

ኢትዮጵያ እንደ ሲሚንቶ፣ ብረትና የመሳሰሉት ፋብሪካዎች ላሉት ኢንዱስትሪዎቿ የሚያስፈልጋትን የድንጋይ ከሰል ምርት ከውጭ በማስመጣት ስትጠቀም ቆይታለች። ለእዚህም ከፍተኛ መጠን ያለው የውጭ ምንዛሪ አውላለች። ይህ እየሆነ ያለው ደግሞ በሀገሪቱ ለድንጋይ ከሰል ምርት የሚያስፈልገው... Read more »

 የታጠበ የድንጋይ ከሰል አምራቹ ፋብሪካ

ኢትዮጵያ በማዕድን ሀብት የታደለች ሀገር ናት። ቀደም ባሉት ጊዜያት ይህንን የማዕድን ሀብት አልምቶ ጥቅም ላይ በማዋል ረገድ እምብዛም አልተሰራም፤ ማዕድናት በጥናት ለመለየት በተከናወነ ተግባር እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ በጥናት የተለዩት ማዕድናት 30... Read more »

 አምራቹን ከገዢው፤ ከልምድና ከቴክኖሎጂ ያገናኘው ኤክስፖ

የማዕድን ሀብትን ለማልማት ወሳኝ ከሆኑት መካከል የዘርፉ ኢንቨስትመንት ይጠቀሳል። የማዕድን ዘርፉን ኢንቨስትመንት ለመሳብ ከሚያስችሉ ሥራዎች መካከል ደግሞ ኤክስፖ አንዱ እንደሆነ ይታመናል። ኢትዮጵያም ይህንን የማዕድን ሀብትንና የማዕድን ዘርፉን ለማልማት የተዘጋጁ ምቹ ሁኔታዎችን የሚያስተዋውቀውን፣... Read more »

ኩባንያዎችን መሳቢያው ቴክኖሎጂና እውቀት ማሸጋገሪያው – የማዕድን ኤክስፖ

ኢትዮጵያ በሀገር በቀል ኢኮኖሚው ማሻሻያው የምጣኔ ሀብቱ ምሰሶ አድርጋ ከያዘቻቸው አምስት ዘርፎች መካከል የማእድን ዘርፍ አንዱ ነው። ይህን ታሳቢ በማድረግ በዘርፉ እንደ ሀገርም በክልሎችም በስፋት እየተሰራ ይገኛል። ዘርፉን ለማልማት ማእድናት በጥናት የመለየት... Read more »

 የማዕድን ሀብት ማስተዋወቅና የኢንቨስትመንት አማራጮች ማስፋትን ያለመው ኤክስፖ

ኢትዮጵያ በማዕድን ሀብት የታደለች ሀገር ናት። የወርቅ፣ የእምነበረድ፣ የድንጋይ ከሰል፣ እንደ ኦፓል ያሉ የከበሩ ድንጋዮች፣ የታንታለም ፣ የጂብሰም፣ የኖራ ድንጋይ፣ የተፈጥሮ ጋዝ ያሉ ማዕድናት እምቅ ሀብቶች ይገኙባታል። እነዚህ የማዕድን ሀብቶች ሀገሪቱ ካላት... Read more »

 ለውጭ ምንዛሬ ግኝትና ለስራ እድል ፈጠራ አስተዋጽኦ እያደረገ ያለው የክልሉ ማዕድን ልማት

የአማራ ክልል በተፈጥሮ ሀብቶች ባለጸጋ ከሆኑ ክልሎች አንዱ ነው:: ከእነዚህ የተፈጥሮ ሀብቶቹ ውስጥ የማዕድን ሀብት ተጠቃሽ ነው:: ከክልሉ እምቅ የማዕድን ሀብት ክምችቶች መካከልም እንደ ወርቅ፣ ኦፓል (የከበሩ ማዕድናት)፣ የድንጋይ ከሰል፣ ጂብሰም፣ የኖራ... Read more »

 የከበሩ ማዕድናት ምርትና ግብይት የበለጠ ተጠቃሚነትን እሴት በመጨመር

ወጣት ላይሽ ደረስ የባህር ዳር ከተማ ነዋሪ ናት። በከበሩ ማዕድናት ቆረጣና ማስዋብ ሥራ ከተሰማራች ስምንት ዓመታት ተቆጥረዋል። በሥራው ለመሰማራት ካነሳሷት ምክንያቶች አንዱ በአካባቢዋ የሚገኙ የከበሩ ማዕድናት እሴት ሲጨመርባቸው መዳረሻቸው ባህር ማዶ መሆኑ... Read more »