በሀገራችን በተለይም ደግሞ በመዲናችን አዲስ አበባ የኑሮ ውድነቱ ከፍ ብሎ መታየቱ ከማንም የተሰወረ አይደለም::በተለይ ደግሞ ከሰሞኑን የጤፍ ዋጋ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ አሻቅቧል::የመዲናዋ ነዋሪዎችም በኑሮ ውድነቱ ክፉኛ እየተፈተኑ ነው::ከዚህ ከኑሮ ውድነቱ ጋር ተያይዞ... Read more »
ዝናብ ላይ ጥገኛ ሆኖ የግብርናውን ስራ ማሳለጥ በጭራሽ አይታሰብም። በኢትዮጵያ ምድር ግን ያለው አስተሳሰብ የሚያመላክተው ዘርቶ መቃም የሚቻለው የግድ በዝናብ ላይ በመንጠላጠል ብቻ እንደሆነ ነው። ሀገሪቱ ያላት የመሬትም ሆነ የውሃ ሀብት ከበቂም... Read more »
ዋሊያ አንደኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ የመንግስት ትምህርት ቤት 50ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን አክብሯል:: አዲስ አበባ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን አካባቢ ከ76 ዓመታት በፊት ይህችን ምድር የተቀላቀሉት አቶ ሸዋንግዛው ጥላሁን ደግሞ ትምህርት ቤቱን መሥርተዋል:: አቶ... Read more »
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ፣ የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ፣ ብሔራዊ እንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት፣ የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት፣ ዕዳና ሃብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን፣ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል፣ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን እና... Read more »
አቶ ብርሃኑ ሞላ ከቀድሞው የአየር ኃይል አባላት አንዱ ናቸው ።የተወለዱት በአዲስ አበባ ከተማ ቢሆንም ያደጉትም ሆነ የተማሩት በአዳማ ከተማ ነው ።ከልጅነታቸው ጀምሮ አገራቸውን በውትድርና የማገልገል ፍላጎት ስለነበራቸው በ1970ዎቹ አጋማሽ በበረራ ኢንጅነሪንግ ዘርፍ... Read more »
ከተወለዱባት ሀዲያ አካባቢ ከሚገኝ የገበሬዎች መንደር የተገኙት ዶክተር መለሰ ማሪዮ በልጅነታቸው የእውቀት ቀንድ የተባሉ ጎበዝ ተማሪ ነበሩ። በወቅቱ 12ኛ ክፍልን ጨርሶ ዩኒቨርሲቲ መግባት እንደ ብርቅ የሚታይበት ጊዜ ስለነበር አብረዋቸው ከተፈተኑት ሶስት መቶ... Read more »
አንድ አገር ሁለንተናዊ እድገት ሊኖረው የሚችለው ብቁ የሰው ኃይል ሲኖረው እንደሆነ ይታመናል። ብቁ የሰው ኃይል ለማግኘት ደግሞ ትምህርት ግንባር ቀደሙ መሣሪያ ነው። ትምህርትን በተሻለ ጥራት መስጠት ሲቻል፤ የአገሪቱን ራዕይ በቀላሉ ለማሳካት አያዳግትም።... Read more »
የሆርቲካልቸር ዘርፍ በተፈለገው መጠን እና በጥራት የሚመረት ከሆነ አንደ አገር ለውጭ ገበያ በመቅረብ የውጭ ምንዛሪ የሚያስገኝ ዋንኛ ምርት ነው። ከዚህ ጎን ለጎን ደግሞ ለዜጎች የሥራ እድልን በመፍጠር ረገድ የሚጫወተው ሚና ላቅ ያለ... Read more »
የአፍሪካ ኅብረት መቋቋምን ከወጣትነት ጀምሮ ሲከታተሉት አድገዋል። አፍሪካ አንድነት ድርጅት ቻርተር ሲፈራረሙ በአካል ቆመው ታዝበዋል። ደቡብ አፍሪካ ደርባን ከተማ ደግሞ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ሲመሠረት በአካል ተገኝተው ታዛቢ ነበሩ። በወጣትነት ዘመናቸው በጋዜጠኝነት አገልግለዋል።... Read more »
የውሃ መገኛ ቦታው የተለያየ ነው፡፡ በከርሰ ምድርም ሆነ በገጸ ምድር ያለውን ውሃ አገራት እንደየፍላጎታቸውና እንደማልማት አቅማቸው ሲጠቀሙበት ይስተዋላል፡፡ እንደዛ በማድረግም የዜጎቻቸውን የንጹህ መጠጥ ውሃና የኢነርጂ ፍላጎት ለማሟላት በብርቱ ሲታትሩ ይታያሉ፡፡ ኢትዮጵያ ምንም... Read more »