
ሰላም በሰው ልጆች መካከል መተኪያ የሌለው የሕልውና መሰረት ነው። ከተሰጡን ስጦታዎችም ሁሉ በላጩ ነው። በተለይ እንደ ኢትዮጵያ ላሉ የጋራ ታሪክ ሰንደው ለሚኖሩ ሀገራት ትርጉሙ ለየት ይላል። አሁን አሁን የዘመናዊነት መለኪያ እየሆነ መጥቷል።... Read more »

ሰኔ 16/2017 ዓ.ም (አዲስ አበባ) የኢፌዴሪ የስራና ክህሎት ሚኔስቴር በውጭ ሀገራት የሚሠሩ ኢትዮጵያውያንን መብት፣ ደህንነት እና ዘላቂ ጥቅም ለማስጠበቅ ያለመ የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት ረቂቅ አዋጅ አዘጋጅቶ አቅርቧል። ረቂቅ አዋጁ ግንቦት 21... Read more »

ከረጢቶች/ ቦርሳዎች በጥንቱ ዘመን ለሰው ልጆች አገልግሎት ይሰጡ እንደነበር የታሪክ መዛግብት/መረጃዎች ያመለክታሉ። ምግብን ጨምሮ የተለያዩ ቁሳቁሶች እና አዝዕርት እህሎች ለመያዧነት ያገለግሉም ነበር። ብዙ ጊዜም ከጥጥ፣ ከቆዳ፣ ከቀርቅሃ፣ ከዘምባባ ወይም ከሰሌን፣ ከቃጫ (ዘንቢል... Read more »

ይህ ጸሐፊ እንደማንኛውም ሠራተኛ እለት በእለት በመኖሪያ ቤቱና በመሥሪያ ቤቱ መካከል ያልተቋረጠ ምልልስ ያደርጋል። በምልልሱም በሁለቱ መካከል ያሉ ክስተቶችን፣ ሁነቶችን፣ አጠቃላይ እንቅስቃሴዎችን ይመለከታል። የቀኑን ባያውቅም በተለይ የጠዋትና ማታዎቹን ቆም ብሎ እስከ መመልከት... Read more »

እስቲ ለመሆኑ ሰላምን የማንፈልግ አለን? ቅሉ ምርጫችን ሳይሆን ግዴታችን ነው። ምክንያቱም ከመኖር በፊት ለመወለድም ሰላም ይሻል። ተወልዶ ለመኖር ብቻ ሳይሆን ሞቶ ለመቀበርም ሰላም ያስፈልጋል። ‘አሟሟቴን አሳምርልኝ’ ከማለታችን በፊት ጸሎታችን ለሰላም መሆን አለበት።... Read more »

ኢትዮጵያ ትንታዊት ሀገር ነች። ባስቆጠረቻቸው በርካታ ሺህ ዓመታትም ግብርናን ዋነኛ የኢኮኖሚ ምንጭ አድርጋ ስትጠቀም ኖራለች። ዛሬም ድረስ ግብርናን የሚተካ የኢኮኖሚ ሴክተር አልተገኘም። ይህ መሆኑ ደግሞ ካላት ሕዝብ ውስጥ እስከ 80 በመቶ የሚደርሰው... Read more »

ኢትዮጵያ የወጣት ምድር ናት። በዚህ ላይ የበለፀገ የግብርና ጸጋ ያደላት፣ፈጣን የከተሞች መስፋፋት እና እድገት የሚታይባት እንዲሁም የዲጂታል መሠረተ ልማቷ በፍጥነት እየለማ ስለሆነ ለጀማሪ ፈጠራዎች ወይም ስታርትአፖች አልያም ለቢዝነስ ሥራ ጀማሪዎች ምቹ ወይም... Read more »

በኢትዮጵያ ስፖርት ውስጥ አትሌቲክስና እግር ኳስ ከሌሎቹ የተሻለ እንቅስቃሴ አላቸው። አትሌቲክስ ከእግር ኳሱ በተለየ በዓለም አቀፍ ደረጃ ኢትዮጵያ ስኬታማ የሆነችበት ጭምር ነው። በአንፃሩ ኢትዮጵያ በእግር ኳሱ ኋላ የቀረች ሀገር ብትሆንም ስፖርቱ በሕዝብ... Read more »

የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ጸጋዋ ተዘርዝሮ የሚያልቅ አይደለም። በበረከት የተጎበኘችበት እድሏ ከብዙ ችግሮች ታድጓት ዛሬን እንድታይ አድርጓታል። እንደሌሎች ሀገራት በአውሎ ንፋስ፣ በሙቀትና በድንገተኛ ጎርፍ እንዳትጥለቀለቅና ዜጎቿን እንዳታጣም መከታ ሆኗታል። የተፈጥሮ ጸጋዋ ንጹህ አየር እንድትተነፍስ፣... Read more »

ከሰሞኑ ለአንድ ጊዜ ብቻ ጥቅም ላይ የሚውሉ ፕላስቲኮችን የሚከለክል ሕግ ወጥቷል በሚል ብዙ አስተያየቶችን አያለሁ። አፈጻጸሙን ገና የምናየው ቢሆንም፤ የሕጉን መውጣት አስፈላጊነት ለረዥም ጊዜ ከጓደኞቼ ጋር በመሆን የፕላስቲክን ጎጂነት ለማሳየት እየሠራን ለማስተማር... Read more »