አርበኝነት ባህል አርበኝነት ጥበብ

ጀግንነት በኢትዮጵያ ውስጥ ልዩ ቦታ አለው። ለዚህም በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ያሉ ባህሎችን ማስታወሱ በቂ ምስክር ናቸው። ከጥንታዊው የአደን ሕይወት ጀምሮ ዛሬም ድረስ ኢትዮጵያ ውስጥ ጀግንነት ከባህል ጋር የተሳሰረ ነው። ከዘመን ዘመን የተለያየ... Read more »

መንግሥትና ከያኒያን አብረው መስራት ያለባቸው ወቅት

በ2010 ዓ.ም ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ወደ ሥልጣን መምጣታቸውን ተከትሎ የተለያዩ ባለሙያዎችን እያወያዩ ነበር። ከእነዚህ ባለሙያዎች መካከልም የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ይገኙበታል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎችን ማወያየታቸው... Read more »

የዓባይ ዘመን ብዕር ትናንትና ዛሬ

ዋለልኝ አየለ ዓባይ/ወንዙ/ በተለያየ ዘመን የተለያየ ስሜትን ይገልጻል። ጥንት ድልድይ ከመኖሩ በፊት በዓባይ ወንዝ ሳቢያ የተቆራረጡ የወዲያ ማዶ እና የወዲህ ማዶ ሰዎች በእንጉርጉሯቸው የሚናገሩት የዓባይን አስቸጋሪነት ነበር። ስለዚህ እነዚያ የጥንት የስነ ቃል... Read more »

ቀጠናዊው የባህልና ኪነጥበብ ሳምንትና የመገናኛ ብዙሃን ሚና

ባለፈው አመት የኢትዮጵያ ሳምንት በወዳጅነት አደባባይ መካሄዱ ይታወቃል፡፡ ይህ ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች በብዛት የተሳትፉበት ዝግጅት ስኬታማ መሆኑ ይገለጻል፤ ደቡብ ክልል ብቻ ወደ 100 ተሳታፊዎችን ይዞ መገኘቱን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል፡፡ ዘንድሮ... Read more »

የሰዓሊያኑ ጥምረት ለስዕል ጥበብ ዕድገት

ሰዓሊ በቀለሙ ዓለምን ይተረጉማል። በብሩሹ ስለተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ግኝቶች ሁሉ በተገለጠለት ጥልቀት ይገልፃል። ስዕል ከፍ ያለ ክህሎት ከነጠረና ጥልቅ ሀሳብ ጋር ተዋህዶ በአንድ ገጽ የሚታይበት ጥበብ ነው። ከሌሎች የኪነጥበብ ዘርፎች ቀዳሚ የኪነ... Read more »

መፍረስን መጥላት በ”አንፈርስም አንታደስም” ውስጥ

ግጥም ስሜትን ልዩ በሆነ መልክ ያመላክታል፤ የውስጥ ሀሳብን በተለየ መልክ ይገልፃል። ማህበረሰብን ለማነፅ ሰበብ ይሆናል ማህበራዊ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳይን ለማሄስ ብሎም ለማረቅ ግጥም ያለው ቦታ ከፍተኛ ነው። እንዲህ ቢሆን አልያም እንደዚህ መሆን... Read more »

ለኪነ ጥበብ መነቃቃት የፈጠረው ኦዳ ሽልማት

ለኪነጥበብ ባለሙያዎች የሚበረከት እውቅናና ሽልማት ለጥበብ ሥራ ዕድገት ከፍተኛ አስተዋፅኦ አለው። የኪነ ጥበብ ባለሙያው ለኅብረተሰቡ የሚያቀርበውን ጥበባዊ ሥራ ማህበረሰቡ አይቶ ሙያዊ አስተያየት ሲሰጠው፤ ብሎም በሠራው እውቅናና ሽልማት በተገቢው አካል ሲበረከትለት ለቀጣይ ሥራው... Read more »

ዓድዋን በዛሬ የገለጠው “ዓድዋስ”

ዓድዋ፤ ኢትዮጵያዊያን በኩራት የሚናገሩት እንደ ክፍለ ዘመን ተሻግሮም ሀያል ተጋድሎ የሆነ፣ በጥቁሮች የተመዘገበ ድንቅ ታሪካዊ ክስተት ነው፤ ይህ ክስተት በእዚህ ትውልድም በተለያየ መልክ መዘከሩ ተጠናክሮ ቀጥሏል:: ኢትዮጵያዊያን የጥበብ ባለሙያዎች ይህን ታላቅ ታሪክ... Read more »

ዓድዋን በዜማ

የጥቁር ሕዝቦች ደማቅ ታሪክ የኢትዮጵያውያን ድንቅ ድል ዓድዋ በጥበብ ተደጋግሞ ተወስቷል። ኢትዮጵያውያን ለአገራቸው ነፃነት የከፈሉት ትልቁ መስዋዕትነት በኢትዮጵያውያን የጥበብ ሰዎች ለዓለም ተዋውቋል።ያ ልዩ ታሪክ በልዩነት ጎልቶ እንዲታይ ኪነጥበብ ኃያል አበርክቶ ነበራት። የትናንት... Read more »

ዓባይን በጥበብ ትናንትና ዛሬ

ኪነጥበብ ስሜት ገዢነቱ ጥልቅ፤ መመልከቻ መነፅሩ ሰፊ ነው። ጥበብ ሁለ ገብ አይደል! ጉዳይን በጥልቀት ነገርን በስፋት ያስመለክታል። በጥበብ የማይታይ ጉዳይ፣ የማይዳሰስ አካል አይኖርም። ጥበብ ስሜተ ስስ ያርጋል፤ ለተግባር ያነሳሳል። ለልማት መንገድ ይሆናል።... Read more »