የቃሊቲ ሞዴል መናኸሪያ ግንባታ – በማጠናቀቂያ ምዕራፍ

በአገሪቱ በቀጣይ ለሚገነቡ መናኸሪያዎች ሞዴል ተደርጎ በዘመናዊ መልኩ እየተገነባ የሚገኘው የቃሊቲ መናኸሪያ፣ በአንድ ጊዜ ከ120 በላይ አገር አቀፍ አውቶቡሶችን እንዲያስተናግድ ተደርጎ እየተገነባ ነው። አጠቃላይ ግንባታው በሶስት ነጥብ ዘጠኝ ሄክታር መሬት ላይ የሚያርፍ... Read more »

 እየተጠናቀቀ ያለው የወንጪ ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም- የመሠረተ ልማት ግንባታ

መንግሥት ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ ለቱሪዝም ዘርፍ ልማት ከፍተኛ ሚና የሚጫወቱ የዘርፉን መሠረተ ልማቶች በመገንባት ላይ ይገኛል። እነዚህ ፕሮጀክቶች ታላላቅ የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች ሲሆኑ፣ ግንባታቸውም በተያዘው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት እየተጠናቀቀም ነው፡፡ በአዲስ... Read more »

 ለአምራችና ሸማች ፍትሃዊ ተጠቃሚነት የተገነባው የግብይት ማዕከል

በየጊዜው እያሻቀበ የመጣው የዋጋ ንረት የኅብረተሰቡን፣ በተለይም ዝቅተኛ ገቢ ያለውን የኅብረተሰብ ክፍል ኑሮ እጅግ የከበደ እንዲሆን አድርጎታል፡፡ ለዋጋ ንረቱ የተለያዩ ምክንያቶች ሲጠቀሱ ቆይተዋል፡፡ መሠረታዊ የሆኑ የምጣኔ ኃብት መዋቅሮች አለመስተካከል፣ የሰላምና የፀጥታ መደፍረስ፣... Read more »

 ግንባታቸው እየተሳለጠ ያለው የከተማዋ የትራፊክ ማሳለጫ ድልድዮች

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለሥልጣን የከተማዋን የመንገድ መሠረተ ልማት ለማሻሻልና ለማዘመን እየሠራ ይገኛል፡፡ መንገዶች የአገልግሎት ዘመናቸው የተራዘመ እንዲሆን ለማድረግ የጥገና ሥራዎችን ይሰራል። በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች በሚገኙ መንገዶች ላይ የከተማዋን የመንገድ ኔትወርክ... Read more »

ለምጣኔ ሀብት ዕድገት ትልቅ ድርሻ ያለው ኮንስትራክሽን

የብዙ ሀገራት ተሞክሮ እንደሚያሳየው የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው በሚያድግበት ወቅት በመሠረተ ልማት፣ በቤቶች ልማት፣ ወዘተ. የሚታየው ለውጥ እንዳለ ሆኖ ዘርፉ ለአጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት እድገት፣ ለሥራ እድል ፈጠራ፣ ለእውቀትና ቴክኖሎጂ ሽግግር የሚያበረክተው አስተዋጽኦም በዚያው... Read more »

 መንገዶችንና ድልድዮችን ከአደጋና ብልሽት የመታደጊያው ጣቢያ

ኢትዮጵያ ለመንገድ ልማት በሰጠችው ከፍተኛ ትኩረት የተለያዩ የመንገድ መሠረተ ልማቶችን ገንብታለች፤ እየገነባችም ትገኛለች። ሀገሪቱ 22 ሺ ኪሎ ሜትር የሚጠጋ የአስፋልት መንገድ እየገነባች እንደምትገኝም ባለፈው ዓመት የወጣ መረጃ ያመለክታል። መንገዶችን ከመገንባት በተጓዳኝም መንገዶች... Read more »

 ሌላኛው የኤሌክትሪክ ኃይል ተስፋ – የኮይሻ ግድብ ፕሮጀክት

የኢትዮጵያ መንግሥት የሀገሪቱ ልማት እና የሕብረተሰቡ ፍላጎት እየጠየቀ ያለውን ከፍተኛ መጠን ያለው የኤሌክትሪከ ኃይል በተለያዩ አማራጮች እያመረተ ወደ ሥራ ሲያስገባ ቆይቷል፤ በአሁኑ ወቅትም ተመሳሳይ ሥራዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ። የኤሌክትሪክ ኃይሉን በዋናነት ከውሃ ለማመንጨት... Read more »

ዘንድሮ እንደሚጠናቀቅ የሚጠበቀው የኮልፌ ጠቅላላ ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህብረተሰቡን መሠረታዊ ችግሮች የሚቀርፉና ሰው ተኮር ፕሮጀክቶችን እየገነባ ለአገልግሎት ክፍት እያደረገ ይገኛል። ፕሮጀክቶቹ የመዲናዋን ውበት የሚጠብቁ፣ ለኑሮ፣ ለመዝናኛ፣ ለአገልግሎት ምቹ እንዲሆኑ ተደርገው የሚገነቡም ናቸው። ከተማ አስተዳደሩ ፕሮጀክቶቹን እያስገነባ... Read more »

የወንዝ ዳርቻ ልማቱን ለዘርፈ ብዙ ፋይዳ

የአዲስ አበባ ወንዝ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት ግንባታ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ዶ/ር የካቲት 14 ቀን 2011 ዓ.ም በይፋ መጀመሩ ይታወሳል። 29 ቢሊየን ብር ወጪ እንደሚጠይቅ የተነገረለት ይህ ፕሮጀክት፤ በወንዝ ዳርቻዎቿ ላይ... Read more »

የዓባይ ግድብ የከፍታ ላይ ከፍታዎች

የዓባይ ግድብ ግንባታ ብዙ ፈተናዎች አልፎ እነሆ በየጊዜው የምስራች ማሰማቱን ቀጥሏል። ባለፉት አመታት የግድቡን ሦስተኛ ዙር የውሃ ሙሌት ዜና ሰምተናል፤ በ2014 ዓ.ም ሚያዝያ ወር ላይ ደግሞ በአንድ ተርባይን ኃይል ማመንጨት በመጀመሩ ብርሃን... Read more »