«በአየነው ነገር በጣም እየተገርም ነው። በሶማሌ ክልል የእርሻ ሥራ አልተለመደም። አብዛኛው ሕዝብ አርብቶ አደር ነው። ከብት፣ ፍየልና ግመል እያረባ ነው የሚተዳደረው። በዚህ አካባቢ ያማረ የስንዴ ልማት ማየታችን እያስገረመን ነው፤ ለካ እንዲህም... Read more »
በምርትና አገልግሎቶች ላይ የዋጋ ንረት ሲከሰት እና የኢኮኖሚ ጫና ሲፈጠር ሁለገብ የገበሬዎች የህብረት ሥራ ማህበራት (ዩኒየኖች) እና የሸማች ህብረት ሥራ ማህበራት በቅብብሎሽ የሚያከናውኗቸው ገበያን የማረጋጋት ሥራዎች፤ ለሸማቹ ማህበረሰብ ትልቅ የሆነ እፎይታን በመስጠት... Read more »
በዚህ ክረምቱ ለበጋው ተራውን እየለቀቀ ባለበት በአሁኑ ወቅት ወደ ገጠሪቱ የኢትዮጵያ ክፍል ወጣ ያለ መንፈሱ ሁሉ ይታደሳል። የደረሰው ሰብል በንፋስ ኃይል ሲዘናፈል፣ ከብቱ በየመስኩ ተሰማርቶ ለምለሙን ሳር ሲግጥ፣ በክረምቱ ደፍርሶ ሲያስፈራ የቆየው... Read more »
በአካባቢው ‹‹እምቧ›› የሚሉት ጥጆችና የወተት ላሞች እንድ ላይ የሚያሰሙት ድምጽና በብዛታቸው የተለየ ስሜት ይፈጥራል:: ድምጹ እንኳንስ ለከተሜው፣ ለአርቢው አርሶ አደርም እንግዳ ሳይሆን አልቀረም:: በአንድ ሥፍራ ብዛት ያላቸው ጥጆች ተሰብስበው የተመለከተ ደራሽ እንግዳ... Read more »
ለግብርናው ዘርፍ ከሚያስፈልጉ የተለያዩ ግብቶች መካከል ፀረተባይ አንዱ ነው። ይህም ግብርና የሚከናወንበትን ወቅት ጠብቆ በዓይነትና በመጠን መቅረብ ይኖርበታል። ግብአቱም እንደየሰብሉና እንደሚከሰተው የተባይ ዓይነት የተለያየ በመሆኑ ይህን ታሳቢ ባደረገ መልኩ ግብአቱን ማሟላት ይጠበቃል።... Read more »
አረንጓዴ ቀለም ያለውና ከማሽላ ምርት ወይንም ፍሬ ጋር የሚመሳሰል ነው። ለብዙዎችም የተለመደ እንዳልሆነ እገምታለሁ። የምግብ ንጥረ ነገሩ ከፍተኛና ጠቃሚ እንዲሁም በዋጋም ከጤፍ በልጦ በኩንታል እስከ ዘጠኝ ሺ ብር የሚያወጣ መሆኑ የበለጠ ትኩረቴን... Read more »
በሬ ጠምዶና የክረምት ወቅትን ብቻ ጠብቆ የሚከናወነውን የግብርና ሥራ ለማዘመን እንደሀገር በየጊዜው ጥረቶች ሲደረጉ ቆይተዋል፡፡ይሁን እንጂ ሙሉ ለሙሉ ከኋላቀር የአመራረት ዘዴ የመውጣቱ ተግባር ዛሬም የቤት ሥራ ሆኖ ቀጥሏል፡፡በኋላቀር የአመራረት ዘዴና ወቅትን ጠብቆ... Read more »
የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ድርጅት /ኢጋድ/ ቀጠና ከፍተኛ የምግብ እጥረት እንደሚታይበት መረጃዎች ያመለክታሉ፤ ቀጣናው በተደጋጋሚ በሚከሰት ድርቅ የሚጠቃ መሆኑም ሌላው ችግር ነው። በቀጠናው የሚኖሩ ከሃምሳ ሚሊዮን በላይ ሰዎች ለረሃብና ድህነት መጋለጣቸውም... Read more »
በደን የተሸፈኑ አረጓዴ ተራሮችንና የለመለሙ መስኮችን ማየት ያስደስታል፤ መንፈስን ያረካል፤ እንደ ስጋጃ የተነጠፈ አረጓዴ ደን ሲያዩት ያምራል፤ ቀልብን ይማርካል። በተለይ እንደ ማንጎ፣ አቮካዶ፣ ወይን፣ ፓፓያ፣ ብርቱካንና ቡና ባሉ ዛፎች የተሸፈነ ደን ከሆነ... Read more »
የግብርናውን ዘርፍ በገንዘብ ለመደገፍ በተለይም ባንኮች የብድር አገልግሎት ለዘርፉ አለማመቻቸታቸው በዘርፉ እድገት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ማሳደሩ በዘርፉ እንዲሁም በምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች እንዲሁም በመንግስትም ዘንድ በተደጋጋሚ ይገለጻል:: የሀገሪቱን ኢኮኖሚ በማንቀሳቀስ ከፍተኛውን ድርሻ የያዘው... Read more »