ዘነበች ደስታ፣ ቤቷ የገባችው ከወትሮው ዘግይታ ባይሆንም ቡናው ተቆልቶ የጠበቃት ግን ቀደም ብሎ ነው፡፡ ጓደኞቿ ሮማን ባልቻ እና ማርታ ታደሰ እንደሚመጡ ስለምታውቅ የጠበቀቻቸው የቡና ቁርስ በማዘገጃጀት ነበር፡፡ በጥቂት ደቂቃዎች ልዩነት ተቀዳድመው የገቡት... Read more »
ሰፈር የደረሰችው አርፍዳ ነው፤ እንደዋዛ የእጅ ቦርሳዋን ጠረጴዛው ላይ ጣል አድርጋ የሁለቱን ጓደኞቿን ጉንጮች አንዳንድ ጊዜ ብቻ በጎንጯ አነካክታ ሶፋው ላይ ዘፍ አለች፡፡…ወደ ኋላዋ ደገፍ ብላ በረጅሙ ከተነፈሰች በኋላ ‹‹እኔ ደግሞ አቦሉ... Read more »
“ክቡራትና ክቡራን እንደማመጥ! .. ያለነው እኮ የስብሰባ አዳራሽ እንጂ የገበያ አዳራሽ አይደለም። ጥያቄ ካላችሁ እጃችሁን አውጡ። በዚህ የደቦ ሕዝበ ዝማሬ የማናችሁን ድምጽ ከማን እንለየው? ይብዛም ይነስም እዚህ ያለን አብዛኛዎቻችን አንድም ትሁን ሁለት... Read more »
የጠቆረው ሰማይ የተድቦለቦለ የውሃ እንክብል ወደ ምድር እየወረወረ አዲስ አበባን እያጠባት ነው። የዝናቡን ውሃ የጠገበው መንገድም በንፋስ ሃይል ታጥቦ እንደተሰጣ ልብስ ጠፈፍ ማለት ተስኖት በየቦታው ውሃ አቁሯል። ዘውዴ መታፈሪያ ወደ ማምሻ ግሮሰሪ... Read more »
ኢትዮጵያ በኢንዱስትሪ ዘርፍ እምቅ አቅም ያላት ሀገር ነች። ይሁን እንጂ በዓይነትም ሆነ በብዛት በርካታ የሆኑት የዘርፉ ችግሮች የሚገባትን ጥቅም እንዳታገኝ አድርጓታል። በተጨማሪ ከረጅም ዓመታት በፊት ጀምሮ ሲነገርለት የቆየው መዋቅራዊ የምጣኔ ሃብት ሽግግር... Read more »
የመስከረም ወር መጣሁ፤ መጣሁ እያለ ነው። ጭል፤ ጭል የምትለው ዝናብ የክረምቱን መገባደድ ታበስራለች። አጭሯ የጳጉሜን ወርም አሮጌውን ዓመት ሸኝታ አዲሱን ለመቀበል ሽር ጉድ እያለች ነው። ተሰማ መንግስቴ፤ ዘውዴ መታፈርያ እና ገብረየስ ገብረ... Read more »
ክረምቱ አንድ ጊዜ ሳሳ፤ ሌላ ጊዜ ወፈር እያለ ጉዞውን ተያይዞታል። ‹‹ቡሄ ከዋለ የለም ክረምት ፤ዶሮ ከጮኸ የለም ሌሊት›› እንደሚባለው በተለይም ከቡሄ በኋላ መስከረምን የምታስታውስ ፀሐይ ምድሪቱን ማሞቅ ጀማራለች።አልፎ አልፎም ከየት መጣ ያልተባለ... Read more »
ክረምቱ እና የፀጥታ ችግር እንዲሁም የዋጋ ንረቱ፣ ፆም እና ሌላ ሌላውም ተደማምሮ ገበያው ተቀዛቅዞ ሰንብቷል። በተለያዩ ምክንያቶች ከዕለት ወደ ዕለት እየተቀዛቀዘ ገበያው ሲረበሽበት የከረመው የማምሻ ግሮሰሪ ባለቤት እነተሰማ መንግስቴ፣ ዘውዴ መታፈሪያ እና... Read more »
ማምሻ ግሮሰሪ ከሌላው ጊዜ በተለየ መልኩ ጨለምለም ብላለች። መቼም ልማድ ከዕውቀት ይበልጣልና ዝናብ ቢዘንብም፤ ጨለማው ቢበረታም ማምሻ ቤቱን እንደ ቤተክርስቲያን መሳለም ልማድ የሆነባቸው ተሰማ መንግስቴ፣ ዘውዴ መታፈሪያ እና ገብረየስ ገብረማሪያም ጎራ ሳይሉ... Read more »
ዝናብ የጠገበው መንገድ በየቦታው ውሃ አቁሯል። በማይመች የእግረኛ መንገድ የሚጓዝ ሰው በአንዳንድ አካባቢ በአሽከርካሪ የቆሸሸ ውሃ መረጨት ግዴታው ይመስል መላ አካላቱ በውሃ ይርሳል። መኪናው እና እግረኛው ተመሳሳይ ቦታ ላይ ሲገናኙ፤ አሽከርካሪው አቀዝቅዞ... Read more »