በጥብቅ ሲፈለጉ የነበሩ የአሸባሪው ህወሓት ቡድን አባላት ጅቡቲ ላይ በቁጥጥር ስር ውለው አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ ፦አገሪቱን የሽብር ቀጠና ለማድረግ ሲንቀሳቀሱ እና በጥብቅ ሲፈለጉ የነበሩ የአሸባሪው ህወሓት ቡድን አባላት በጅቡቲ መንግስት በቁጥጥር ስር ውለው አዲስ አበባ መግባታቸውን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ ከትናንት በስቲያ ማምሻውን እንዳስታወቀው... Read more »

“ኢትዮጵያ ለምታከናውናቸው ተግባራት ሁሉ ድጋፍ ለማድረግ ቁርጠኛ ነኝ” – ሴናተር ጀምስ ኢንሆፍ

 አዲስ አበባ ፦ ሴናተር ጀምስ ኢንሆፍ ኢትዮጵያ በምታከናውናቸው ተግባራት ሁሉ ድጋፍ ለማድረግ ቁርጠኛ መሆናቸውን አረጋገጡ ። በተደረገላቸው አቀባበል ደስተኛ መሆናቸውን አስታወቁ ። ሴናተር ጀምስ ኢንሆፍ ትናንት ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ... Read more »

“የሃሳብ ድርቅ የመታቸው ሃይሎች ወደፊትም አደናጋሪ መረጃ ሰርተው ሊለቁ ስለሚችሉ ዜጎች ጥንቃቄ ሊያደርጉ ይገባል” -ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ የብልጽግና ፓርቲ የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ሃላፊ

አዲስ አበባ፡- የሃሳብ ድርቅ የመታቸው ሃይሎች ወደፊትም አደናጋሪ መረጃ ሰርተው ሊለቁ ስለሚችሉ ዜጎች ጥንቃቄ ሊያደርጉ እንደሚገባ የብልጽግና ፓርቲ የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ አስታወቁ። ዶክተር ቢቂላ በተለይ ለአዲስ... Read more »

ተሰግቶ የነበረው የኢኮዋስ እገዳ በማሊ መራዘምና አንድምታው

በማሊ ተደጋጋሚ የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራዎች ሲስተናገዱ ነበር። እ.ኤ.አ. በመስከረም ወር 2013 በመፈንቅለ መንግሥት ስልጣን የያዙት ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ቡባካር ኬታ በሀገሪቱ የተቀጣጠለውን ህዝባዊ አመፅ በመጋፈጥ አንድ ማድረግ አለመቻላቸውን ተከትሎ፤ እ.ኤ.አ በነሐሴ ወር 2020... Read more »

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የጉራጊኛ ቋንቋን ለቀጣዩ ትውልድ ለማሸጋገር እየሰራ እንደሚገኝ አስታወቀ

ወልቂጤ፡- የጉራጊኛ ቋንቋን ጠብቆ ለማቆየት፤ ወደፊትም የትምህርት፣ የስራና የቴክኖሎጂ ቋንቋ እንዲሆንና ከትውልድ ትውልድ ለማሸጋገር እንዲቻል ቃላት የማሰባሰብ ስራ በመስራት ላይ እንደሚገኝ የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ምክትል ፕሬዚደንት ዶክተር ሃብቴ ዱላ ገለጹ፡፡ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የጉራጊኛ... Read more »

“አሜሪካን መሰል እገዳዎችን የምትጥለው የእሷን ሃሳብ ተቀብሎ አላቀነቅንም ባሏት አገራት ላይ መሆኑ የሚገርምም የሚያስጨንቅም አይደለም” -አቶ ግርማ ባልቻ በግብጽ የኢትዮጵያ ዲፕሎማት የነበሩ

አዲስ አበባ፦ አሜሪካን የቪዛና ሌሎች እገዳዎችን የምታደርገው በኢትዮጵያ ላይ ብቻ ሳይሆን የእሷን ሃሳብ ተቀብለው አላቀነቅን ባሏት አገራት ላይ ሁሉ በመሆኑ ለጉዳዩ ብዙም መጨነቅ እንደማያስፈልግ በግብጽ የኢትዮጵያ ዲፕሎማት የነበሩት አቶ ግርማ ባልቻ አስታወቁ... Read more »

ሜልባ ማተሚያ ቤት ለአፍሪካ የህትመት ቴክኖሎጂ ፈር ቀዳጅ ነው

ገላን:- በአንድ ነጥብ አራት ቢሊዮን ብር ወጪ የተገነባውና በ23 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ሜልባ ማተሚያ ቤት ለአፍሪካ የህትመት ቴክኖሎጂ ፈር ቀዳጅ ይሆናል ሲሉ የሜልባ ፕሪንቲንግ፣ ፐብሊሺንግ እና ፓኬጂንግ አክሲዮን ማህበሩ የቦርድ... Read more »

ኢትዮጵያ ከእንጉዳይ ምርት የሚገባትን ያህል ጥቅም አለማግኘቷ ተገለጸ

አዲስ አበባ:- ኢትዮጵያ ከእንጉዳይ ምርት ማግኘት የሚገባትን ያህል ጥቅም እያገኘች አይደለም ሲል የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ምክር ቤት ገለጸ፡፡ ግንቦት 23 ቀን በየዓመቱ የእንጉዳይ ቀን በሚል ስያሜ እንዲከበር ተወሰነ፡፡ የምርምር ምክር ቤቱ ሴክሬታሪያት... Read more »

በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የውጭ ሀገራት ጣልቃ ገብነትን በሰላማዊ ሰልፍ አወገዙ

አዲስ አበባ:- በካናዳ፣ ኖርዌይና ጣሊያን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የውጭ ሀገራት በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነት በመቃወም በሰላማዊ ሰልፍ አውግዘዋል፡፡ በካናዳ አልበርታ ግዛት በካልጋሪ፣ ሌትብሪጅና ፎርትማክመሪ የሚኖሩ ኢትዮ- ካናዳውያን የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ... Read more »

‹‹የኢትዮጵያን የስራ ፈጠራ ችግር ለመፍታት ሀገር በቀል መፍትሄ ያስፈልጋል›› – አቶ ንጉሱ ጥላሁን የስራ እድል ፈጠራ ኮሚሽነር

 አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያን የስራ ፈጠራን ችግር ለመፍታት ሀገር በቀል መፍትሄ ያስፈልጋል ሲሉ የስራ እድል ፈጠራ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ንጉሱ ጥላሁን ገለጹ። በሆልቲካልቸር፣ በወተትና በስንዴ ምርት ዘርፎች ሰፊ የስራ እድል መኖሩ ተገለጸ። በስራ... Read more »