የቀድሞው ሸዋ ክፍለ አገር፣ ኤጀሬ ወረዳ፣ አዲስ ዓለም ከተማ የትውልድ ስፍራቸው ነው። ከአንደኛ እስከ ዘጠነኛ ክፍል ያለውን ትምህርታቸውን የተከታተሉትም በዚሁ በአዲስ ዓለም ከተማ በአሁኑ መጠሪያው ኤጄሬ ጨንገሬ ትምህርት ቤት ነው። ከ9ኛ በኋላ... Read more »
አቶ አሽኔ አስቲን ተወልደው ያደጉት ጋምቤላ ክልል መዣንግ ዞን ሚንጌሺ ወረዳ ሶኔይ ቀበሌ ሲሆን በወቅቱ አካባቢው ላይ ትምህርት ቤት ስላልነበረ እድሜያቸው ለመማር ቢደርስም ትምህርትን ያገኙት ካደጉ በኋላ ነበር። ካደጉ በኋም አካባቢው ላይ... Read more »
በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ዳይሬክተር ጀኔራል ሆነው ሠርተዋል- አምባሳደር ዲና ሙፍቲ። በዚሁ ተቋም በተለያዩ ጊዜያት ሁለቴ በቃል አቀባይነት አገልግለዋል። በአሜሪካ እና በካናዳ ኤምባሲዎች አማካሪ ሆነው ሠርተዋል። በስዊድን የኢትዮጵያ ልዩ... Read more »
በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ያላቸው ሚና ላቅ ያለ ነው፡፡ በተለይ በዘርፉ በመመራመርም ሆነ የድርድሩ አካል በመሆን ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማድረግ ፊተኛው መስመር ላይ ይገኛሉ፡፡ የዛሬው የዘመን እንግዳችን የተወለዱት በቀድሞ ከምባታ አውራጃ በያያማ... Read more »
ከአራዳ እስከ ቦሌ ታዋቂነትን አትርፈዋል። ሥራ ላይ ታታሪ ከመባልም በላይ ድካም የማይሰማቸው ብረቷ እንስት ቢሰኙ ይሻላል የተባለላቸው ናቸው። ባልንጀሮቻቸው በእርሻ፣ በማዕድን ልማት፣ በሥጋ ላኪነት ወይም በአንድ የተለየ የሥራ መስክ ያልረገጡት፣ ያልደረሱበት የኢትዮጵያ... Read more »
ዶክተር ፋንታሁን ወልደሰንበት ይባላሉ፡፡ በመምህርነት፣ በኮሌጅ ሬጅስትራርነት፣ በኮሌጅ ዲንነት፣ በምርምር ዳይሬክተርነት፣ በዓለምአቀፍ ምርምር ፕሮግራሞች ማኔጀርነት ለረጅም ጊዜ ያገለገሉ ናቸው፡፡ በአፍሪካ እንዲሁም በዓለም ደረጃ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን አስተባብረዋል፡፡ በምርምር ዘርፉም የባለቤትነት መብትን ያረጋገጡበት ሥራዎችን... Read more »
ሊቀ ትጉሃን መምህር ደረጀ ነጋሽ ዘወይንዬ ስለ ኢትዮጵያ ዝም አንልም ትውልድን ከግብረሰዶም እንታደግ ማህበር መስራችና ፕሬዚዳንት ሲሆኑ ላለፉት 28 ዓመታት የማህበረ ወይንዬ አቡነ ተክለኃይማኖት መሥራችና ሰብሳቢ፤ በባህል ታሪክ እሴት ላይ የሚሠራ ሰገን... Read more »
ቅምቅም ኢየሱስ በሚል በቀድሞ መጠሪያ የምትታወቀው ቦታ የትውልድ ቀበሌያቸው ናት። ወረዳው መቄት፣ ዞኑ ደግሞ ሰሜን ወሎ ነው። የአስኳላውን ደጅ ከመርገጣቸው በፊት በአካባቢያቸው የቄስ ትምህርትን ልቅም አድርገው ተምረዋል። ወቅቱ ደርሶ የመጀመሪያ ደረጃ ወደሆነው... Read more »
የትውልድ ቦታቸው ባህርዳር ከተማ ፤ እድገታቸው ደብረማርቆስ ነውⵆ ከመጀመሪያ ደረጃ እስከ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን እዚያው በደብረ ማርቆስ ተምረዋል። የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪነግ ተምረው አጠናቀዋል። ለሁለት ዓመት ያህል በሥራ ዓለም ካገለገሉ... Read more »
ኮሎኔል ፍቃደ ገብረየስ የተወለዱት በቀድሞው ምዕራብ ሸዋ መናገሻ አውራጃ በአዲስ ዓለም ከተማና በወለንኮሚ ከተማ መካከል ልዩ ስሙ እሁድ ገበያ ወረብ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነሐሴ 29 ቀን 1946 ዓ.ም ነው ፡፡ እድሜያቸው ለትምህርት... Read more »