34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በኮትዲቫር አስተናጋጅነት ሊጀመር ዛሬ አስራ ሰባት ቀን ቀርቶታል። የስፖርቱ ዓለም መገናኛ ብዙሃንም ትኩረታቸውን በዚሁ የ2023 አፍሪካ ዋንጫ ላይ ማድረግ ጀምረዋል። የውድድሩ አዘጋጆችም በርካታ ቅድመ ዝግጅቶችን በማድረግ፣ የውድድሩን መጀመር በጉጉት... Read more »
አንጋፋው የኢትዮጵያ ዋንጫ ለረጅም ዓመታት ተቋርጦ ዘንድሮ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ ውድድሩ ባለፉት ሳምንታት በተለያዩ ዙሮች ሲካሄድ መቆየቱ የሚታወቅ ሲሆን የ3ኛ ዙር ጨዋታዎችን አስተናግዶም ሩብ ፍጻሜ የተቀላቀሉ ክለቦችን በመለየት ወደ ወሳኝ ምዕራፍ ተሸጋግሯል፡፡... Read more »
የ2024 የፓሪስ ፓራሊምፒክ ውድድር ሊካሄድ የወራት ዕድሜ ብቻ ይቀረዋል። ዓለም በጉጉት የሚጠብቀው ይህ ውድድር በሺዎች የሚቆጠሩ የፓራ ስፖርተኞችን ያሳትፋል። ከነዚህም ውስጥ ኢትዮጵያዊያን የፓራ ስፖርተኞች በውድድሩ ለመሳተፍ የሚያበቃ ውጤት ማስመዝገብ ይጠበቅባቸዋል። የኢትዮጵያ ፓራሊምፒክ... Read more »
አቶ አየለ አትናሽ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብን ከመመሥረታቸው በፊት ክለብ እንደሚመሠርቱ በሕልማቸው አዩ:: ይህንን ሕልማቸውንም ጓደኛቸው ለጆርጅ ዱካስ ኅዳር 6/1927 ዓ.ም እንደነገሯቸው በታሪክ ማሕደር ሰፍሮ ይገኛል:: ታላቁ ክለብ ከመመሥረቱ አንድ ዓመት በፊት 1927... Read more »
የኢትዮጵያ እጅ ኳስ የ2016 ዓ.ም ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ነገ በአዲስ አበባ ትንሿ ሁለገብ ስቴድየም መካሄድ እንደሚጀምር የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። በሊጉ 10 ክለቦች የሚሳተፉ ሲሆን አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መደረጉም ተገልጿል። በውድድሩ... Read more »
የኢትዮጵያ ወርልድ ቴኳንዶ ብሔራዊ ቡድን ለ2024 የፓሪስ ኦሎምፒክ የማጣሪያ ውድድር ዝግጅቱን እያደረገ ይገኛል፡፡ ቡድኑ ዝግጅቱን ከጀመረ አንድ ሳምንት የሞላው ሲሆን አጭር የመዘጋጃ ጊዜ እንዳለው ተገልጿል፡፡ በ2024 የፓሪስ ኦሎምፒክ አፍሪካን በወርልድ ቴኳንዶ የሚወክል... Read more »
የሸገር ከተማ ስፖርት ክለብ ከተቋቋመ ጥቂት ጊዜን ብቻ ነው የተቆጠረው፡፡ ክለቡ የተዋቀረው በአዲስ አበባ ከተማ ዙሪያ ካሉት አምስት ከተሞች የተውጣጡ የተለያዩ ክለቦችን በመያዝ ሲሆን እግር ኳስ፣ ቅርጫት ኳስን እና አትሌቲክስን አቅፎ ወደ... Read more »
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አትሌቲክስ ክለብ የኢትዮጵያ የአጭር መካከለኛ፣ የ3 ሺ ሜትር መሰናክል፣ የሜዳ ተግባራትና የእርምጃ የአቋም መለኪያ ውድድር አጠቃላይ አሸናፊ ሆኗል። ለአምስት ተከታታይ ቀናት በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ሲካሄድ ቆይቶ ከትናንት በስቲያ... Read more »
ፈር ቀዳጁ ጀግና ኢትዮጵያዊ አትሌት አበበ ቢቂላ ከአምስት አስርተ ዓመታት በፊት የሠራው ዘመን አይሽሬ ታሪክ ዛሬም ህያው ነው። እኤአ በ1960 የሮም ኦሊምፒክ ማራቶን የባዶ እግር ገድል የኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን የመላው ጥቁር ሕዝቦች... Read more »
የአዲስ አበባ ከምትታወቅባቸው ስፖርቶች ውስጥ ቦክስ አንዱ ሲሆን በከተማዋ መዘውተር ከጀመረ ረጅም ዓመታትን እንዳስቆጠረ ይነገርለታል። ስፖርቱ ከተጀመረበት ወቅት አንስቶ በተለያየ ደረጃ እየተዘወተረ አሁን ያለበት ደረጃ ደርሷል። ከነዚህም ውስጥ ዋነኛው በክለብ ደረጃ የሚዘወተረው... Read more »