መንግሥት በጽንፈኞችና አክራሪዎች ላይ የሚወስደውን እርምጃ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ

አዲስ አበባ፡- መንግሥት አገርን አደጋ ላይ በሚጥሉ ጽንፈኞችና አክራሪዎች ላይ የሚወስደውን እርምጃ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶክተር) በአገራዊ ወቅታዊ የጸጥታና የሰብአዊ ድጋፍ እንቅስቃሴዎችን አስመልክቶ ትናንት በሰጡት መግለጫ... Read more »

«መለያየትን የሚመኙ የታሪክ ቀበኞች ያሰቡት አልተሳካላቸውም»- አቶ ዣንጥራር ዓባይ

ነውረኛ ተግባር የሚፈጽሙ ሁሉ ተገቢውን ህጋዊ ቅጣት ማግኘት እንዳለባቸው ተገለጸ አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ በሃይማኖት ግጭት ሰበብ መለያየትን የተመኙልን የታሪክ ቀበኞች ያሰቡት አልተሳካላቸውም ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግስት አገልግሎት ሰጭ... Read more »

አዲስ ዘመን ሚያዝያ 22 ቀን 2014 ዓ.ም

xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá inter milantin juventusbenzemala ligaclb leicester cityMUman citymessi lionelsalahnapolineymarpsgronaldoserie atottenhamvalenciaAS ROMALeverkusenac milanmbappenapolinewcastleaston villaliverpoolfa... Read more »

የአዲስ አበባ ስቴድየም ዕድሳት ሥራ አማካሪ ድርጅት የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ተሰጠው

ዮሐንስ አባይ አማካሪ ድርጅት የአዲስ አበባ ስቴድየም ዕድሳትና ጥገና ዝርዝር ዲዛይን ለመሥራት፣ የግንባታ ሥራውን ለመከታተልና ኮንትራት ለማስተዳደር ከቀድሞው የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን ከአሁኑ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ጋር የውል ስምምነት ፈፅሞ ወደ ሥራ መግባቱ... Read more »

የኩፍኝ በሽታ በ79 በመቶ መጨመሩን የዓለም ጤና ድርጅት ገለጸ

የኩፍኝ በሽታ በ79 በመቶ መጨመሩን የዓለም ጤና ድርጅት ገለጸ፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት እንዳስታወቀው የኩፍኝ በሽታ እንደ አዲስ ማገርሸቱን ገልጾ የኮሮና ቫይረስ እና ግጭቶች ለበሽታው መስፋፋት ዋነኛ ምክንያት መሆናቸውን ገልጿል፡፡ በፈረንጆቹ 2022 ዓመት... Read more »

የጋና የነፃነት አባት ክዋሜ ንክሩማህ እንደገና ሊቀበሩ ነው

ጋናን ለነፃነት ያበቁትና የመጀመሪያ የሃገሪቱ ፕሬዚዳንት ክዋሜ ንክሩማህ እንደገና ሊቀበሩ መሆኑን የጋና ፓርቲ አስታውቋል። የጋና መሥራች ክዋሜ ንክሩማህን በኅዳር ወር ለመቅበር ዕቅድ እንደተያዘም ተቃዋሚው ኮንቬንሽን ፒፕልስ ፓርቲ (ሲፒፒ) ነው ይፋ ያደረገው። በነፃነት... Read more »

ሽሽት

ታክሲ ውስጥ ነው፤ ወደ ሃያ ሁለት እየሄደ፣ ፊቱን ወደ ግራ አዙሮ በመስተዋቱ ውስጥ ወደ ውጪ ያስተውላል፤ አዲሳባን እያየ:: ቆነጃጅቷን፣ ጉዷን፣ ትናንቱን ዛሬውን ሳይቀር ተመለከተ:: ሁሉንም ነገር ልብ ብሎ ማየት ይወዳል፤ በተለይ ቆንጆ፤... Read more »

በጎነት በጎ አድራጊዎችን ሲወልድ

ባሕላዊ እሴቶቻችን ሰዎች በማኅበራዊ ሕይወታቸው የሚገጥሟቸውን ፈተናዎች ከሰዎች ጋር እየተጋሩ እንዲሻገሯቸው እንጂ ብቻቸውን እንዲጋፈጧቸው የሚጋብዙ አይደሉም:: መረዳዳትና መደጋገፍ ኢትዮጵያዊ ወጋችንና ባሕላችን ነው:: ደካማን ማገዝ፣ ያዘነን ማጽናናት፣ ያለው ለሌለው አካፍሎ መብላት ባሕላችን ያወረሰን... Read more »

የፈጠራ ሥራዎችን ለማበርከት የሚተጋው አትሌት

ሰው ከሌሎች ፍጥረታት የሚለየው የአዕምሮውን ምጥቀት እየተጠቀመ ለችግሮቹ መፍትሄ የሚያበጅ መሆኑ ነው:: ይህ ደግሞ እንጨትን አሹሎ ለአደን መሳሪያ ከማዋል ጀምሮ ዛሬ እስከደረሰባቸው ቴክኖሎጂዎች ያሉትን ያካትታል:: ያም ሆኖ ሰው በተሰጠው አዕምሮ ልክ እንዳልተጠቀመ... Read more »

ቦርዱ በስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ያሳየውን ስኬት እስከታችኛው መዋቅር ማድረስ እንዳለበት ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዋና መስሪያ ቤት በስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ያሳየውን ስኬት እስከታችኛው የቦርዱ መዋቅር ድረስ ማውረድ እንዳለበት ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በስድስተኛው አጠቃላይ የምርጫ ሂደት ላይ የተደረገ የግምገማ... Read more »