የቤት ለቤት የውሃ ቆጣሪ ንባብን በስማርት ቆጣሪ ለመተካት

ዲቬንተስ ቴክኖሎጂስ ከአሜሪካ ተመላሽ በሆኑ ኢትዮጵያዊያን የተቋቋመ ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ድርጅት ነው። ዲቬንተስ ቴክኖሎጂስ የፈጠራ ባለቤትነቱ መብት ያገኘበት የቴክኖሎጂ የፈጠራ ውጤት ቤት ለቤት በመዞር የሚደረግን የቆጣሪ ንባብና አላስፈላጊ የውሃ ብክነትን የሚያስቀር፤ የውሃን... Read more »

ለአሳሳቢው የትራፊክ አደጋ መፍትሄ

“ከዛሬ አምስት አመት በፊት  አንድ ጓደኛዬ ከሚስቱ ጋር ለጥምቀት በዓል ወደ ጎንደር ተጉዞ ነበር። በጉዞ ላይ እያሉ የተሳፈሩበት የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ የትራፊክ አደጋ ያጋጥመውና የሁሉም መንገደኞች ህይወት አለፈ። በአደጋውም  ጓደኛዬ ከነሚስቱ ላይመለስ... Read more »

አርቲፊሻል ኢንተለጀንስና አገራዊ ፋይዳው

አለማችን በረቀቀ የኮምፒውተር ቴክኖሎጂ እየታገዘች ሰው ሰራሽ ልህቀት ወይም አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ጥቅም ላይ ማዋል ከጀመረች ሰነባብታለች። አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የሰው ልጆች ወይም እንስሳት ሊከውኗቸው የሚችሏቸውን ተግባራት በተቀላጠፈና በተሻለ የጥራት ደረጃ መፈጸም የሚያስችል ውጤታማ... Read more »

ኃይሉ የደከመ የላፕቶፕ ባትሪን ወደ ቀድሞ ጉልበቱ የሚመልስ የፈጠራ ስራ

መምህር አቦሀይ ውብሸት ይባላሉ። መምህሩ ተወልደው ያደጉት በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን ከጐንደር ከተማ በ210 ኪሎ ሜትር እርቀት ላይ በምትገኝው ጃን አሞራ ከተማ ነው። ከ1ኛ ደረጃ እስከ 2ኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በዛው በጃን... Read more »

ዘርና ማዳበሪያን በመስመር መዝሪያ ማሽን

አቶ ረዘመ ካህሳይ ይባላሉ፡፡ተወልደው ያደጉት በትግራይ ክልል አክሱም ከተማ ነው፡፡ ትውልድና እድገታቸው በአክሱም ቢሆንም የአንደኛና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የተከታተሉት በአዲስ አበባ ከተማ ነው፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በካቴድራል ሥላሴ ፣የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በቀድሞው... Read more »

ለቆጮ ዝግጅት ቀላል መንገድ – በፈጠራ ሥራ

ቆጮ በአብዛኛው በሀገራችን በደቡቡ ክልል በሚገኙ የማህበረሰብ ክፍል ተወዳጅና የተለመደ የምግብ አይነት ነው። ምግቡም የሚዘጋጀው ከእንሰት ሲሆን ኃይል ሰጭ ከሚባሉ የምግብ አይነቶች ሁሉ በጣም የበለጸገ እንደሆነ ይነገርለታል። ነገርግን ምግቡን ለማዘጋጀት በጣም አድካሚና... Read more »

የተስፈኞቹ ተማሪዎች የፈጠራ ሥራና ስጋት

የዓለማችን ኃያላን ሀገሮች ቀደም ብለው ወጣቱን ትውልድ በሳይንስና ቴክኖሎጂ የፈጠራ ሥራ ዘርፍ ኮትኩተው በማሳደግ ለችግሮቻቸው መፍትሄ የሚሆኑ የፈጠራ ሥራዎችን በየትምህርት ተቋማቱ እንዲሠሩና ትምህርት እንዲቀስሙ በማስቻላቸው ዛሬ ላይ የቴክኖሎጂው ማማ ላይ የደረሱ ሲሆን፤... Read more »

የመንግሥት እገዛ በፈጠራ ቴክኖሎጂ

ሮቦቶችን የመፍጠር ብቃት የቴክኖሎጂ ልህቀትንና የሰው ልጆች የፈጠራ አቅምን የሚያሳዩ ብቻ ሳይሆኑ የሰው ልጆች የህልውና ሥጋት ሊሆኑ የሚችሉበት ደረጃ ላይ ስለመሆናቸው የሆሊውድ የሲኒማ ባለሙያዎች በተለያዩ ጊዜያት በሠሯቸው ፊልሞች ለማሳየት ሞክረዋል፡፡ የመጀመሪያው ሥጋትም... Read more »

ሳይንሳዊ ግንዛቤ በኢትዮጵያ – መገናኛ ብዙኃንን እንደማሳያ

በዚህ ዘመን ሳይንስና ቴክኖሎጂ ለሰው ልጆች የየትኛውም ችግር መፍትሄ ስለመሆኑ ጥናቶች ያመለክታሉ፡፡ ለማንኛውም ጉዳይ፣ በማንኛውም ቦታና ሁልጊዜም ሳይንስና ቴክኖሎጂን መጠቀም ለማኅበረሰባዊ ችግሮች የመፍትሄ አካል አድርጎ መውሰድም ተለምዷል፡፡ ዓለም ላይ ግብርናው፣ ትምህርቱ፣ የእለት... Read more »

ልበ ብርሃናማዋ የፈጠራ ባለቤት

ተመራማሪዎችና ጠበብቶች ለችግሮች መፍትሔ ለመስጠት ጠዋት ማታ ደፋ ቀና ይላሉ። ቀደመው በመተንበይና መፍትሔ ይሆናል የሚሉትን ሃሳብ በማመንጨት ጭምር ለችግሮች ዓይነተኛ መፍትሔ ጀባ ይላሉ። ቁጥራቸው የሌላውን ዓለም ያህል አይሁን እንጂ ችግር ፈቺ የምርምርና... Read more »