“መንግሥት በቻለው መጠን በተለያየ መንገድ የኢትዮጵያ ባንኮችን ለማጠናከር ጥረት አድርጓል” የሲዳማ ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ታደሰ ሐጢያ

የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያን ለመተግበር የተለያዩ ሕጎች እና አዋጆች እየፀደቁ፤ ማሻሻያውን ከአንድ ወደ ሁለት በማሳደግ እየተተገበረ እና ውጤት እየተገኘበት ነው። በዚህ ላይ የባንኮች ሚና አንደኛው ሲሆን፤ ባንኮች እና የኢኮኖሚ ማሻሻያውን በተመለከተ የሲዳማ... Read more »

‹‹የናይል ተፋሰስ የትብብር ማሕቀፍ የቅኝ ግዛት ውሎችን ዋጋ ቢስ የሚያደርግ ነው›› – አቶ ፈቂአሕመድ ነጋሽ የውሃ ሀብት አስተዳደር ባለሙያ

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የመሠረት ድንጋይ ከተቀመጠለት ጊዜ ጀምሮ ለስኬታማነቱ በሙያቸው ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክተዋል:: ለብዙ ዓመታትም በውሃና መስኖ ላይ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ሰርተዋል:: የኢትዮጵያ ሸለቆዎች ልማት ጥናት ባለሥልጣን፤ መጀመሪያ ሥራ የተቀጠሩበት ተቋም... Read more »

 “የትብብር ማሕቀፍ ስምምነቱ ለኢትዮጵያ  ትልቅ ስኬት ነው” ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር

ኢትዮጵያን ጨምሮ የላይኞቹ የዓባይ ወንዝ ተፋሰስ ሀገራት በኢ-ፍትሃዊ የውሃ ክፍፍል ሕግ ተጠፍንገው አንድ ምዕተ ዓመት ለተቃረበ ጊዜ ቆይተዋል። በተለይ ኢትዮጵያ ከምድሯ የሚነሳውን የዓባይ ወንዝ እንዳትነካ በታችኞቹ ሀገራት በተለይም በግብጽ ሲፎከርባትና ሲዛትባት ከርሟል።... Read more »

ሕገ ወጥ ስደትና የዜጎች እንግልት

የስደት አስከፊነት መነገር ከጀመረ ረዥም ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ ሆኖም ዛሬም ድረስ ባለማወቅም ይሁን የመጣውን ለመቀበል በመወሰን ሀገራቸውን ጥለው የተሻለ ኑሮ ፍለጋ የሚንቀሳቀሱ ሰዎች ቁጥር እያሻቀበ ነው። ከየቤቱ ለስደት የሚነሱ ዜጎች በተለይም ወጣቶች መንገድ... Read more »

 የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ አካባቢ ለኢንቨስትመንት እጅግ ምቹ ነው አቶ አብረሃም አያሌው የበላይነህ ክንዴ ይርት ሸለቆ እርሻ ልማት ድርጅት ሥራ አስኪያጅ

በተፈጥሮ ፀጋ ከታደሉ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ከሚገኙ ዞኖች አንዱ የሆነው የምዕራብ ኦሞ ዞን የማጂ ወረዳ፤ መሬቱ የዘሩበትንና የተከሉበትን የሚያበቅል ለም መሆኑን ለመቃኘት ዕድሉን አግኝተናል። አካባቢው ላይ የውጭ ምንዛሪን የሚያስገኙ እንደ... Read more »

“ኢሬቻ የኦሮሞ ብቻ ሳይሆን የሌሎች ጥቁር ሕዝቦችም በዓል ነው” – አቶ ሌኒን ቁጦ በኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ የባሕል እና የፎክሎር መምህር እና ተመራማሪ

በኢትዮጵያ የክረምትን ማብቃት ተከትሎ የተለያዩ በዓላት ይከበራሉ። በሀገር ደረጃ የዘመን መለወጫ በዓል የሚከበር ቢሆንም፤ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ደግሞ በተለያየ መልኩ በመስከረም ወር የየራሳቸውን በዓል ያከብራሉ። በማህበረሰብ ደረጃ በድምቀት ከሚከበሩ በዓላት መካከል በኦሮሞ... Read more »

‹‹ወደ ተመኘነው ከፍታ ለመውጣት የባህር በር አስፈላጊ ነው››-አምባሳደር ጥሩነህ ዜና

አምባሳደር ጥሩነህ ዜና የምጣኔ ሀብት ባለሙያና የቀድሞ ዲፕሎማት የኢትዮጵያ እድገት የሚያባንናቸው ብዙዎች ናቸው፡፡ እነዚህ አካላት ኢትዮጵያ አንድ ርምጃ ወደፊት ሄደች በተባሉ ቁጥር እነርሱ አስር ያህል ርምጃ ወደኋላ ያፈገፈጉ ያህል የሚሰማቸው ናቸው፡፡ ከዚህ... Read more »

 ‹‹የኢትዮጵያ እና ህንድ ግንኙነት ከ2000 ዓመታት በላይ ያስቆጠረ ነው››  -ሚስተር አኒል ኩማር ራይ- በኢትዮጵያ የህንድ አምባሳደር እና የአፍሪካ ህብረት ቋሚ ተወካይ

ኢትዮጵያ እና ህንድ ጥንታዊ የስልጣኔ ታሪክ ያላቸው ሀገራት ሲሆኑ ከሰባት አስርት ዓመታት በላይ የዘለቀ የረጅም ጊዜ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አላቸው። ግንኙነቱ ብዙ ዘርፎችን ማለትም ትምህርትን፣ ጤናን፣ ኢንዱስትሪን እና ንግድን ጨምሮ በጠንካራ መሠረት ላይ... Read more »

‹‹ለግንኙነቶች ሰላማዊ መሆን ቁልፉ ነገር ሁሉም አካላት ከሕግ በታች መሆን አለባቸው›› -የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ አቶ ደስታ ዲንቃ

ዘመን እየተቀየረ ነው። የዘመን መቀየር በግለሰቦችም ሆነ በሀገር ላይ ትልቅ ለውጥ ለማምጣት መነሻ ይሆናል የሚል ተስፋ አለ። ይህንን መነሻ በማድረግ በኢትዮጵያ በቅርብ ዓመታት በፖለቲካው ላይ ስላሉ ጉዳዮች እና ስለቀጣይ ተስፋዎች፤ አዲስ ዓመት... Read more »

 የኢትዮጵያን መለያ የሆነውን የዘመን አቆጣጠራችን

ኢትዮጵያ በመንግስት የዘመን አቆጣጥር ደረጃ የምትቀበለው ከዓለም ሀገራት የተለየ የዘመን አቆጣጥር አላት። ይህንንም የራሷ መለያ አድርጋ 13 የፀጋ ወራት በሚል ስትጠቀም ኖራለች። የኢትዮጵያን የዘመን አቆጣጠር መሰረት፣ ስሌት እና ከሌሎች የዓለም ሀገራት የተለየበትን... Read more »