የኃያላኑን ውዝግብ ያባባሰው የሩስያና ዩክሬን ፍጥጫ

ሩስያ ኤስ-400 (S-400) የተባሉ ሚሳይሎችን ክሪሚያ ላይ ለማስቀመጥ እቅድ እንዳላት መግልጿ ጎረቤቷን ዩክሬንን አስቆጥቷል፡፡ የዩክሬን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሩስያን እቅድ አውግዟል፡፡ ረቡዕ ዕለት አንድ የሩስያ ጦር ባልደረባ አገራቸው ኤስ-400 (S-400) ከመሬት ወደ... Read more »

ኢትዮጵያውያን ከሊቢያውያን ምን ይማሩ?

ከሜድትራኒያን ባሕር ደቡባዊ ጥግ እስከ ሠሃራ በረሃ የሚደርስ ሠፊ ግዛትን የምታዋስን፣ ድሆች የከበቧት አንድ አገር ነበረች። እርስዋም የሕዝቧን መሠረታዊ ፍላጎት ሁሉ አሟልታ በማኖር ከአፍሪቃ አቻ ያልነበራት ሀብታም አገር – ሊቢያ ነች። በሊቢያ... Read more »

ጠቃሚ ማህበራዊ ሚዲያዎችን በመለየት አገራችንን ከጥፋት እንታደግ

እውቁ የሥነፅሁፍ ሰው ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን «ፍቅርን ፈራን» በሚለው ግጥማቸው ዛሬ ላይ ያለንበትን ሁኔታ አስቀድመው የተነበዩ ይመስላል፡፡ ፍቅርን ፈራን መቀራረብ ፈራን፤ እንዳልተዛመድን እንዳልተዋለድን፤  ፈርተን መዋደድን ጉርብትናን ናድን፤ እኛነትን ትተን እኔነት ለመድን፤ አዎ... Read more »

የቫይረስ ስርጭቱን በተ መ ድ ስትራቴጂ ለመቀነስ

የኤች አይ ቪ ቫይረስ ከ30 ዓመታት በፊት በዓለም ላይ መኖሩ ከተረጋገጠ ወዲህ በማህበረሰብ ላይ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ አስከትሏል፡፡ ችግሩ እስካሁንም ድረስ ቀጥሎ ወደ 35 ሚሊዮን የሚያህል ህዝብ ለህልፈት ተዳርጓል፡፡ እ ኤ አ... Read more »

የምክር ቤት አባላት እና ተገዥነታቸው

  በህገመንግሥቱ አንቀጽ 54 ንኡስ አንቀጽ 6 ላይ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ተገዢነታቸው ለህገመንግሥቱ፣ ለህዝብና ለህሊናቸው መሆኑን ይገልፃል። ይሁንና አባላቱ ተገዥነታቸውን በተግባር እንዳላረጋገጡ በተለያየ ጊዜ ይገለጻል። ለዚህም ልዩ ልዩ ምክንያቶች መኖራቸውን... Read more »

«ህዝብ በፖለቲካው ያገኘውን እፎይታ በመንግሥት አገልግሎት አሰጣጥም ይጠብቃል»- ዶክተር ቢቂላ ሁሪሣ የኦሮሚያ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ

ጨፌ ኦሮሚያ በሲቪል ሰርቪስ አገልግሎት የሚነሱ የህዝብ ቅሬታዎችን የሚፈታ በጥናት የታገዘ የተለያዩ ማሻሻያዎችን ያካተተ አዋጅ ሰሞኑን አፅድቋል፡፡ በዚህና በሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ከክልሉ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ቢቂላ... Read more »

የአሻጥረኞች ሴራ በሕግ የበላይነት ይሸነፍ

በዘመነ ደርግ በ1960ዎቹ መገባደጃ አብዮቱ በተፋፋመበት ጊዜ ከውስጥ አብዮቱን ቦርቧሪ የተባሉት የደርግ ተቃራኒ የፖለቲካ ፓርቲዎች፤ ከውጭ ደግሞ የሶማሊያ ወራሪ፣ የአሜሪካ ኢምፔሪያሊዝም (በደርግ አጠራር) ወዘተ… ደርግን በተፈታተኑበት በዚያ ቀውጢ ሰዓት ነጋዴዎች በአገሪቱ የበርበሬ... Read more »

የግጭት ዘላቂ መፍትሄ

  የወለጋ ዩኒቨርሲቲ መምህራን፣ የአስተዳደር ሠራተኞችና አመራሩ ከወዲያ ወዲህ ሲሉ ለተመለከተ በአንዳች ጥድፊያ ውስጥ እንዳሉ መረዳት አያዳግትም፡፡ አንድም በትምህርት ፍኖተ ካርታው ላይ መምከሩ አንድም ደግሞ የተማሪዎች ቅበላ ወቅት እንደመሆኑ ዝግጅቱ ለጥድፊያቸው መነሻ... Read more »

‹‹ኢህአዴግ ፈተናዎችን አልፎ ተጠናክሮ የመሄድ ባህልና ታሪክ አለው››- ወይዘሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሔር የኢህአዴግ ጽህፈት ቤት ኃላፊ

  ኢህአዴግ አስራ አንደኛውን ድርጅታዊ ጉባኤውን ከመስከረም 23 እስከ መስከረም 25 ቀን 2011 ዓ.ም በሐዋሳ አካሂዷል፡፡ በማጠናቀቂያውም ባለ ሰባት ነጥብ የአቋም መግለጫ አውጥቷል፡፡ የኢህአዴግ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ወይዘሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሔር ስለ ጉባኤው... Read more »

በአዲስ አበባ ዙሪያ በግዳጅ ላይ ያሉ ልዩ የጥበቃ መከላከያ ሰራዊት አባላት ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ(ኢዜአ)፡- ሰሞኑን በተከሰተው ግጭት ምክንያት በአዲስ አበባ ዙሪያ በግዳጅ ላይ ያሉ የልዩ የጥበቃ መከላከያ ሰራዊት አባላት ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ጋር ተወያዩ። በዚህም የሰራዊት አባላቱ “ግዳጃችን በአንድ ቦታ ተረጋግተን መቀመጥ... Read more »