በእሳት የተፈተነ ወርቅ

ወርቅ በዕሳት እንደሚፈተነው ሁሉ የሰው ልጅ በመከራ ይፈተናል። አገርም ሊያፈርሷት በሚሞክሩ ሃይሎች ትፈተናለች። ሰው ሰው ነኝ ብሎ ካላመነ እና ፈተናውን ለማለፍ ካልታገለ ይወድቃል፤ ወርቅም ወርቅነቱን በእሳት ተፈትኖ ባለመቅለጥ ካላስመሰከረ ድንጋይ ነው ተብሎ... Read more »

ዘረ ብዙው አባይ ፤

(የመጨረሻ ክፍል) ይህ መጣጥፍ ከመጀመሪያው የቀጠለና ሲሆን ኢ/ር ወንድሙ ተክሌ ሲጎ ( ፒ ኤች ዲ ) ባለፈው አመት በ “ ዘ ኢትዮጵያን ሄራልድ ላይ “ ፤ “ An Egyptian Illusion of Control... Read more »

እርዳታ ሰጪ- ነጋዴዎች

 እርዳታን ማንም አይጠላም፤ በተለይ የተቸገረ ሰው ደግሞ ዕርዳታን አጥብቆ ይፈልጋል፡፡ ያለው ለሌለው ቢመጸውት ነውር አይደለም። አገራችን አሁን ካለችበት ፈታኝ ወቅት በፊትም ቢሆንም ከለጋሽ አገሮች የተለያዩ እርዳታዎችን ተቀብላለች፤ እርሷም ቢሆን ያላትን መለገሷን ታሪክ... Read more »

ዘረ ብዙው አባይ ፤

( ክፍል አንድ ) ከዚህ በኋላ ትውልድ እስከ ምፅአት አይኑን” ከዘረ ብዙው “ አባይም ሆነ ከታላቁ የህዳሴ ግድብ አያነሳም። ስለ አባይና ስለ ህዳሴው ግድብ ለመስማት ጀሮውን አቁሞና አዘንብሎ በንቃት ይጠባበቃል። ታላቁ መፅሐፍ... Read more »

የምዕራባዊያኑ ሸፍጥ

 ምዕራባዊያኑ ኢትዮጵያን ማፈራረስ የዘመናት እልማቸው ነበር። ተሳክቶላቸውም ባያውቅም፤ ፍላጎታቸውን በውስጣቸው ደብቀው የህልም ቅዥት እንደሆነባቸው ኖሯል። የተሳካላቸው እየመሰላቸው ቢደክሙ ሌሎች ሀገራት ላይ የፈጸሙትን ሀገር የማፈራረስ ሴራ በኢትዮጵያ ምድር ከቶ ሊሳካላቸው አይቻልም።ሙከራቸው እየከሸፈ ወጥመዳቸው... Read more »