ኢህአዴግ ያንቀላፋበት የፊንፊኔ አጀንዳ

እነሆ የፊንፊኔ/አዲስአበባ አጀንዳ ወደ ጠረጴዛው ተመልሷል። ኦሮሚያ በአዲስአበባ ላይ ያላት ልዩ ጥቅም መከበርን አስመልክቶ ከ23 ዓመታት በፊት በሕገመንግሥቱ ምላሽ ያገኘ ቢሆንም ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ ሕገመንግሥታዊ ድንጋጌውን መተግበር ባለመቻሉ ዛሬም ወደግጭት ለሚያንደረድሩ ውዝግቦች... Read more »

ስድስቱ የኢህአዴግ ቀናት

አንድ አባባል አለ፤ “እናቴን ያገባ ሁሉ አባቴ ነው” የሚል። እናም አንባቢ ሆይ የአገራችን አስተዳዳሪ ኢህአዴግ ነውና የእሱ ውደቀትና ድል የእኛም ውድቀትና ድል ነው ብዬ አምናለሁ። ስለሆነም ለአፍታም ቢሆን ወደኋላ ልመልስዎትና የኢህአዴግን የስድስት... Read more »

ሰሞንኛው «እንዲያው ዘራፌዋ!»

ታሪክ ታሪክን ይድገም ወይንም ታሪክ የራሱን አምሳያ ይፍጠር በእውነቱ እርግጠኛ አይደለሁም። የሆነው ሆኖ ትናንትን ከዛሬ፣ ዛሬንም ከነገ ጋር የሚያጣቅሱ ክስተቶች ደጋግመው የመከሰታቸው ነገር ግን እርግጥ ነው። ወደ ሀገራችን ቀደምት ታሪክ መለስ ብዬ... Read more »

ከዘውግ ፈለፈል አገራዊነት ይቅደም

አንዳንድ ጊዜ እንደ ዘበት በአንድ አጋጣሚ በህይወታችን ገፅ ላይ የተፃፈ ወይም የተከተበ ሁነት፣ ገጠመኝ፣ ሀሳብ አልያም እውቀት በክፍል ከቀሰምነው ቀለም ይደምቃል፡፡ የዛሬ አጀንዳዬን ርዕስ የሰማሁበት አጋጣሚ ከ25 ዓመታት በኋላም እንኳ ትላንት የሆነ... Read more »

ወጣቱ በኢትዮጵያዊነት እሴት እንዲታነፅ የድርሻችንን እንወጣ

ኢትዮጵያ ለዓመታት በበረታባት ምጥ ስትናጥ ቆይታ አሁን ጊዜው ደርሶ የሠላም አየር ልትተነፍስ፣ ዴሞክራሲን ልታሰፍንና የህዝቦቿን ሠላም ልታረጋግጥ እየታተረች ትገኛለች። በዚህ ጥረት ውስጥ ታዲያ ጥቂት የማይባሉ መልካም ትዕይንቶች ታይተዋል። አስደሳች ወሬዎች ተደምጠዋል። ተስፋ... Read more »

ታሪክ ነጋሪ ሐውልቶችን እንዴት እንወቃቸው?

ኢትዮጵያ የቅኝ ግዛት ረሃብ ተጠናውቷቸው ከአውሮፓ ወደ አፍሪካ ከመጡ ሃያላን ሃገራት መካከል ጣሊያንን እ.ኤ.አ በ1896 በአድዋ ጦርነት ድል ነስታለች፡፡ በወቅቱ ገናና የነበረው የጣሊያን መንግሥት በጥቁር አፍሪካውያን የደረሰበት ሽንፈትም በታሪክ አሳፋሪው ተብሏል፡፡ ድሉ... Read more »

ግዴታችንን እንወቅ፣ መብታችንንም እንጠይቅ!

ስለግብር ብዙ ብዙ ተብሏል፡፡ ግብርን መክፈል ሀገራዊ ግዴታ ነው ከሚለው ጀምሮ ግብር ለሀገራዊ እድገት እስካለው ጠቀሜታ ድረስ ብዙ ተነግሯል፤ ያም ሆኖ ግን አሁንም ቢሆን በዚህ ዙሪያ በአንድ መንፈስ ከስምምነት ተደርሷል ለማለት የሚቻል... Read more »

የቫይረሱን ስርጭትና አጋላጭ ሁኔታዎች ለመቀነስ የባለድርሻ አካላት ሚና

የቫይረሱን ስርጭትም ሆነ አዲስ በቫይረሱ የመያዝ መጠን እንዲሁም ሌሎች ተያያዥ ህመሞች ምክንያት የሚከሰተውን የሞት መጠን ከመቀነስ ረገድ የባለድርሻ አካላት ሚና በጣም ሰፊና የማይተካ መሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህሞ መዘናጋቱ እየበረታ ሲመጣ... Read more »

መፍትሔው አዲስ ኪዳን ለኢትዮጵያ መግባት ነው

 አገር መቼ ትፈርሳለች ቢሉ አያገባኝም የሚል ትውልድ የተፈጠረ ዕለት ይባላል፡፡ ሀገር የመገንባት ህልማችንን እውን ለማድረግ ከሰላም ውጪ አማራጭም ሆነ አቋራጭ የለም፡፡ ልዩነትን ከሚያሰፉ አስተሳሰቦች ወጥተን በሚያጋሩን ዙሪያን አብረን መሥራት ይገባናል፡፡ አንድ ካልሆንን... Read more »

መገናኛ ብዙኃን ከዋልታ ረገጥነት ወደ መሪነት

በ1970ዎቹ መጀመሪያ፣ የቼክ ድንበርተኛ በነበረችው የዛን ጊዜዋ ሶሻሊስት ፖላንድ ስዊድኒክ ከተማ ነዋሪዎች ሰርክ ምሽት 1:30 ላይ የመንግሥቱ ቴሌቪዥን የሚያሰራጨውን እጅ እጅ የሚል ፕሮፓጋንዳ ላለማየት በመሀል ከተማዋ ወደምትገኝ አነስተኛ መናፈሻ ውሾቻቸውን አስከትለው አየር... Read more »