ከምሁራን የሚገኙ ሀሳቦች ለፖሊሲ ግብዓትነት ሊውሉ እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ በተጀመሩ ምሁራንን ያሳተፈ ውይይት ላይ የተገኙ ሀሳቦች በቀጣይ በሚወጡ ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች ላይ መካተት እንዳለባቸው ተገለፀ። የፖለቲካና የኢኮኖሚ ምሁር የሆኑት ዶክተር ቆስጠንጢኖስ በርኸ እንደሚናገሩት፤ በአገሪቱ የሚደረጉ የተለያዩ የውይይት መድረኮች ለህብረተሰብ... Read more »

የግል ትምህርት ቤቶች ደረጃ እየተሻሻለ መሆኑ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ላይ እየተደረገ ባለው የክትትል ሥራ የግል ትምህርት ቤቶች ከነበሩበት ደረጃ መሻሻሎች እያሳዩ መሆኑ የአጠቃላይ ትምህርት አግባብና ጥራት ሬጎላቶሪ ኤጀንሲ ገለፀ።ነገር ግን አንዳንድ ተቋማት አሁንም ከደረጃ... Read more »

ከአምስት ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የድሬዳዋ ደወሌ የክፍያ መንገድ ተመረቀ

ድሬዳዋ፡-በ2004 ዓ.ም ግንባታው የተጀመረው አምስት ነጥብ ሁለት ቢሊዮን ብር ወጪ የተደረገበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ታሪክ ሁለተኛ የሆነው የድሬዳዋ ደወሌ የክፍያ መንገድ ተመርቆ ሥራውን ጀመረ። የመንገዱ ወደ ሥራ መግባት በኮሪደሩ ያለውን የትራንስፖርት ፍሰት... Read more »

የሸገር ፕሮጀክት ከ “ሸገር” ባሻገር

የአዲስ አበባ ወንዞች መበከል ከአዲስ አበቤዎች ባለፈ በታችኛው የወንዞቹ ተፋሰስ አካባቢዎች በሚኖሩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ላይ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጽዕኖ ማሳደራቸውን ጥናቶች ያመለክታሉ። ችግሩም በጊዜ መፍትሄ ካልተሰጠው ጉዳቱን ሊያከፋው፤ ለጭቅጭቅም መንስኤ ሊሆን እንደሚችል ባለሙያዎች... Read more »

በቱሪዝም ዘርፍ የቅንጅታዊ አሰራር ክፍተት መኖሩ ተጠቆመ

አዲስ አበባ:- በቱሪዝም ኢንዱስትሪው ዘርፍ ወደ ተሻለ ደረጃ ለመሸጋገር የሚያስችል ቅንጅታዊ አሰራር አለመኖሩ ተገለፀ። የኢትዮጵያ የሆቴል ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲቲዩት ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ አስቴር ዳዊት በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለፁት ዘርፉን የኋልዮሽ እያስኬደው ያለው... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የፅዳትና ችግኝ ተከላ መርሐግብር አከናውነዋል

. ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸውም ትላንት ከሰዓት በኋላ ችግኝ ተክለዋል  አዲስ አበባ ፡- የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ትናንት በተካሄደው ወርሃዊ ‘’ሰርክ ኢትዮጵያን እናጽዳ’’ የጽዳትና የመንጻት መርሐግብር በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ተገኝተው... Read more »

የታመመው እግር ኳሳችን ፍቱን መድሃኒትን ይፈልጋል!

ገና ከጠዋት ጽንሰ ሃሳቡ እውን ሲሆን መርሆዎቹ ሰላም፣ አንድነት፣ መቻቻልና መከባበር ናቸው። ዘረኝነት፣ ጸብ ግጭትና መናቆር ከቆመበት ዓላማ ጋር በፍጹም የማይሄዱና የሚጸየፋቸው ነገሮች ናቸው። በግጭት እና አለመግባባቶች ተለያይተው የነበሩ ህዝቦች ስፖርት በፈጠረው... Read more »

ስምንት ተቋማት

* መሰረተ ልማትን በፍትሐዊነት በማከፋፈል ረገድ ችግር ነበረባቸው * የፍትሐዊነት ቁጥጥር መስፈርት አውጥተው እንዲሰሩም አቅጣጫ ተቀምጧል  አዲስ አበባ፤ ኢትዮ ቴሌኮምን ጨምሮ ስምንት የፌዴራል ተቋማት በተደረገባቸው ግምገማ እስከአሁን መሰረተልማትን ለክልሎች በፍትሐዊነት በማከፋፈል ረገድ... Read more »

የደረቅ ወደቦች ማስፋፊያ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ የባህር ትራ ንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የሎጅስቲክስ አገልግሎትን ፈጣንና ዘመናዊ ለማድረግ የደረቅ ወደብ ማስፋፊያዎችን እየሠራ ነው። ለወደብ ማስፋፊያዎችም ከዓለም ባንክ ጋር በመተባበር በጀት መያዙን አመልክቷል። የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ... Read more »

150 ቀናት የተያዘላቸው 1ሺ170 ቤቶች ግንባታ በሐምሌ መጨረሻ ይጠናቀቃል

አዲስ አበባ፤ በቦሌ አራብሳ በ150 ቀናት እንዲጠናቀቁ ታቅዶ የተጀመሩ 15 የኮንዶሚኒየም ህንጻዎች ጥራታቸውን ጠብቀው በፍጥነት እየተገነቡ መሆኑን እና በሐምሌ ወር መጨረሻ ቀለም ተቀብተው እንደሚጠናቀቁ የልደታ ቤቶች ግንባታ ጽህፈት ቤት አሳውቋል። በአዲስ አበባ... Read more »