
ኡስታዝ ጀማል በሽር አሕመድ በኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብና የዓባይ ወንዝ ላይ ኢትዮጵያ ያላትን ተጠቃሚነት እና ባለቤትነት እንዲሁም በዓባይ ጉዳይ ላይ ኢትዮጵያ ያላትን አቋም በማሳወቅ ይታወቃሉ። በበርካታ ዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙሃን ላይ በመቅረብና የራሳቸውን... Read more »

ኢትዮጵያ ከወራት በፊት የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ማድረጓ እሙን ነው:: ማሻሻያ ለማድረጓ ዋና ምክንያት ከለውጡ አስቀድሞ የነበረው የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ማራመድ የማያስችል በመሆኑ ነው:: በተለይም ኢትዮጵያን ፈትኗት የቆየው የውጭ ምንዛሬ እጥረትና... Read more »

– ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር በኢትዮጵያ ፊት አውራሪነት ሲሰራበት የቆየው የናይል የትብብር ማሕቀፍ ስምምነት በስድስት አገሮች በመፈረሙ ከወራት በፊት ሕግ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ሕግ ሆኖ መጽደቁን ተከትሎ ”የናይል ሪቨር... Read more »
ትምህርት የአንድን ማኅበረሰብ እሴቶችና የተከማቸ እውቀት ማስተላለፊያ መንገድም ተደርጎ ሊወሰድ እንደሚችል በትምህርት ላይ የተሠሩ ጥናቶች ያመላክታሉ። ትምህርት ዓለምን ለመለወጥ ቁልፍ መሣሪያ ነው የሚለውንም መርህ የዓለም ሀገራት የሚስማሙበት ጉዳይ ነው፤ ነገር ግን የዓለም... Read more »

-ኮሚሽነር ሂሩት ገብረሥላሴ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ምክትል ዋና ኮሚሽነር ኢትዮጵያ መልከ ብዙ የሆነች ሀገር ነች። ብሔርን፣ ቋንቋን ፣ ባሕልን፣ ሃይማኖትን፣ አስተሳሰብን፣ የአኗኗር ሥርዓትን እና ሌሎች ብዝሀነትን አቻችላ ለዘመናት ኖራለች። ያም ሆኖ... Read more »
የግብርና ሥራን ውጤታማ ሊያደርጉ ከሚችሉ የሥራ ሂደቶች ውስጥ አንዱ የድህረ ምርት አሰባሰብ ነው። በተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች የሚገኙ አብዛኛዎቹ አርሶ አደሮች በተለይም ከጥቅምት እስከ ጥር ባሉት ወራት የመኸሩን ምርታቸውን ወደ ጎተራ ያስገባሉ። ኢትዮጵያ... Read more »

ሰሞኑን የኢፌዴሪ ፕላንና ልማት ሚኒስቴር ለባለድርሻ አካላት ባለፉት 60 ዓመታት ውስጥ የነበረውን የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ጉዞ ምን እንደሚመስልና ያስገኘው ውጤት ምን እንደሆነ ማብራሪያ ሰጥቷል:: ማብራሪያውን የሰጡት የፕላንና ልማት ሚኒስትሯ ፍጹም አሰፋ ዶ/ር ሲሆኑ፣... Read more »
የስህበት ማዕከል የሆነው የቀይ ባሕር ቀጣና ቀድሞም ቢሆን የየአገራቱን ትኩረት ሲስብ የነበረና አሁንም ድረስ እየሳበ ያለ አካባቢ ነው። አቅም በፈቀደ መጠን ቀጣናውን ለመቆጣጠር የማይተኙ አገራት በርካታ ናቸው። ከፍተኛ የሕዝብ ቁጥር ባለቤት የሆነችውና... Read more »

– አቶ መላኩ ታዬ የአገልግሎቱ የኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር በኢትዮጵያ ያለው የኤሌክትሪክ ኃይል ተደራሽነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ቢመጣም ዛሬም ድረስ በርካታ ዜጎች ለመብራት አገልግሎት የሚውል ኃይል እንኳን እያገኙ አይደለም፡፡ በተመሳሳይ የአገልግሎት አሰጣጥ... Read more »

ኢትዮጵያ በአፍሪካ የባሕር በር ከሌላቸው አስራ ሰባት ሀገሮች ሕዝቦች የሲሶው መኖሪያ ናት። አንድ መቶ ሀያ ሚሊየን የሚጠጋ ሕዝብ ይዞ የባሕር በር የሌለው ሀገርም ከኢትዮጵያ ውጪ ማንም የለም። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)... Read more »