የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪ ሃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን እና የኦዲፒ ስራ አስፈፃሚ አባልና የገጠር ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊው አቶ አዲሱ አረጋን ጨምሮ ሌሎች የኦሮሚያ ክልል የስራ ሃላፊዎች በለገጣፎ ጉበኝት እያካሄዱ ነው።... Read more »
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከአፋር፣ ከሶማሌ፣ ከሐረሪ፣ ከቤንሻንጉል ጉሙዝና ከጋምቤላ ክልል አጋር ፓርቲዎች ጋር እየተወያዩ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከአጋር ፓርቲዎች የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ጋር ውይይት እያደረጉ መሆኑን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት... Read more »
ፍርድ ቤቱ በአቶ በረከት ስምዖንና በአቶ ታደሰ ካሳ ተጨማሪ ቀጠሮ ላይ ለመወሰን የፊታችን ሰኞ የካቲት 18 ቀን 2011 ዓ ም ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡በጥረት ኮርፖሬት የመሪነት ዘመናቸው በሀብት ብክነትና ምዝበራ የተጠረጠሩት አቶ በረከት ስምዖንና... Read more »
ጊኒዎርም ዛሬም ስጋት ነው አካባቢው በርሃማ ከመሆኑ የተነሳ ውሃ ከህይወትም በላይ ህይወት ሆኖ አስፈላጊነቱ ፍንትው ብሎ የሚታይበት ነው፤ ውሃን እየተጎነጩ ካልሆነ የጸሀዩን ንዳድና የአካባቢውን ሙቀት መቋቋም አይቻልም። ይህ እንግዲህ በጋምቤላ ክልል በአቦቦ... Read more »
ከአራቱም የአገሪቱ ማዕዘናት የመጡ እንግዶቿን “እንኳን ደህና መጣችሁ” ብላ የተቀበለችው ጅግጅጋ፤ ከየካቲት ስምንት 2011 ዓ.ም ጀምሮ በጉያዋ አቅፋ አክርማ ትናንት በሰላም ግቡ ብላ ሸኝታለች፡፡ ተሳታፊዎችም ስለ ጅግጅጋ ቀድሞ የነበራቸውን ስሜትና በቆይታቸው ያዩትን... Read more »
የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከኡራጓይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሮዶል ኒን ኖቫን ጋር ተወያዩ። ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ በዛሬው ዕለት የኡራጓይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሮዶል ኒን ኖቫን በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በውይይታቸውም የሀገራቱን... Read more »
ሴቶች ን የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች ከምንጫቸው በማድረቅ የሴቶችን እኩልነት ለማረጋገጥ የሚከናወኑ ተግባራት ውጤታማ እንዲሆኑ በተቀናጀ መንገድ መንቀሳቀስ እንደሚገባ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ አሳሰቡ። በፕሬዝዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ አማካኝነት በሀገር አቀፍ ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ ሴት... Read more »
የፌዴራል ጤና ሚኒስቴር መቀመጫውን አሜሪካን ሀገር ካደረገው ስታርኪ ሂሪንግ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር በአክሱም እና በመቀሌ ከተሞች ለሚገኙ የመስማት ችግር ላለባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ለመስማት የሚያግዛቸውን የጀሮ ማዳመጫ መሣሪያ እርዳታ አደረገ፡፡ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ... Read more »
ማራቶን ሞተርስ ኢንጀኒነሪንግ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በዓመት እስከ 5 ሺህ የሚደርስ መኪናዎችን የመገጣጠም አቅም ያለው ፋብሪካው በአዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ ቱሉ ዲምቱ አካባቢ ገነባ። ግማሽ ቢሊየን ብር የሚጠጋ ገንዘብ... Read more »
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፉት ስድስት ወራት ብቻ በይቀበሉ ይሸለሙ በሚለው መርሀ ግብሩ ከሁለት ቢልዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ ማግኘቱን አስታወቀ። የባንኩ የባንኩ የኮርፖሬት ኮሙዩኒኬሽን ዳይሪክተር አቶ በልሁ ታከለ ዛሬ በብሄራዊ ሎተሪ አዳራሽ... Read more »