የኢትዮጵያ ልማት ባንክ፣ የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ፣ ብሔራዊ እንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት፣ የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት፣ ዕዳና ሃብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን፣ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል፣ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን እና... Read more »
ሴትነት ሲነሳ ጥበብ የተሞላበት ድል አድራጊነት እንደሆነ ለመረዳት አያስቸግርም፡፡ ከትላንት ታሪካችን ጀምሮ ዛሬም ድረስ በታላላቅ የስልጣን ደረጃ ተቀምጠው ኃላፊነታቸውን በትጋት የሚወጡ እልፍ ሴቶች ስለመኖራቸው ህያው ሥራቸው ምስክር ነው። ሀገር ሚዛንዋን ጠብቃ እንድትቆም... Read more »
ከጥንታዊ የአትሌቲክስ ውድድሮች መካከል አንዱ የሆነው የቦስተን ማራቶን፤ ከዘመናዊው ኦሊምፒክ ምስረታ አንድ ዓመት በኋላ (እአአ 1897) ነበር መካሄድ የጀመረው። በዚህ ሩጫ ሴቶች ተሳታፊ እንዲሆኑ የተፈቀደላቸው ግን ከ75 ዓመታት ቆይታ በኋላ ነው። ይህ... Read more »
ዓለም አቀፍ ይዘት ኖሮት እኤአ ከ1975 ጀምሮ በተለያዩ መሪ ሐሳቦች እየተከበረ የመጣው የሴቶች ቀን ዘንድሮም ‹‹እኔ የእህቴ ጠባቂ ነኝ›› በሚል መሪ ሐሳብ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ112ኛ ጊዜ፤ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ47ኛ ጊዜ በዛሬው... Read more »
አዲስ አበባ፡- ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኦዲት ግኝትን በግብአትነት በማቅረብ ለክትትልና ቁጥጥር ሥራው ክንፍ በመሆን ሃላፊነቱን በአግባቡ እየተወጣ እንደሚገኝ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች... Read more »
አዲስ አበባ፡- ዓድዋ ከጭቆና ለመላቀቅ ለሚታገሉ ሁሉ የአንድነትና የአሸናፊነት ተምሳሌት ነው ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ። በመከላከያ ሠራዊት አስተባባሪነት 127ኛው የዓድዋ በዓል በመስቀል አደባባይ ሲከበር ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ እንደገለጹት፤ ዓድዋ የመተባበር ምልክት... Read more »
– 24 የጤና ተቋማት የዲጂታል አገልግሎቱን ይጀምራሉ አዲስ አበባ፡- የዲጂታል ጤና አገልግሎት በሶስት ሆስፒታሎች ተግባራዊ መደረጉን የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ አስታወቀ። በ2015 በጀት ዓመት መጨረሻ ለተገልጋዮች የተቀላጠፈ አገልግሎት ለመስጠት አራት ተጨማሪ ሆስፒታሎች... Read more »
አዲስ አበባ፦ በሀገር አቀፍ ደረጃ ያለውን የሥራ አጥ ቁጥር ለመቀነስ የግል አሰሪና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች ሚናቸውን ማሳደግ እንዳለባቸው የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ። የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በተለያዩ ክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች ከሚገኙ የግል አሰሪና... Read more »
xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá inter milantin juventusbenzemala ligaclb leicester cityMUman citymessi lionelsalahnapolineymarpsgronaldoserie atottenhamvalenciaAS ROMALeverkusenac milanmbappenapolinewcastleaston villaliverpoolfa... Read more »
የታሪካዊው ብስክሌተኛ ገረመው ደንቦባ ስርአተ ቀብር ዛሬ በብርሃናተ ዓለም ጴጥሮስ ወጳውሎስ ቤተ-ክርስቲያን ከቀኑ 8 ሰአት ላይ ይፈጸማል። በኢትዮጵያ የብስክሌት ስፖርት እንዲሁም የኦሊምፒክ ተሳትፎ ታሪክ ደማቅ አሻራቸውን ካሳረፉ ድንቅና ግንባር ቀደም ስፖርተኞች አንዱ... Read more »