
አዲስ አበባ :- ሴቶች በሳይንስና ቴክኖሎጂ ያላቸው ሚና እንዲጎለብት እየተሰራ መሆኑን የኢኖቬሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የሴቶች ህጻናት እና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክተር ወይዘሮ ኤል ሳቤት ገብረስላሴ ትናንት በሚኒስቴሩ የስ ብሰባ አዳራሽ በተካሄደው... Read more »

አዲስ አበባ፡- የሚኒስትሮች ምክር ቤት ትናንት ባካሄደው 70ኛ መደበኛ ስብሰባ በኢት ዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የኢኮኖሚ ሪፎርም ዕርምጃዎችና ቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ። የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ለማቃናት እና ተከታታይነት ያለው ልማት ለማረጋገጥ፣... Read more »

.የአገር ውስጥ ቱሪዝም በስፋት እየተሰራ አለመሆኑ ተጠቆመ አዲስ አበባ:- ከቱሪዝም ዘርፉ የሚያ ገኘው 50 በመቶ የሚሆነው ገቢ የጉዞ ወኪሎቹ ባዘጋጁት ፓኬጅ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የአገር ውስጥ ቱሪዝም ላይ በስፋት እየተሰራ አይደለም፡፡ በባህልና... Read more »

“የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ምዘናው ያለማቋረጥ እየተሰጠ ነው” – የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሙያ ብቃት ምዘና ማረጋገጫ ማዕከል ወደ መካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ለስራ ስምሪት ለመሄድ በመንግስት የወጣውን መመሪያ ተከትለን የተሰጠንን ስልጠና በአግባቡ ብናጠ... Read more »

ከሰሞኑ በሁሉም መሰረታዊ ፍጆታዎች ላይ የዋጋ ጭማሪ ተስተውሏል፡፡ በተለይ ደግሞ ብዙ ዳቦ ቤቶች በዱቄት እጥረት በሚል ምክ ንያት ተዘግተዋል፡፡ አገልግሎት የሚሰጡትም በእያ ንዳንዱ ዳቦ ላይ በፊት ከነበረው ዋጋ የአንዳንድ ብር ጭማሪ አድርገዋል፡፡... Read more »

“የተማረ ሰው ማለት ክህሎት ያለው ማለት ብቻ አይደለም፡፡ ከዓመት ዓመት በስልጠና ውስጥ የኖረ እና ያነበበ ሰው ማለትም አይደ ለም፡፡ ሚዛናዊ የሆነ ፤ መጠየቅ የሚችል ፤ ሁኔታዎችን ማገናዘብ የሚችል . . . ወደ... Read more »

በአንድ ሀገር ውስጥ የሚኖሩ የተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦች ሀገራቸውን በጋራ ለመጠበቅ ለማልማትና ለማሳደግ ከሁ ሉም በላይ በውስጣቸውም መቻቻል አብሮነት መደማ መጥና መከባበርን ማጎልበት ይጠበቅባ ቸዋል ኢትዮጵያውያን ለዘመናት በክፉም ሆነ በደጉ ቀናት በሰላምም ሆነ... Read more »

በቅርቡ በተጠናቀቀው የ2018/19 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ማንችስተር ሲቲ ዋንጫ አንስቷል፡፡ ይህ የፕሪሜር ሊግ ፍጻሜ ማንቸስተር ሲቲን በልዩ ክብር ሲያነግስ ተቀናቃኞችን አስቆጭቷል፡፡ ክለቡ ሰሞኑን የኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫም ባለቤት ሆኗል፡፡ ክለቡ በሻምፒዮንስ... Read more »
እንደምን ሰነበታችሁ… ዛሬ የማካፍ ላችሁ ኢትዮጵያ የረጅም ዘመናት ታሪክ ያላት ብቻ ሳትሆን የረጅም ዘመናት ታሪኳ በልዕልና የታጀበ እንደነበር የሚያሳየውን የታላቁን ንጉሰ ነገሥት የአፄ ካሌብን ታሪክ ነው። ይህን ታሪክ እንዳካፍላችሁ ያነሳሳኝ ሰሞኑን (ግንቦት... Read more »

የኢትዮጵያ አይነ ስውራን ብሔራዊ ማህበር ከተመሰረተ 59 ዓመታትን ያስቆጠረ አንጋፋ ማህበር ነው። ማህበሩ የተቋቋመበትን ዓላማ መሰረት በማድረግ ዓይነ ስውራን ዜጎች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ የተለያዩ ስራዎችን ሲሰራ የቆየና በዚህ ስራውም በርካታ ዓይነ... Read more »