የባሕል እመቤቷ ሻምበል ደመቀች መንግሥቱ (ሎሚ ተራተራ )

  ሀገር በተለያዩ ጊዜያትና አጋጣሚዎች ጀግኖችን ታፈራለች:: እነዚህ ጀግኖቿ ደግሞ በተሰማሩበት መስክ ሁሉ የሀገራቸውን ስም ያስጠሩ ሰንደቋም ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ ያደረጉ ናቸው:: ታዲያ እነዚህን ጀግኖቿን በሚገባቸው ልክ አክብራለች ወይ ከተባለ መልሱ አላከበረችም... Read more »

የእደጥበብ ባለሞያዋ

  ከቢለዋ ከፍ ባለ የሥለት መሣሪያ በመጠቀም፤ ቀርከሃውን እየሰነጠቁ ያዘጋጃሉ። ሥራቸውን በፍጥነት ሲያከናውኑ፤ የሚጠቀሙበት ሥለታም መሣሪያ ለአደጋ እንዳጋያልጣቸው የሚል ስጋት ውስጥ ይጨምራል። እጃቸው ሥራውን በመልመዱ ሳት እንኳን ሳይሉ፤ በፍጥነት በያዙት የሥለት መሣሪያ... Read more »

በመምህርነት ተጀምሮ በመምህርነት የተጠናቀቀውየትምህርት ቤት ትውስታ

‹‹መምህር ማንነቱ በሥነ ምግባርና እውቀቱ ትውልድ መገንባቱ!!›› እንዲህ ያለ መልእክት ያለው ጽሑፍ በትምህርት ቤቶች ቅጥር ግቢ ውስጥ የተለመዱ ናቸው፡፡የመማር ማስተማር ሥራቸውን የሚገልጹ በግድግዳዎች ላይ በመለጠፍ የተለያዩ መልእክቶችን ያስተላልፋሉ፡፡ እኛም በአዲስ አበባ ከተማ... Read more »

 ከየኔታ እስከ ዋቄ ፈታ

መምህር ዮሐንስ ሺበሺ የተወለዱት ከሰላሌ በቅርብ ርቀት በሚገኘው ምሥራቅ ጎጃም ደጀን ከተማ ሲሆን እድገታቸውም እዚያው ነበር ዕድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስም በአካባቢያቸው በአብነት ትምህርት ቤት ፊደል መቁጠር ጀመሩ፡፡ በዚያ የልጅነት ዕድሜያቸው ቀለም የመቀበል ችሎታቸው... Read more »

ባለራዕዩ – በሻካራማው መንገድ

የተክለኃይማኖት ትዝታዎች መሀል አዲስ አበባ ሰፈረ – ተክለኃይማኖት። የበርካቶች መገኛ የብዙኃን መኖሪያ። ይህ አካባቢ ሁሉም በአቅሙ ሰርቶ፣ ለፍቶ ያድርበታል። ዕድሜ ጠገቡ ሰፈር ተሳስበው ፣ ተዋደው የሚ ኖሩበት ዋርካ ነው ። በዚህ ስፍራ... Read more »

ቤት ለእንቦሳ

የተወለደችው አዊ ዞን አገው ምድር ዳንግላ ነው። እስከ ስምንት ዓመቷ ድረስም በተወለደችበት አካባቢ በአያት እጅ የማደግ እድሉን አግኝታለች፤ የዛሬ የሕይወት ገጽታ ዓምድ እንግዳችን ወይዘሮ መስከረም ተስፋዬ። ወይዘሮ መስከረም በትውልድ አገሯ ላይ በምታድግበት... Read more »

 ከሁለት አሥርት ዓመታት በላይ በበሬ በላችነት

 ለዓውድ ዓመት ሰው እንደቤቱና እደአቅሙ እርድ ያደርጋል፡፡ የቻለም ቅርጫ ይጨምራል። ታዲያ ሴቶች የዶሮ ብልት በማውጣት እንደሚፈተኑት ሁሉ ወንዶችም በጉን በሬውን በመበለት ይፈተናሉ፡፡ በተለይ የበሬውን ዳቢት ከሻኛ መለየቱ ላይ እውቀት ይጠይቃል፡፡ ለዚህ ነው... Read more »

በአርብ ማዕድ የማይተዋወቀውን የሚያሰባስቡት እናት

አስፓልት መንገድ ለአካባቢ ገጽታ ምን ያህል ዋጋ እንዳለው የሚረዱት የተጎሳቆሉ መንደሮችን ገመና ሸፍኖ መያዙን ሲታዘቡ ነው። አስፓልቱን ተከትሎ የተለያዩ የንግድ ሱቆች ገጽታቸውን ለማሳመር የሚያደርጉት ጥረት አካባቢውን ይለውጠዋል። ከንግድ ሱቆች ጀርባ ግን እጅግ... Read more »

28 ዓመታትንበአስከሬን መርማሪነት

የሰው ልጅ ሕይወት በሁለት ጫፎች መሃል ነው። በውልደትና በሞት መሃል። ሰው የተወለደ ዕለት ደስታው እጥፍ ድርብ ነው። ያንን ደስታ ለማክበርም እናት አባት ቤተሰብ ዘመድ አዝማድ ሁሉ የሚችለውን ያደርጋል። ኋላም የተወለደው አድጎ ተምሮ... Read more »

ቆይታከብላታ አማረ አያሌው ጋር

ከሰውም ሰው አለ የሚለው መቸም ቢሆን ያስኬዳል። ሁላችንም አንድ እስካልሆንን ድረስ ሀሳቡም ሆነ አስተሳሰቡ መሬት ጠብ የሚል አይደለም። አዎ . . . ከሰውም ሰው አለ። ይህ ከ“ሰውም ሰው አለ . . .”... Read more »