
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል (ገና) በሰላም አደረሳችሁ!! የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል መለያየት የጠፋበት፣ መከፋፈል የተወገደበት፣ የአንድነት በዓል ነው። ሰውና እግዚአብሔር፣ ምድርና ሰማይ፣ ነፍስና ሥጋ፣ ሰውና መላእክት አንድ የሆኑበት በዓል... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ የገቢና ወጪ ንግድ አገልግሎት ረጅም ጊዜ የሚወስድ፣ ውስብስብ፣ ግልፅነት የጎደለውና ለሙስናና ብልሹ አሰራር የተጋለጠ ሆኖ የቆየ ሲሆን በዚህም አጠቃላይ ሂደቱ ረጅም ጊዜ የሚወስድ፣ እንደደሀገርም የገበያ ተወዳዳሪነትን ገድቦት እንደቆየ ይነገራል፡፡... Read more »

አዲስ አበባ፡- በክልሎች ግንኙነት ላይ ያተኮረ ረቂቅ አዋጅ ላይ ለመወያየት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግ ፍትህና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ጥሪ ቢያቀርብም የአንድም ክልል ተወካይ አልተገኘም። የፌዴሬሽን ምክር ቤት ክልሎች ከክልሎች ጋር... Read more »

በ170 ተማሪዎች ላይ የአንድ ዓመት ቅጣትና እስከ መጨረሻው ከዩኒቨርሲቲዎች የማባረር እርምጃ ተወስደ አዲስ አበባ፡- በኦሮሚያ እና በአማራ ክልል እንዲሁም በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲዎች እየተከሰተ ያለውን ረብሻ ሙሉ ለሙሉ ለማስቆም እና ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሥራን... Read more »

– ከውጭ ተጽዕኖ ነፃ ያደርጋል አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ ውስጥ ተግባራዊ እንዲሆን ይፋ ያደረገችው አገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ በአግባቡ ከተመራ ጠንካራ ኢኮኖሚ ለመገንባት እና ከውጭ ተጽዕኖ ነፃ እንድትሆን እገዛ እንደሚያደርግ ተገለፀ። ማሻሻያውን በማስመልከት... Read more »

የበዓል ሰሞን መሠረታዊ ምርቶች ከመወደዳቸውም ባሻገር የፍላጎት መጠንም ይጨምራል።ይህን ለመታዘብ ደግሞ የገበያ ቦታዎችንና የሸማች ሕብረት ሠራ ማህበራትን ሱቅ መመልከት በቂ ነው። ዛሬ በተለያዩ ቦታዎች የበዓል ገበያ ትርምስ የሚበዛበት ወቅት በመሆኑ የምርት እጥረትና... Read more »

አዲሰ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ጎዳናዎች ላይ በሕገወጥ መንገድ ይነግዱ ከነበሩት ውስጥ 19 ሺህ ስድስት መቶ ነጋዴዎች ሕጋዊ መስመር ተከትለው እንዲሠሩ መደረጉን የአዲስ አበባ ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታወቀ፡፡ በቢሮ መደበኛ ያልሆነ... Read more »

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ ባላት እምቅ የተፈጥሮ ሀብት እና በተለያዩ አማራጮቿ ለውጭ ኢንቨስትመንት ተመራጭነቷ እጅግ መጨመሩ ተገለፀ። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ መኮንን ሃይሉ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት፤ የውጭ ባለሀብቶች... Read more »

አዲስ አበባ:- በደቡብ ክልል ወላይታ ሶዶ ለሚገኘው የኦቶና ዓይነሥውራን አዳሪ ትምህርት ቤት የፌዴራል ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን የምግብ እና የአልባሳት ድጋፍ መስጠቱ ትምህርት ቤቱን ከመዘጋት እንዳተረፈው ተገለፀ። የኢትዮጵያ ዓይነሥውራን ማህበር ፕሬዚዳንት አቶ ወሰን... Read more »
ለዜጎችን ቀልጣፋና ጥራት ያለው ፍትህ ለመስጠት የዳኝንት አገልግሎት አሰጣጥ ሂደቱን እያሻሻለ መሆኑን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታቋል። ፍርድ ቤቱ የዳኝነት ስርዓቱን በማዘመን የተገልጋዮች ዕርካታ ለማሳደግ ዘርፈ ብዙ ስራዎችን እያከናወነ መሆኑ የፌዴራል መጀመርያ... Read more »