<>

ሀገር ውስጥ የባንክ ኢንዱስትሪው ከቅርብ አመታት ወዲህ በተደራሽነት፣በካፒታል አቅም፣ በትርፋማነት፣ በቁጠባ እና ብድር አገልግሎት ፈጣን ዕድገት አስመዝግቧል። በአሁኑ ወቅትም የተለያዩ ባንኮች እየተመሰረቱ ናቸው። አዲስ ዘመን የባንኮቻችንን መበራከት፣ ወቅታዊ አቋማቸውን እንዲሁም ሌሎች መልካም... Read more »

ከመኸር እርሻው 382 ሚሊየን ኩንታል ምርት ይጠበቃል

በኢትዮጵያ 2011/12 ዓ.ም የምርት ዘመን ከመኸር እርሻ 382 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማግኘት እቅድ ተይዞ እየተሰራ ይገኛል። ለዚህም በመላው ሀገሪቱ 13 ነጥብ 86 ሚሊየን ሄክታር መሬት ለማልማት ታስቦ 13 ነጥብ 2 ሚሊየን ሄክታር... Read more »

የአገልግሎቱ ስኬትና ተግዳሮት

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ መረጃ እንደሚያመለክተው በከተማ አስተዳድሩ በአሁኑ ወቅት የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት በመስጠት ረገድ 893 የአንበሳ አውቶቢሶች (408 መደበኛ አዲስ ባሶች፣ 25 ተደራራቢ አዲስ ባሶች፣ 460 ነባር መደበኛ ባሶች) ከእነዚህ ውስጥ... Read more »

የአገልግሎት ጥራት ችግር የቱሪዝም ዕድገት መሰናክል

 ጭስ አልባው ኢንዱስትሪ እየተባለ ለሚጠራው ቱሪዝም ተቀዳሚ መዳረሻዎች የአገር ውስጥ መስህቦች ናቸው። የአክሱም ሃውልቶች፣ የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት፣ የጀጎል ግንብ፣ የኮንሶ ባህላዊ እርከን ስራ፣ የገዳ ስርዓት፣ የመስቀል በዓል፤ የሰሜን ተራሮች ፓርክና ሌሎችም... Read more »

የግሉን ክፍለ ኢኮኖሚ ያሰሩ ቋጠሮዎችና መፍትሔዎቻቸው

የነጻ ኢኮኖሚ ፍልስፍና የሚከተሉ ሀገራት ያለ ግሉ ክፍለ ኢኮኖሚ ንቁ ተሳትፎ የኢኮኖሚ ብልጽግና ሊያስመዘግቡ እንደማይችሉ የዘርፉ ምሁራን ይናገራሉ ምክንያቱም የግሉ ዘርፍ የኢኮኖሚ ሞተር ነውና። ከደርግ ስርዓት መገርሰስ በኋላ ስልጣን የተቆናጠጠው በኢህአዴግ የሚመራው... Read more »

የእውቀትና ቴክኖሎጂ ገበያ የሆነው ኢግዚቢሽን

የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው የኢኮኖሚና የማህበራዊ መሰረተ ልማት አውታሮች፣ ፋብሪካዎችና መኖሪያ ቤቶችን በመገንባትና የስራ እድል በመፍጠር የአገሪቱን ኢኮኖሚ በእጅጉ እያሳደጉ ካሉ ዘርፎች ውስጥ በዋናነት ይጠቀሳል፡፡ ከፌዴራል መንግስት የካፒታል በጀት ውስጥ ከ55 አስከ 60 በመቶ... Read more »

«በ2012 በጀት ዓመት በቱሪዝም ዘርፍ 75 ሺ የሥራ ዕድል ለመፍጠር እየተሰራ ነው» ወይዘሮ ቡዜና አልከድር የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ

 ከካበተ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታው በመነሳት «ጭስ አልባው ኢንዱስትሪ» የሚል አጎላማሽ መጠሪያን ተጎናፅፏል። ዘርፉ በኢኮኖሚ ጠቀሜታው ብቻ የሚፈረጅ ሳይሆን ፋይዳው ሁለንተናዊ ነው። በውስጡ ባህል አለ፤ ተፈጥሮ አለ፤ ትውፊት አለ፤ እምነትና አስተሳሰብ አለ፤ ታሪክ አለ፤... Read more »

የኑሮ ውድነቱን የማረጋጋት ሥራ በአዲስ አበባ

 ከሚሊኒየሙ መባቻ ጀምሮ በአገሪቷ የዋጋ ንረቱና የኑሮ ውድነቱ ከዕለት ወደ ዕለት እየጦዘ ጣራ የነካ ሲሆን፤ ኑሮ ውድነቱም ልጓም አጥቶ ማህበረሰቡም በኑሮ ውድነት አለንጋ እየተገረፈ ይገኛል። በተለይ ደግሞ በተገባደደው በጀት አመት ከግንቦት ወር... Read more »

አገራዊ ብድር የመክፈል አቅም እንዴት ይጎለብታል?

 ከአንድ ዓመት በፊት በወጣው መረጃ መሠረት ኢትዮጵያ 52 ቢሊዮን ዶላር ገደማ የውጭ እና የሀገር ውስጥ የብድር ዕዳ ነበረባት፡፡ ከዚህ ውስጥ 27 ቢሊዮን ዶላር ገደማ ከውጭ ሀገር የተበደረችው ሲሆን 25 ቢሊዮኑ ከሀገር ውስጥ... Read more »

‹‹የክልሎች ህገወጥ የፓርክ ግንባታ አሳሳቢ ሆኖብናል›› – አቶ አያልነህ አባዋ የተቀናጀ የአግሮ ኢንዱስትሪው ፓርክ ልማት ፕሮጀክት አስተባባሪ

ኢትዮጵያ ግብርናዋን ከኢንዱስትሪ ጋር በማስተሳሰር ከጥምረቱ ፍሬ ተጠቃሚ ለመሆን በ2009 ዓ.ም በአግሮ ፕሮሰሲንግ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ግንባታ ጀምራለች። ለፓርኮች ግንባታም 17 ቀጣናዎች የተለዩ ሲሆን በፓይለት ፕሮጀክት ደረጃ የጥሬ ዕቃዎች ምርት መገኛ መሆናቸውን መሠረት... Read more »