በሶስት ዓመት 116 ሺህ 119 ከስደት ተመላሾች እንዲቋቋሙ ተደርጓል

አዲስ አበባ:- ከስደት ተመላሽ የሆኑ ዜጎችን ለማቋቋም በተደረገው እንቅስቃሴ ከ2009 እስከ 2011 ዓ.ም ድረስ ብቻ 116 ሺህ 119 ከስደት ተመላሽ ዜጎች በየአካባቢያቸው እንዲቋቋሙ መደረጉ ተገለፀ። የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር... Read more »

ፓርኩ ለአርሶ አደር ቤተሰብ ሴቶች የስራ ዕድል ፈጠረ

አዲስ አበባ:- የቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ የልማት ተነሺ ሆነው የተደራጁ 35 የአርሶ አደር ቤተሰብ ሴቶች በፓርኩ ቅጥር ግቢ ውስጥ በፅዳት አገልግሎት የስራ ዕድል የተፈጠረላቸው መሆኑ ተገለፀ። በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ የአሰራርና ፋይናንስ... Read more »

ለጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪው ጠንቃቃዎቹ ሴቶች

በተንጣለለው የቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ግቢ ግራና ቀኝ በርካታ አውቶብሶች ተኮልኩለው ይታያሉ። አውቶብሶቹን ላስተዋለ የአገር አቋራጭ መናኸሪያ እንጂ ለአንድ ፋብሪካ ሰራተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት የተሰለፉ አይመስሉም። የቅጥር ግቢውን ስፋት እንዲሁም ፅዳቱን አለማድነቅ... Read more »

የሴቶችን የማራቶን ታሪክ የቀየረችው ታሪካዊ ቅፅበት

 የታሪክ ድርሳናት እስከ 19ኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ ድረስ የዓለም ስፖርት ካንቀላፋበት ፆታን እኩል ያለመመልከት ቅዠት እንዳልነቃ ይመሰክራሉ። ባልተሞከረና ባልተረጋገጠ ሁኔታ ‹‹አትችልም›› የሚል መላ ምት ሚዛን ደፍቶ ዘመናትን በመሻገሩ እጅግ ተወዳጁና ተመራጩ የመዝናኛ... Read more »

‹‹አይቻልምን በይቻላል” የሰበሩ የበረሀ ንግስት››

ብዙዎች “ይህማ አይቻልም” የሚሉትን ሥራ መሞከር ይወዳሉ። ሴትነታቸው አንድም ቀን ከሥራ አግዷቸው እንደማያውቅ ያስረዳሉ። የወንድ ፣ የሴት ብለው በስራ ላይ ክፍፍል አያደርጉም። ”የወንዶች ብቻ” የሚባለውን ከባድ መኪና(ተሳቢ) ያለረዳት በረሀ አሽከርክረውታል። የመካኒክነት ሙያ... Read more »

ለሁሉም ልጆች እናቶች

ሌሊቱ ተጋምሶ ንጋቱ እስኪቃረብ ዕንቅልፍ በአይኗ አይዞርም።ጨለማው ገፎ ብርሀን እኪታይም ትዕግስት ይሉትን አታውቅም። በሀሳብ ውጣ ውረድ ስትጨነቅ ያደረችበትን ጉዳይ ልትከውን ፈጥና ከመኝታዋ ትነሳለች።የቤት የጓዳ ጣጣዋ ደግሞ በቀላሉ የምትተወው አይደለም።ለልጆቿ ቁርስ ማዘጋጀት፣ አባወራዋን... Read more »

ወጣት ሴት አብራሪዎች በመካከለኛው ምስራቅ ሰማይ ስር

ሁለቱም ቀላ ያሉ ናቸው፤ ኧረ እንዲያውም አንዷ ብስል ቀይ የሚሏት አይነት ነች። ተክለ ቁመናቸውን ላስተዋለ ደግሞ ቀጠን ብለው መለል ያሉ ናቸው። ፊታቸው ላይ የወጣትነት ስሜት ሲፍለቀለቅ ይስተዋላል። ወጣቶቹ የልጅነት ህልማቸው አውሮፕላንን ማብረር... Read more »

‹‹ሴት ወደ ማጀት”ን ታሪክ ያደረጉ ተመራማሪ››

 ሴቶች ወደ ማጀት በሚባልበት ማህበረሰብ ውስጥ አድገው ያለውን የስራ ጫና ተቋቁመው ለስኬት የበቁት ጥቂት ሴቶች ናቸው። እነዚህም ቢሆኑ የኑሮን ዳገት ቧጠው በርካታ ውጣ ውረዶችን በማለፍ አሁን ያሉበትን የተስፋ ብርሃን ለማየት ችለዋል። ዛሬ... Read more »

‹‹ በዳዴም ቢሆን እየሄድኩ እሰራለሁ›› ወይዘሮ ሙላቷ ደምሴ

ከአዲስ አበባ ከተማ በ35 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ነው የምትገኘው የሆለታ ከተማ። ወይዘሮ ሙላቷ ደምሴ ደግሞ ከ50 ዓመታት በላይ ኖረውባታል። ከትንሽ ስራ ተነስተውም ዛሬ ላይ አንቱታን ያተረፉ ሴት ባለሀብት ለመሆን በቅተዋል። እኛም... Read more »

‹‹ራዕይ፣ ሐሳብና አቋም ፆታ የላቸውም›› ወይዘሮ ጽዮን ተክሉ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ

 የአይቻልምን መንፈስ የደፈሩ፣ ‹‹ሴት ናት አትችልም…›› በሚል በሰፊው ተንሰራፍቶ የቆየውን የተሳሳተ አመለካከት ሰብረው ሴትነት ፆታ እንጂ የመቻልና ያለመቻል ማረጋገጫ ሰርተፍኬት አለመሆኑን ያስመሰከሩ እናትና እህቶቻችን ከፆታ ጋር ተያይዞ የሚፈጠሩ ልዩነቶች ውድቅ መሆናቸውን ያስመሰከሩ... Read more »