አጣብቂኝ ውስጥ የገባው የ2012/13 ምርት ዘመን እመርታ

ሰላማዊት ውቤ በ2012/13 ምርት ዘመን ለሰብል ልማት ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶ ሲሰራ ቆይታል። ሆኖም ሥራው በሚጠበቀው ልክ ተሳክቷል ለማለት አይቻልም። ሰው ሰራሽና ወቅታዊ የዓለም ሁኔታዎች እቅዱን የተፈታተኑት ምክንያቶች ነበሩ። ከእነዚህ ምክንያቶች መካከል በዋነኛነት... Read more »

‹‹ውድማው ይበርክት፤ ሃይማኖት ያውርድ››

 ክፍለዮሐንስ አንበርብር እንደ ጎጆ ቤት በየቦታው የሚታየው የጤፍ ክምር እይታን ይስባል። ቀልብን ይሰበስባል። የአርሶ አደሩ የወራት የልፋትና የድካም ውጤት ነውና ለተመልካች ያስደስታል፤ለለፋበት አርሶ አደር ደግሞ ያኮራል። በተለይም ከደጀን እስከ ደብረማርቆስ ለጥ ባለው... Read more »

የአርሶ አደሩ ብርቱ ጥረት ያስገኘው ውጤት

ፋንታነሽ ክንዴ ከሰማኒያ በመቶ በላይ የሚሆነው የኢትዮጵያ ሕዝብ በግብርና ሥራ እንደሚተዳደር መረጃዎች ያመለክታሉ:: ከፊሉ ሰብል በማምረት ኑሮውን ይገፋል:: ሌላው ደግሞ እንስሳት በማርባትና ንብ በማነብ ላይ ኑሮውን ሲመሰርት፣ቀሪዎቹ ደግሞ ሁሉንም የግብርና ዘርፎች በቅንጅት... Read more »

‹‹ ግብርናው በዕውቀት በመመራቱ ባለፉት ሁለት ዓመታት በኦሮሚያ የተሻለ ውጤት መመዝገብ ችሏል ››አቶ ዳባ ደበሌ የኦሮሚያ ክልል ግብርና እና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ

ሰላማዊት ውቤ                              ግብርና ለሀገራችን ኢኮኖሚ መሰረት ነው።እንደ ሀገር ይህን ዘርፍ ለማሳደግ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ሲሆን፣ሥራውን የሚያቀላጥፉ ቴክኖሎጂዎችን እና የተሻሻሉ ግብዓቶችን መጠቀም ዘርፉን ውጤታማ ያደርገዋል ተብሎ ይታመናል።ባለፉት ሁለት አመታት በቴክኖሎጂ በታገዘ የሰብል ልማት፣የእንስሳት... Read more »

ለገጠሩ ማህበረሰብ – የስራ ባህል፤ የሥራ ዕድልም

ሰላማዊት ውቤ  ሕይወት በተቃራኒ ጉዳዮች የተሞላች ናት። ዛሬ ብታስደስት ነገ ታስለቅሳለች። ዛሬ የተገኘ ሀብት ነገ ባልታሰበ አጋጣሚ እንደ ጤዛ ብን ብሎ ይጠፋል። ሲጠፋ ባለሀብቱ ብቻ ሳይሆን ኑሯቸውን በሀብቱ ላይ መስርተው የነበሩ ብዙ... Read more »

የቃናት ቀበሌዋ ሴት አርሶ አደር ተመክሮ

ሰላማዊት ውቤ በደቡብ ጎንደር ዞን ፋርጣ ወረዳ የምትገኘውን ቃናት ቀበሌ በምናብ ልናስቃኛችሁ ነው። 982 እማወራና አባ ወራ አርሶ አደሮች ይኖሩባታል። የሁሉም አርሶ አደሮች ዋና መተዳደሪያ ግብርና ነው። ግብርናውን በጓሮ አትክልትና በእንስሳት እርባታ... Read more »

ታታሪው አርሶ አደር ሲላ ዳኤ

ሰላማዊት ውቤ ሥፍራው በቀድሞ አውራጃ ተብሎ በሚጠራው በዛሬው የሲዳማ ክልል አለታ ወንዶ ወረዳ ውስጥ ነው። በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ነዋሪዎችን ያቀፈችው የገጠሯ ቲቲራ ቀበሌ በወረዳው ውስጥ ትገኛለች። ሲያስተውሏት የነዋሪዎቿ የሳር ክፍክፋት የተጎናፀፉ ጎጆዎች... Read more »

መክሊቷን ያገኘች ተምሳሌት አርሶአደር

ውብሸት ሰንደቁ ደቡብ ክልል ጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ኦቾሎ ላንቴ ቀበሌ ምድሩ አረንጓዴ፣ ምንጮች እዚህም እዚያም እንደልብ የሚታዩበት ሥፍራ ነው፡፡ ይህ አረንጓዴን እንደ ኩታ የተላበሰ ቀበሌ የሚታወቀው በቲማቲምና በሙዝ ምርት... Read more »

ራስን በምግብ ለመቻል ትኩረት ለግብርና ምርምር

የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ጉልህ ሚና ያለውን የግብርና ዘርፍ በማዘመን ሀገሪቱ በዘርፉ ራሷን ከመቻል አልፋ የውጭ ምንዛሪን እንድታገኝ የሚያደርጉ በርካታ የምርምር ሥራዎችን በማከናወን ላይ ይገኛል።በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የሰብል... Read more »

ለተሻለ የግብርና ውጤት የቴክኖሎጂውን እንቅፋት ማንሳት

 የግብርናው ዘርፍ ለኢንዱስትሪው ልማት ሽግግር እንዲያበረክት የሚጠበቅበትን ጉልህ ሚና ለማሳካት የቴክኖሎጂ ልማትና የአጠቃቀም አቅምን በፍጥነትና ቀጣይነት ባለው አኳኋን መገንባት እጅግ ወሳኝ ይሆናል፡፡ በ2007 ዓ.ም የወጣው የግብርና ባዮቴክኖሎጂ ፍኖተ ካርታ እንዳሰፈረው ባደጉና በፍጥነት... Read more »