
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በከተማ አስተዳደሩ የተጣለበትን የገቢ መሠብሰብ ኃላፊነት በሚገባ ለመወጣት እና ከተማዋ ከምታመነጨው ኢኮኖሚ በበጀት ዓመቱ የ70 ቢሊየን ብር ዕቅድን ለማሳካት ከፍተኛ ጥረት ሲያደርግ መቆየቱን ይገልጻል። በስድስት ወራት... Read more »

በአሁኑ ወቅት ወደ ኢትዮጵያ ፖለቲካ ከገቡ ፅንሰ ሃሳቦች መካከል የፖለቲካ ገበያ (ፖለቲካል ማርኬት ፕሌስ) አንዱ ነው። የዚህ ጽንሰ ሀሳብ ትርጉም ምንድን ነው? ምንጩና መገለጫው እንዲሁም የዓለም አገራት ተሞክሮ ምን ይመስላል? አሁን ላይ... Read more »

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከለውጡ ማግስት ጀምሮ በመተከልና ካማሺ ዞኖች፣ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ በአሶሳ ዞን ታጣቂዎች በተደጋጋሚ ሰላምን የሚያደፈርሱ ተግባራት ሲፈጽሙ እንደነበር ይታወሳል። የንብረት ውድመትም በተደጋጋሚ አድርሰዋል። በዚህም ሕዝቡ የጸጥታ ችግሩ በስጋት... Read more »

የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም አስተዳደራዊ በደል የደረሰባቸውን ዜጎች እንባ በማበስ ትክክለኛውን ፍትህ እንዲያገኙ የሚያደርግ ተቋም ነው። ባለፉት ረጅም ዓመታት በደል የደረሰባቸውን የበርካቶችንም እንባ አብሷል። ሆኖም ግን ይሄ በቂ አይደለም፤ ስልጣኑም ጥርስ የሌለው... Read more »

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመታወቂያ አገልግሎት ለተወሰኑ ጊዜያት ታግዶ ቆይቶ ከህዳር 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የመታወቂያ እድሳት አገልግሎት እየተሰጠ ነው። ለህብረተሰቡ የመልካም አስተዳደር ጥያቄ የሆነውን አገልግሎት አሰጣጥ በምን መልኩ ቀልጣፋ፣ ከነዋሪው... Read more »

የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት፤ የአገሪቱ የፋይናንስ ፍሰት በአግባቡ እንዲሳለጥና እክሎች እንዳያጋጥሙት፤ ችግሮች ካጋጠሙም በፍጥነት በማረም በሕግና ደንብ የሚመራ የፋይናንስ ሥርዓት እንዲኖር ይሠራል።በዋናነት ደግሞ በወንጀል ድርጊት የተገኘን ገንዘብ ወይንም ንብረት ሕጋዊ አስመስሎ ጥቅም ላይ... Read more »

የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን፤ በአገር ደረጃ የግዥ ሥርዓትን መዘርጋት፣ የተዘረጋው ሥርዓት መሥራት አለመሥራቱን ማረጋገጥና ጥናት ማድረግ ብሎም ለውጦች ካሉ ማሻሻል እና በአዋጅና መመሪያ መሠረት መተግበሩን ይከታተላል። በግዥ ላይ መንግስትን የማማከር፣ በአገር ደረጃ... Read more »

– አቶ ጥላሁን ሮባ የለሚኩራ ክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደ ከቦሌእና ከየካ ክፍለ ከተሞች ቀንሶ አዲስ የተቋቋመው የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ከመልካም አስተዳደር ጋር ተያይዞ ከህብረተሰቡ የሚነሱ... Read more »

የሰው ልጅ በመኖር ሂደት ውስጥ ሀብት ማፍራቱ የተለመደ ነው። የሀብት ባለቤትነቱን ደግሞ ህጋዊ ለማድረግ ህጋዊ ሰነድ የሚያገኝበት ተቋም ያስፈልገዋል። ሀብትን በአግባቡ ለማስተዳደር ከባለቤትነት መብት ጀምሮ የተለያዩ 51 አይነት አገልግሎቶችን የሚሰጠው ተቋም የሰነዶች... Read more »

በዛሬው የ‹‹ተጠየቅ›› አምዳችን በአማራ ክልል ሕግ ለማስከበር የተሠራውን ሥራ፤ ስለ ክልሉ ሰላምና ደህንነት እንዲሁም አሁናዊ ሁኔታ በተጨማሪ ያሉ ቀጣይ ስጋቶችንና አማራጮች ፤ በተጨማሪም አማራ ክልል ከአጎራባች ክልሎችና ከፌደራል መንግሥት ጋር በጥምረት እየተገበሩት... Read more »