
ከቤቴ ስወጣ አራት መንታ መንገዶች ያገጡብኛል። መሀል ላይ ክብ ቅርጽ ሰርተው ሃሳቤን ይቀሙኛል። አንዱ ወደመስኪድ፣ አንዱ ወደስላሴ ቤተክርስቲያን፣ የተቀሩት ሁለቱ ወደማፈቅራት ሴት ሰፈር እና መቼም ልሄድበት ወደማልፈልገው የሆነ ሰፈር። ወደማፈቅራት ሴት ሰፈር... Read more »
እዚህ ከተማ ውስጥ ጠጅን እንደ ጠንክር የሚጠጣት ሠው አለ ቢሏችሁ እንዳታምኑ፡፡ ጠጅ ራሷ ጠንክር ካልጠጣት የተጠጣችም አይመስላት፡፡ ‹‹ልብስ መስቀያውን አገኘ›› እንዲሉ ጠጅም ብርሌዋን አገኘች ከተባለ ጠንክር ሰቦቃ ነው፡፡ ታድያ ጠንክር ጠጅ ብቻውን... Read more »
ሹል አፍ.. ከስሟ ቀጥሎ፣ ሁሉም ከሚያውቀው ሰማያዊ ፈገግታዋ ቀጥሎ መታወቂያዋ ነው። ስም ከማንነት ጋር ልክክ ያለላት ሴት ናት። እድል ሳይሰጣት ባተሌ ሆና ቀረች እንጂ እግዜር ሲሰራት ለንግስትነት አስቦ ከመሰለኝ ሰንበትበት ብያለው። ባለሰማያዊ... Read more »
አዲስ የገዛሁት ጫማ አቧራ ቅሞ ሳየው መሀረቤን ከኪሴ መዥርጨ አበስ አደረኩት። ወደእሷና ወደእናቴ ስሄድ ተሽቀርቅሬ ነው። እናቴ ፊት ጎስቋላ እሷ ፊት መሀይምና የማይረባ መምሰል አልፈልግም። በቸምቸሞ ጥቁር ጸጉሬ መሀል ያገጠጡ ያለጊዜያቸው የበቀሉ... Read more »

ቶሎ ቶሎ የሚርበኝ ነገር አለ። ከክፉ ገመናዎቼ አንዱ በቀን ስድስት ጊዜ መመገቤ ነው። እንደአመጋገቤ ግን አልፀዳዳም… ከሰው የበዛ በልቼ ከሰው ያነሰ ነው የምፀዳዳው። አንዱ የሚገርመውም ይሄ ነው፤ ሰው እንዳበላሉ አይፀዳዳም ነው የሚባለው... Read more »

ብዙ ነገር ያምረናል፣ ካማረን ውስጥ አንድ አስረኛውን እንኳን ርቆናል። ትላንትን ለብቻ ማለፍ፣ ዛሬን በራስ መሻገር..ነገን ለብቻ መጠበቅ አልድን እንዳለ የቆላ ቁስል የነፍስ ቁርጥማት ነው። ምን ሆነሃል ብሎ? እንደጠያቂ የነፍስ ወዳጅ የለም። ያጣንው... Read more »

በህይወቴ የምቆጭባቸው ሁለት ነገሮች አሉ። የመጀመሪያው በነሶቅራጠስ ዘመን አለመወለዴ ነው። ሁለተኛው ደግሞ በእኔ ዘመን ሶቅራጠስን መሳይ ሰው አለመፈጠሩ ነው። የኦሾና የሶቅራጠስ ስለህይወት ያላቸው እይታ ይማርከኛል። ከእየሱስ ጋር አብረው ህይወትን የፈጠሩ ይመስል ህይወት... Read more »
አንዳንድ ሚስቶች ጫንቃ ላይ እንዳረፈ ከባድ ሸክም አስጎንባሾች ናቸው። አንዳንድ ሚስቶች ራስ ላይ እንደተደፋ ዘውድ ክብርና ቀና ማያ ናቸው። በምትሆነው መሆን ሚስቴ የአዕምሮ ውስኑነት እንዳለባት መጠራጠር ከጀመርኩ ሰንበትበት ብያለው። ከእኔና ከበፊቷ ፍቅረኛህ... Read more »

ናፍቆት እንዳረበበበት፣ ትዝታ እንደሰፈረበት፣ በፍቅር ገሰስ አጋሰስ እንደቆመ ሕይወት ምን ውበት ምን ጥያሜ አለ? ሄደን ሄደን አለመቆም ቢኖር.፣ ናፍቀን ናፍቀን አለመርሳት ቢኖር ያን ነበር ሕይወት የምለው፡፡ መጨረሻው በተሰወረ መጀመሪያ ላይ ሰውና ባለታሪክ... Read more »
በሴትነቷ ፈር ውስጥ የብርሀን ጎርፍ ይንፎለፎላል። በምሽት ጉያዋ ውስጥ የእምዬ ማርያምን ምስል አትማ እንደምትንፏቀቅ ጨረቃ የብርሀን ምንጭ ከቀይ ፊቷ ላይ ይፈልቃል፡፡ ሰው ሆኖ ብርሀናማ መሆን ይቻላል? ሁሌ ከእጄ የማይጠፋው የአፈንጋጩ የኦሾ ፍልስፍና... Read more »