
በምጣኔ ሀብት ዘርፍ ሀገራቸው በእውቀት እንድትመራ ብዙ የለፉ ናቸው። ፖሊሲ በማውጣት፣ የምርምር ሥራ በመስራት፣ የጠቅላይ ሚንስትሮች ልዩ የምጣኔ ሀብት ባለሙያ በመሆን አገልግለዋል። በሰው ሀብት አቅም ግንባታ ስራ ላይ ብዙዎችን አስተምረው በማብቃት በዘርፉ... Read more »

እርሱ የጥበብ አድባር ነው። ታላላቆቹም ሆኑ የሙያ ተማሪዎቹ በአንድ ቃል ይመሰክሩለታል። ባለ ተሰጦ፣ ባለ እውቀት፣ ሃያሲ፣ ፍቅር ወዳድ፣ ፀብ የሚርቅ ሲሉ። ጥበብን ከዚያ ከፍ ሲልም ኢትዮጵያን የማወደስ ስሜቱን፣ እስትንፋሱን ወደ መጪው ትውልድ... Read more »

የዓድዋ 124ኛ ዓመት በዓል ነገ በመላው ሀገሪቱ በታላቅ ድምቀት ይከበራል። ዓድዋ ሲነሳ የኢትዮጵያውያን አንድነት ፣ ጀግንነት ፣ ለጠላት ጦር በአይበገሬነት የሠሩት ጀብዱ ሁሌም ይነገራል፤ ይዘከራል። ለሀገራቸው ብቻ ሳይሆን ለአፍሪካዊያን ጭምር የሚያኮራ የነፃነት... Read more »

አዲስ አበባ:- ኢትዮጵያ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር ዙሪያ አሜሪካ ያወጣችውን መግለጫ ቅሬታ እንደፈጠረባት እና እንደማትቀበለው አስታወቀች። በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር ዙሪያ ትናንት ከመንግሥት የተሰጠው መግለጫ እንደሚያመለክተው፤ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ... Read more »

• የህዳሴግድቡ የኢትዮጵያ ፍላጎትና ጥቅም በሚጠብቅ መልኩ እንደሚሠራ አስታወቀ • የቋንቋ ልማትና አጠቃቀም ፖሊሲ በሥራ ላይ እንዲውል ወሰነ • የኮሮና ቫይረስ መከላከልና ክትትል የሚያደርግ ብሔራዊ የሚኒስትሮች ኮሚቴ አቋቋመ አዲስ አበባ፡- የህዳሴ ግድቡ... Read more »

የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የመላው አፍሪካና የጥቁር ህዝቦች ድል እንደሆነ የሚነገርለት የዓድዋ ድል 124ተኛ ዓመት እየተዘከረ ይገኛል። በድሉ ዋዜማ ብዙ ሁነቶች ከተከናወኑባቸውና ዘመን ተሻጋሪ ገድል ከተሠራባቸው ከተሞች መካካል ደግሞ የደቡብ ወሎ ዞን ወረኢሉ... Read more »

– የጤና ሳይንስ ኮሌጁ 292 የህክምና ትምህርትና 9 የጥርስ ህክምና ተማሪዎችን አስመረቀ አዲስ አበባ፡- አገርን መውደድና ሃላፊነትን መወጣት ከምንም ነገር በላይ የሚያረካና ታሪክ የሚሠራበት የትግል ጉዞ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ደመቀ... Read more »