
በአፍሪካውያን መካከል ለሚካሄድ ድርድር አትላንቲክን አቋርጦ ዋሽንግተን ዲሲ ድረስ መሄዱ አስፈላጊ አይደለም። ውይይቱን እዚሁ አፍሪካ ውስጥ ማካሄድ የተሻለ ነው። የአፍሪካ ህብረት ዋነኛው መፈክር “ለአፍሪካውያን ችግር አፍሪካዊ መፍትሄ” የሚል ነው። ስለዚህ አፍሪካውያኑ ኢትዮጵያውያን፤... Read more »
የኖቭል ኮረና ቫይረስ ወረርሽኝ እንደ ህብረተሰብ የመቆምና ያለመቆም፤ እንዲሁም የመኖርና ያለመኖር ጥያቄ ውስጥ የሚከትት በመሆኑ፤ የግል ፍላጎታችንን ጨምሮ እንቅስቃሴያችን በሙሉ በተለመደው መልኩ መቀጠል የለበትም ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኢኮኖሚክስ ትምህርት ክፍል ተባባሪ... Read more »

አዲስ አበባ:- ዓለም አቀፍ ስጋት የሆነውን የኖቭል ኮሮናን ቫይረስ ስርጭት መቆጣጠር እንዲቻል የግል ፍላጎቶቻችንን ለጊዜው ገታ ማድረግ እንደሚገባ ዶክተር አሰፋ አድማሴ ገለጹ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኢኮኖሚክስ ትምህርት ክፍል ተባባሪ ፕሮፌሰር ዶክተር አሰፋ... Read more »

ለመጭው አገራዊ ምርጫ የተዘጋጀው የምርጫ ክልሎች ካርታ ይፋ ሆኗል። 547 የምርጫ ክልሎች እንደሚኖሩም የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል። በዚህም መሰረት ለፌዴራል ምክር ቤት፤ ትግራይ 38፤ አፋር ስምንት፤ አማራ 138፤ ኦሮሚያ 178፤ ሶማሌ 23፤... Read more »

ዳሽን ባንክ በአሁኑ ወቅት የዓለም ስጋት የሆነው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በአገሪቷ ኢኮኖሚ ላይ የሚያስከትለውን ጫና ለመቀነስ ከዛሬ ጀምሮ የተለያዩ የክፍያ ማሻሻያዎችን እንደሚያደርግ አስታወቀ። የዳሽን ባንክ ማርኬቲንግ እና የደንበኞች አገልግሎት ዳይሬክተር አቶ አስቻለው... Read more »

(ኢ.ፕ.ድ) ዓለምን ምጥ ያስያዘ፤ ህዝቧን ጭንቀት ውስጥ የዶለ፤ የሀያላንን አቅም የተፈታተነ ወረርሽኝ። ከሩቅ ምስራቅ እስከ ምዕራብ መዳረሻ ከሰሜን መነሻ እሰከ ደቡብ አጥናፍ ያለከልካይ በወራት ጊዜ ውስጥ ያዳረሰ የወቅቱ የዓለማችን ስጋት የሆነው ወረርሽኝ... Read more »

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እንደሌሎቹ የዓለም አገሮች ሁሉ በኢትዮጵያ ከተከሰተ ሳምንት ተቆጠረ።ቫይረሱን ለመከላከል ከግለሰብ እስከ ተቋማት ሁሉም በተቻለው መጠን የሚያስፈልገውን ለማድረግ እየተጋ ቢገኝም፤ በየአካባቢው በተለይ በአገልግሎት ሰጪ ተቋማት አካባቢ ርቀት አለመጠበቅ ይስተዋላል። ስድስት... Read more »
አሜሪካ እና ግብፅ የኢትዮጵያን መንግስትና ህዝብ እጅ ለመጠምዘዝ ያደረጉት ሙከራ ህዝቡን አስቆጭቶታል፤ አሁንም የህዳሴውን ግድብ ድጋፍ ለማጠናከር ይህንን የህዝቡን ቁጭት መጠቀም ይገባል ሲሉ ፕሮፌሰር ተስፋዬ ታፈሰ ተናገሩ። ፕሮፌሰር ተስፋዬ ታፈሰ ከአዲስ ዘመን... Read more »

በተሰሩ ከፍተኛ የንቅናቄ ስራዎች ተቀዛቅዞ የነበረው ህዝባዊ ተሳትፎ ቀድሞ ወደነበረበት ሁኔታ እየተመለሰ እንደሚገኝ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የጽህፈት ቤቱ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ኃላፊ አቶ ሀይሉ አብርሃም በተለይ... Read more »

የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ 19) በዓለም ላይ በወረርሽኝነት መከሰቱን የዓለም ጤና ድርጅት ያሳወቀው በቅርቡ ነው። ቫይረሱ የሰውን ዘር፣ ቀለም፣ ቋንቋ ፣የስልጣን ከፍታ፣ የሀብት ደረጃ… ሳይለይም በዚህ አጭር ጊዜያት በከፍተኛ ደረጃ ተሰራጭቷል። መጠነ ሰፊ... Read more »