ኃይለማርያም ወንድሙ አቶ ዮሐንስ ተገኔ አንስቴቲስት (የሰመመን ህክምና ሰጪ)ናቸው።አዲስ አበባ በሚገኘው ሃሌሉያ አጠቃላይ ሆስፒታል ይሠራሉ።በትርፍ ሰዓታቸው ደግሞ በድራማና በፊልም ተዋናይነት ይሳተፋሉ። አቶ ዮሐንስ በልጅነታቸው ከሠፈር ጓደኞቻቸው ጋራ ድራማ እያሉ ይሠሩ ነበር ፡፡በቀድሞው... Read more »

ትውልድና ዕድገት ከአራት አሥርት ዓመታት በላይ የኪነ ጥበብ ዘርፍ እንቁ በመሆን በዘርፉ ዕድገት ላይ ታላቅ አስተዋፅኦ አበርክቷል፤ በሁለገብ አርቲስትነት ተሣትፎው ሥኬትን የተላበሰ የጥበብ ሰው ነው። የኪነጥበብ ሙያን አውቆ በማሣወቅ ብዙ ጥበበኞችን አፍርቷል፤... Read more »
ተገኝ ብሩ የተዛነፉትን በማቅናት የታረሙትን በማበርታት መጓዙን ቀጥለናል።አገር ለመምራት ሕዝብን ለመወከል ምርጥ ሐሳብ ይዘው የማይቀርቡ፣ ዘመኑን የማይመጥኑ ፖለቲከኞች የዛሬው ዋነኛ ትኩረታችን የወጋ ወጋ ወጋችን ተረኞች ናቸው። ለዚህች ግዙህ አገር ያነሰ ሐሳብ ማቅረብ፣... Read more »
ለምለም መንግሥቱ የጥምቀት በዓል ድባብ ከበዓል አክባሪና ታዳሚ ሥሜት ውስጥ ገና አልወጣም። በሀገር ባህል አልባሣት የተዋቡ ሰዎችን በየመንገዱ እያየን ነው።ለቀናት በጥምቀተ ባህር ያደሩ ታቦታትን ወደ ማደሪያቸው በመሸኘት ላይ ናቸው።ቃና ዘገሊላ የበዓሉ ማሣረጊያ... Read more »
ተገኝ ብሩ ህምምም ደሞ ብለህ…ብለህ ራስ ወዳድነትን ማበረታታት ጀመርክ።ወቸው ጉድ! ትሉ ይሆናል።ራስ ወዳድ ሁን ማለቴን ልክ አይደለም ማለታችሁም አይቀርም።እኔ ግን አሁንም ደግሜ ልላችሁ ነው።አብዝታችሁ ራስ ወዳድ ሁኑ፡፡ አንዳንድ ልማዳዊ ምክሮችን አልቀበልም። ይልቁንም... Read more »
መሄድ እወዳለው…መራመድ ደስ ይለኛል። በመሄዴ ውስጥ ብዙ ነገር አይቻለሁ…ከኛው የኛው የሆኑ ብዙ ትዝብቶችን ታዝቤያለው።ከትዝብቴ አንዱን እነሆ። ወቅታዊው የሀገራችን ጉዳይ ግርም ያላለው ማን አለ? እርግጠኛ ነኝ። ሁላችሁም ግርም ብሏችኋል።ከመገረም አልፋችሁም ይቺ አገር ወዴት... Read more »
ኃይለማርያም ወንድሙ ከአሥራ አምስት ቀን በፊት የታመመ ዘመዴን ለመጠየቅ በሰንበት ወደ ሰንዳፋ ሄጄ ነበር፤ ወደዚያው ከሚሄዱ ሌሎች ሁለት ሰዎች ጣፎ ላይ ልንገናኝ ተቀጣጥረናል። ሰባት ሰዓት እመጣለሁ ብዬ ቀጥሬያቸው በትራንስፖርት ችግር ስምንት ሰዓት... Read more »
ተገኝ ብሩ ከእንቅልፍ እርቆ ያደረውን ዓይኔን እየጠራረኩ ከአልጋዬ ላይ ወረድኩ። መድረሻዬን ባላውቅም ከቤት ለመውጣት ቸኩያለሁ። ሣር ቅጠሉ በሚያጌጥበት መስኩ በሚደምቅበት በዚህ ቀን ችግር ድሩን ያደራበት የኔ ቤት ፈፅሞ ከአውዳመት ድባብነት ርቋል። ቤቱን... Read more »

ኃይለማርያም ወንድሙ በህይወት ውጣ ውረድ ውስጥ ብዙ ፈተናዎች ያጋጥማሉ። አንዳንዱ ተስፋ ሲቀርጥ ይታያል። 157 ጊዜ መንጃ ፈቃድ ተፈትኖ የወደቀውን እንግሊዛዊ ስሙ ባይጠቀስም እንደሀገራችን ማኅሌታዊው ያሬድ የፅናት ምሳሌት ነው። ያሬድ ሲማር ሰባት ጊዜ... Read more »

ኃይለማርያም ወንድሙ የአንዳንድ መሥሪያ ቤቶች አመራሮች ድርጅታቸውን ምርታማ እና ትርፋማ እናደርጋለን ተቀባይነትም እናገኛለን ብለው ሠራተኛው ላይ ሱሪ በአንገት ዓይነት ትዕዛዝ እና መመሪያዎች ያወጣሉ። ይህ ደግሞ ሠራተኛው በደስተኝነት ስሜት እንዲሠራ አያደርገውም። ድርጅቱም የታሰበውን... Read more »