እስከ መቼ ብረት እናነሳለን ?

እነተሰማ መንግሥቴ፣ ገብረየስ ገብረማሪያም እና ዘውዴ መታፈሪያ እንደልማዳቸው በማምሻ ግሮሰሪ ተገናኝተዋል:: የዕለቱ ውይይታቸው ኢትዮጵያውያን ጥያቄዎችን እና ችግሮችን በሰላማዊ መንገድ የመፍታት ባህል ላይ ያተኮረ ሲሆን፤ ጠንከር ያለ ቃላት ሲሰናዘሩ ነበር:: ተሰማ ‹‹ኢትዮጵያውያን ሰላም... Read more »

 መጠጥ ቤት ውስጥ የተፈጠረ ጊዜያዊ ፀብ ያስከፈለው ዋጋ

ሐምሌ 10 ቀን 2014 ዓ.ም ነበር። ክረምቱ ከባተ አስረኛው ቀን ላይ ደርሷል፡፡ ክረምቱ ጫን ያለ ነበር። በወሩ የመጀመሪያዎቹ ሳምንታት ከፍተኛ የሆነ ነጎድጓዳማና በረዶ የቀላቀለ ዝናብ እየዘነበ ስለሰነበተ ሰው ብርዱን ለማጥፋት መላዬ የሚለውን... Read more »

 ተልዕኮ ቆስጠንበር

በፈንጂ ወረዳ ውስጥ ሴራና ገፀ ባህሪያቱ በምናባዊ ፈጠራ የተሽሞነሞኑ ቢሆንም፤በእውነታ ላይ ተመርኩዞ የተጻፈ ስለመሆኑ ለውድ አንባቢያን ለማስገንዘብ እወዳለሁ። የተጠመደች፤የፈነዳችና ገና የምትፈነዳ…አምካኝና ጠማጅ የሚፈራረቁባት ወጣት ፍንዳታ። ጠምደው ካጠመዷት ሥፍራዎች መሃከል አንደኛው በቆስጠንበር እምብርት... Read more »

 ሊጠለሽ የማይችል ማንነት !

ጀግናና ጀግንነትን አብዝቶ ይወዳል። የሚሊቴሪ ልብስ የለበሰ ወታደር ሲያጋጥመው እጅ ነስቶ መሄድን ይመርጣል። የሚኒቴሪ ልብስ ልክ እንደባንዲራ መከበር አለበት ብሎ ያምናል። አባቱ አቶ መታፈርያ ከኃይለሥላሤ መንግሥት ጀምሮ ሀገራቸውን በውትድርና ያገለገሉ ስመ ጥር... Read more »

ለኢትዮጵያ የሚበጃት መከባበር ነው

እነዘውዴ መታፈሪያ እንደልማዳቸው የመንግሥትን ጥፋት እያነሱ ከመውቀስ ወጣ ብለዋል:: የዛሬ የመወያያ ርዕሳቸው የኖረ የመከባበር እሴት እንዳይጠፋ መጠንቀቅ እና ከበፊቱ በተሻለ መልኩ ማዳበር የሚል ነው:: ቀድሞም ቢሆን ለሀገር ስኬት ማኅበረሰብ ላይ መሠራት አለበት፤... Read more »

 በሕዝብ ስም የማለ ሁሉ የሕዝብ ወዳጅ አይደለም

አብዛኞቹ ፖለቲከኞች የፖለቲካ ‹‹ሀሁ››ን የሚጀምሩት በሕዝብ ስም በመማል ነው። መነሻም ሆነ መድረሻቸው ሕዝብ እንደሆነና ለሕዝብ ጥቅም ሲሉም ሕይወታቸውን አሳልፈው እንደሚሰጡ ሲምሉና ሲገዘቱ መስማት አዲስ አይደለም፡፡ እንደውም የጀማሪ ፖለቲከኛ መለያ እስከመሆን ደርሷል፡፡ ከየትኛውም... Read more »

ራስን ከዘመን ጋር ማስታረቅ

ሶስቱ ጓደኛሞች ከሌላ ጊዜ ለየት ያለ ቦታ መሔድ ፈልገዋል። ቀድመው በመነጋገራቸው ጋባዡ ተሰማ መንግስቴ የሚያውቀው መዝናኛ ቤት ሊጋብዛቸው ሁለቱም ጋር ደወለ። ዘውዴ መታፈሪያ እና ገብረየስ ገብረማርያም አዲስ ቤት በመግባት ጓደኝነታቸውን ለማደስ በመጓጓታቸው... Read more »

 ከመገዳደል መገዳደር

የኅዳር ወር ንፋስ በርትቷል፡፡ ልክ እንደድሮ ጥቅምት፤ ውርጩ ፊት ይለበልባል፡፡ ቀኑን ሙሉ ቢሮ ውስጥ ተቀምጠው የሚውሉት ዘውዴ መታፈሪያ፣ ገብረየስ ገብረማርያም እና ተሰማ መንግስቴ የቀትር ፀሐይ ሳያሞቃቸው ውለዋል። እንደለመዱት አመሻሽ ላይ በቢራ ለመሟሟቅ... Read more »

ከቀይ ባህር በጭልፋ

ዛሬ ሦስቱም ጓደኛሞች በኢትዮጵያ ዓለምአቀፍ አየር ማረፊያ ተገኝተዋል። በስፍራው የመገኘታቸው ምስጢር የጓደኛቸው የሮማን የቅርብ ዘመድ የውጭ ሀገር ትምህርቱን አጠናቅቆ የሚመለስበት ዕለት በመሆኑ ሊቀበሉት በማሰባቸው ነው። እንደአጋጣሚ በአየር መንገዱ ቀድመው የደረሱት ዘነበች ደስታ... Read more »

 መቋጫ ያልተገኘለት የመማሪያ መጽሐፍት ጉዳይ

ዘነበች ደስታ ከትምህርት ቤት የተመለሱት ልጆቿ የቤት ሥራ ባለመሥራታቸው ብስጭት ገብቷታል። 3ኛ እና 5ኛ ክፍል የደረሱት ልጆቿ ለክፍላቸው የተሰናዱ መጽሐፍትን ከትምህርት ቤታቸው ባለማግኘታቸው የቤት ሥራውን ለመሥራት አለመቻላቸውን ነገሯት። የቤት ሥራቸውን ኢንተርኔት ከፍታ... Read more »