ኮሚሽኑ በአማራ ክልል በቅርቡ የተሳታፊ ልየታ ሥራ ይጀምራል

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል በቅርቡ የተሳታፊ ልየታ ሥራ እንደሚጀምር ገለጸ፡፡ የምክክር ኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ(ዶ/ር) ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ ባለፈው ሳምንት የኮሚሽኑ ልዑካን ወደ ባህር ዳር ከተማ በመሄድ... Read more »

መንግሥት 12 ነጥብ 57 ቢሊዮን ብር የነዳጅ ድጓማ አድርጓል

– 102 ሺህ 329 ተሽከርካሪዎች ከድጎማ ተጠቃሚነት ታግደዋል አዲስ አበባ፡- መንግሥት በ2016 በጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ለሕዝብ አገልግሎት ሰጪ ተሽከርካሪዎች 12 ነጥብ 57 ቢሊዮን ብር የነዳጅ ድጓማ ማድረጉን ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ።... Read more »

“ለሀገራችን ልማትና ሰላም በወንድማማችነት መንፈስ በጋራ ልንቆም ይገባል” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፡- ሀገራችንን ለማልማትና ለሕዝባችን ሰላም ለማምጣት ጦርነት፣ መበላላትና መገዳደል ይብቃና በወንድማማችነት መንፈስ በጋራ መቆም ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። በነቀምቴ ከተማ ወለጋ ስታዲየም የለውጡን መንግሥት የሚደግፍ ሰልፍ “ወለጋ... Read more »

 ለ10 ዓመት ኮማ ውስጥ የቆየ ባሏን የተንከባከበች ባለቤቱ የጥንካሬ ተምሌት ተብላለች

በቻይና ለ10 ዓመታት ኮማ ውስጥ የነበረውን ግለሰብ ስትንከባከብ በመቆየቷ ሲነቃ ከተመለከተች በኋላ ባለቤቱ የጥንካሬ ተምሳሌት ተብላ በቻይና እየተወደሰች ይገኛል። በምሥራቃዊ ቻይና አንሁይ በተባለችው ግዛት ነዋሪ የሆነችው ሰን ሆንግሻይ ባሏ እ.አ.አ. በ2014 በገጠመው... Read more »

በደቡብ አፍሪካ አንድ ሕንፃ ተደርምሶ በርካቶች መውጫ አጥተዋል

በደቡብ አፍሪካ በግንባታ ላይ ያለ አንድ ሕንፃ ተደርምሶ አራት ሰዎች ሕይወታቸው ሲያልፍ በርካቶች መውጫ ማጣታቸው ተነገረ። በሕንፃው ውስጥ መውጫ ያጡ 51 ሰዎችን ሕይወት ለመታደግ የነፍስ አድን ርብርብ መጀመሩም ተገልጿል። በዌስተርን ኬፕ ግዛት... Read more »

ስልጠናው የደንብ ማስከበር አባላት የአገልጋይነት ስሜት እንዲላበሱ የሚያስችል ነው

ሠንዳፋ፡- ለደንብ ማስከበር አባላት እየተሰጠ ያለው ስልጠና የአገልጋይነት ስሜት እንዲላበሱና ተልዕኳቸውን በብቃት እንዲፈጽሙ የሚያስችል መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን አስታወቀ። በመዲናዋ የሚታየውን ሕገ-ወጥነት ለመቆጣጠር የሚረዳ የአቅም ግንባታ ስልጠና በትናትናው... Read more »

 በፀጥታ ችግሮች ሳቢያ የደም አሰባሰብ በከተሞች ተወስኗል

አዲስ አበባ፡- በተለያዩ አካባቢዎች ባሉ የፀጥታ ችግሮች ሳቢያ የደም አሰባሰብ ሂደት በከተማ መወሰኑን የኢትዮጵያ ደምና ህብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት አስታወቀ። የአቅርቦት ችግሩን ለመቅረፍ ከተቋማት ጋር እየተሠራ መሆኑም ተገልጿል። የኢትዮጵያ ደምና ህብረ ህዋስ... Read more »

 «56 በመቶው የጨቅላ ሕፃናት ሞት የሚከሰተው በጤና ተቋማት የንጽህና ጉድለት ነው» – የጤና ሚኒስትር መቅደስ ዳባ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፡- በታዳጊ ሀገራት 56 በመቶው የጨቅላ ሕፃናት ሞት የሚከሰተው በጤና ተቋማት የንጽህና ጉድለት ነው ሲሉ የጤና ሚኒስትር መቅደስ ዳባ (ዶ/ር) ገለጹ። የ“ጽዱ ኢትዮጵያ” ንቅናቄ አካል የሆነው የጽዱ ጤና ተቋማት ንቅናቄ መርሀ-ግብር... Read more »

 ሕገ ወጥ ስደትን ለመከላከል ሁሉን አቀፍ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራ እየተሠራ ነው

49 ሺ 491 ተመላሾች የሥራ እድል ተፈጥሮላቸዋል አዲስ አበባ፡- ሕገ ወጥ ስደትን ለመከላከል ሁሉን አቀፍ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎችን አጠናክሮ እየሰራ መሆኑን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ለ49 ሺ 491 ከስደት ተመላሾች የሥራ... Read more »

የስታርት አፕ ሥነ-ምህዳርን ምቹ ለማድረግ የድጋፍ ማዕቀፍ ያስፈልጋል

አዲስ አበባ፡- የስታርት አፕ ሥነ-ምህዳርን ምቹ ለማድረግ የድጋፍ ማዕቀፍ ያስፈልጋል ሲል የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የ2016 በጀት ዓመት የ9 ወራት እቅድ አፈጻጸሙን ለኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በትናንትናው እለት... Read more »