የኃይል መቆራረጥ ችግሮችን እየፈታ ያለው የአገልግሎት አሰጣጥ

የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ቁጥር መጨመሩን ተከትሎ አገልግሎቶችን ማዳረስ የተቋማት ትልቅ ፈተና መሆን ከጀመረ ዓመታት ተቆጥረዋል። ከትራንስፖርት እና ከመኖሪያ ቤት ችግር በተጨማሪ የመጠጥ ውሃ የሚገኘው በሳምንት ለአንድ እና ለሁለት ቀን እንዲያውም አንዳንዴም... Read more »

የንብረት ታክስ አንድምታ

የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ባካሄዱት የጋራ ልዩ ስብሰባ በንብረት ላይ የሚጣል ታክስ ስልጣን ለክልሎች እንዲሰጥ ተወስኗል። በቀረበው የውሳኔ ሀሳብ መሰረት በንብረት ላይ የሚጣል ታክስ ስልጣን ለክልሎች የሚሰጥ ሆኖ ክልሎች ደግሞ... Read more »

የፖለቲካ ገበያው ስጋትና መፍትሄዎች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ የብልፅግና ፓርቲ ባካሄደው የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ላይ የፖለቲካ ገበያ በኢትዮጵያ በዝቷል ። የኢትዮጵያ የፖለቲካ ገበያ ከጊዜ ወደ ጊዜ መልኩን እየቀየረ የብልፅግና ጉዞውን አደጋ ውስጥ የሚከት ልምምድ ምኅዳሩን... Read more »

የዋጋ ግሽበት መንስኤና መፍትሄው

በኅዳር ወር 2015 ዓ.ም ከምግብ ክፍሎች ውስጥ አትክልት ቅናሽ ቢያሳይም፤ በአብዛኛው እህሎች፣ ጥራጥሬ፣ የምግብ ዘይትና ቅባቶች፣ ሥጋና ወተት ጭማሪ በማሳየታቸው አጠቃላይ የምግብ ዋጋ ግሽበት እየቀጠለ እንደሚገኝ ከኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።... Read more »

የሰላም ስምምነቱ መሬት እንዲረግጥ የመንግስት ቁርጠኝነት

የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት ኦሉሴጎን ኦባሳንጆ የኢትዮጵያ መንግስትና ህወሓት በፕሪቶሪያው የሠላም ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ይፋ ካደረጉ ታህሳስ 23 ቀን 2015 ዓ.ም. ሁለት ወር ሞላው። በሁለት ወራት ውስጥ የሰላም ስምምነቱን ለማፅናት የተለያዩ ተግባሮች ሲከናወኑ... Read more »

የመገናኛ ብዙሃን ነፃነት እስከ ምን ድረስ?

 ምንም አይነት አስተሳሰብ ያለው ግለሰብ ወይም ቡድን የፖለቲካ ፍላጎት ቢኖረውም ባይኖረውም የተለያዩ አይነት የመገናኛ ዘዴዎችን ተጠቅሞ በሚያሰራጫቸው ሀሰተኛና የተዛቡ መረጃዎች ሳቢያ በሚፈጠሩ አለመረጋጋቶች እና ግጭቶች በቀጥተኛም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ ዋነኛ ሰለባዎቹ ንጹሐን... Read more »

ከጽኑ አቋም የተቀዳ የኢትዮጵያ ተደማጭነት

በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የተመራው ልዑክ ወደ አሜሪካ አቅንቶ የአፍሪካ- አሜሪካ ጉባኤ ተሳትፎ ተመልሷል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ከተለያዩ የአሜሪካ መሪዎች እና ከተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት መሪዎች ጋር መወያየታቸውም ይታወቃል፡ ፡ በጉባኤው... Read more »

ለሁሉም የምትመች አገር ለመፍጠር

 የጋራ የሆነች እና ለሁሉም የምትመች አገር ለመፍጠር ምሁራን የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ሰሞኑን በአገር አቀፍ የምሁራን የምክክር መድረክ ላይ ማሳሰባቸው ይታወቃል። መንግሥት ከምሁራን ጋር የሚሠራውም ሆነ ምሁራን... Read more »

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ 17ኛውን የብሔር ብሔረሰቦች ቀን አስመልክቶ ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት

 እንኳን ለ17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች በዓል (የኢትዮጵያዊነት ቀን) አደረሳችሁ። የዘንድሮው የብሔር ብሔረሰቦች በዓል (የኢትዮጵያዊነት ቀን) “ኅብረ ብሔራዊ አንድነታችን ለዘላቂ ሰላማችን” በሚል መሪ ቃል ይከበራል። ዘላቂ ሰላም የሚኖረን ኅብረ ብሔራዊ አንድነታችንን ማጽናት ስንችል ነው።... Read more »

የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዕድገት በዕድሎችና ፈተናዎች መካከል

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ፣ ከኢኮኖሚ ጉዳይ ጋር ተያይዞ ከህዝብ እንደራሴዎች ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል። በተለይም የማክሮ ኢኮኖሚ ሁኔታችን ምን ይመስላል? ዕድገታችን በንግግሩ አልተመላከተም፤ የዘንድሮ ዓመት የዕድገት ዕቅዳችን ፤ የባለፈው ዕድገታችንስ ምን... Read more »