በምጣኔ ሀብት እንቅስቃሴዎች ውስጥ ጉልህ ሚና ካላቸውና የጀርባ አጥንት ሆነው ከሚያገለግሉ ግብዓቶች መካከል አንዱ የፋይናንስ አቅርቦት ነው። ይሁንና በኢትዮጵያ የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ እድገት ላይ ከተጋረጡ ዋና ዋና ችግሮች መካከል አንዱ የፋይናንስ አቅርቦት... Read more »
መንግሥት የኢንዱስትሪው ዘርፍ ችግሮችን ለማቃለል እየተገበራቸው ከሚገኙ የመፍትሔ ርምጃዎች መካከል ከአንድ ዓመት በፊት፣ ሚያዝያ 2014 ዓ.ም፣ ይፋ የተደረገው የ‹‹ኢትዮጵያ ታምርት›› ሀገራዊ ንቅናቄ ተጠቃሽ ነው። ንቅናቄው በሀገር አቀፍ ደረጃ ለአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ እድገት... Read more »

ኢትዮጵያ በኢንዱስትሪ ዘርፍ እምቅ አቅም ቢኖራትም፣ በዓይነትም ሆነ በብዛት በርካታ የሆኑት የዘርፉ ችግሮች ሀገሪቱ ከዘርፉ ማግኘት የሚገባትን ያህል ጥቅም እንዳታገኝና ከረጅም ዓመታት በፊት ሲነገርለት የቆየው መዋቅራዊ የምጣኔ ሀብት ሽግግር እስካሁን እንዳይሳካ እንቅፋት... Read more »

የአንድ ሀገር ምጣኔ ሀብት ዘላቂ እድገት እንዲያስመዘግብ የግሉን ዘርፍ ትርጉም ባለው መጠን ሊያሳትፍ ይገባል። ዛሬ በምጣኔ ሀብታቸው የዓለም መሪ የሆኑት ሀገራት ለግል ዘርፍ ልማት ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት የሚታወቁ ናቸው። በኢትዮጵያም የግሉ ዘርፍ... Read more »
ኢንዱስትሪዎች ለሰው ልጅ እጅግ አስፈላጊ ምርቶችን በማምረት ይታወቃሉ። አልባሳትን፣ የሕክምና መሳሪያዎችንና መድኃኒቶችን፤ የግንባታና የኢንዱስትሪ ግብዓቶችን፤ የዲጂታል ቴክኖሎጂዎችን፣ ወዘተ በማምረት ዓለማችን አሁን ለደረሰችበት ከፍተኛ ደረጃ አስተዋጽኦ አበርክተዋል፤ እያበረከቱም ይገኛሉ። እነዚህ ኢንዱስትሪዎች በአንጻሩ የሰው... Read more »
በኢትዮጵያ ለበርካታ ዓመታት የንግድ ዘርፎች ከውጭ ኢንቨስትመንት ተከልለው እንዲቆዩ የሚያደርግ አሠራር ሲተገበር ቆይቷል:: ይህም የተደረገው የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች ከውጭ ባለሀብቶች ውድድር ጫና እንዲጠበቁ በማድረግ ሀብት እንዲያፈሩ ዕድል ለመስጠት፣ ከዓለም አቀፍ የንግድ ትስስር... Read more »
መንግሥት የአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ በሀገሪቱ ምጣኔ ሀብት ውስጥ የሚጠበቅበትን ሚና እንዲወጣ ለማድረግ ለዘርፉ የሚያስፈልጉ ምቹ ሁኔታዎችን በመፍጠር መሥራቱን ቀጥሏል።ዘርፉ በኤሌክትሪክ ኃይል፣ በፋይናንስ፣ በማምረቻ ቦታ አቅርቦት፣ በመሠረተ ልማት እና በመሳሰሉት ያሉበትን ችግሮች ለመፍታት... Read more »

ኢትዮጵያ ምንም እንኳን አብዛኛው ዜጋዋ በግብርና ሥራ ላይ የሚተዳደር እና ኢኮኖሚዋም በግብርና ላይ የተመሠረተ ቢሆንም፣ የአመራረት ሂደቱ ኋላቀር፣ በአነስተኛ መሬት ላይ የሚካሄድ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ዘርፉ ለሃገር እድገት የሚገባውን ያህል ሳያደርግ መቆየቱ... Read more »

በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል የነበረው ጦርነት ተፅዕኖ ካሳደረባቸው የምጣኔ ሀብት መስኮች መካከል አንዱ የኢንቨስትመንት ዘርፍ መሆኑ ይታወሳል። በጦርነት ቀጣና ውስጥ ከነበሩና ከፍተኛ ውድመትና ዘረፋ ከተፈፀመባቸው ተቋማት መካከል በርካታ የውጭ ባለሀብቶችን ሲያስተናግዱ የነበሩ የኢንዱስትሪ... Read more »

የኢንዱስትሪ ፓርኮች (Industrial Parks) ልማት የኢትዮጵያን መዋቅራዊ የምጣኔ ሀብት ሽግግርን እውን ለማድረግ አስተዋፅዖ ይኖራቸዋል ተብለው ትኩረት ከተሰጣቸው ተግባራት መካከል አንዱ ነው። የኢንዱስትሪ ፓርኮች የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት የመሳብ፣ የሥራ እድል ፈጠራን የማስፋት እና... Read more »