ጉምሩክ በ9 አገልግሎት አሰጣጥ ጉዳዮች ላይ ማሻሻያ ማድረጉን አስታወቀ

የጉምሩክ ኮሚሽን ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር ተያይዞ የተንዛዙና ጊዜ ይወስዱ የነበሩ 9 ጉዳዮችን በመለየት ማሻሻያ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ ኮሚሽኑ በዛሬው ዕለት ከንግዱ ማህበረሰብ ጋር እየተካሄደ ባለው የምክክር መድረክ በጊዜ አጠቃቀምና በወጪ ላይ ውጤት ያመጣሉ... Read more »

415 ኢትዮጵያዊያን ከፑንትላንድ በድንበር በኩል ወደ አገራቸው ይመለሳሉ- የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር

415 ኢትዮጵያዊያን ከፑንትላንድ በሚገኘው የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽ/ቤት በድንበር በኩል በዛሬው እለት ወደ አገራቸው እንደሚመለሱ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። በህገ ወጥ ደላሎች በመታለል በፑንትላንድ አድርገው በቦሳሶ በኩል ባህር አቋርጠው ወደ የመንና ሳኡዲ አረብያ... Read more »

የሞጆ ሃዋሳ የፍጥነት መንገድን በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው

በተለያዩ ምክንያቶች ግንባታው የተጓተተውን የሞጆ ሃዋሳ የፍጥነት መንገድን በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ። ከሞጆ ተነስቶ ሀዋሳ ከተማን መዳረሻው የሚያደርገው የፈጣን መንገድ ፕሮጀክት በ2008 ዓ.ም ነበር ግንባታው የተጀመረው።201 ኪሎ... Read more »

በምስክርነት የቀረቡ ግለሰቦችን ፎቶ በማንሳት በቁጥጥር ስር ውለዋል ለተባሉ ተጠርጣሪዎች የዋስትና መብት ተፈቀደ

ፍርድ ቤቱ የሰብዓዊ መብት ጥሰት በፈጸሙ ተጠርጣሪዎች ላይ በምስክርነት የቀረቡ ግለሰቦችን ፎቶ በማንሳት በማህበራዊ ድረ ገጽ ሲለጥፉ በቁጥጥር ስር ውለዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች የጠየቁትን የዋስትና ጥያቄ ተቀበለ። ተጠርጣሪዎቹ በፌደራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት... Read more »

የመሬት ወረራና ሕገ ወጥ ግንባታን ለመከላከል ስራዎች እየተሰሩ ነው :- አቶ ለማ መገርሳ

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝዳንት አቶ ለማ መገርሳ የ6 ወራት የስራ አፈጻጸምን ለጨፌ ኦሮሚያ ያቀረቡ ሲሆን፣ በሪፖርታቸው የመሬት ወረራና ሕግ ወጥ ግንባታን ለመከላከል ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን ገልጸው፣ ህዝቡ የሕግ የበላይነትን የማስከበር ሂደት ውስጥ... Read more »

በምስራቅ ወለጋ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ12 ሰዎች ህይወት አለፈ

በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ12 ሰዎች ህይወት ማለፉን በኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን የትራፊክ ደህንነት ቁጥጥ የስራ ሂደት ባለሙያ ኮማንደር ንጉሴ ግርማ ገልፀዋል። ትላንት ምሸት በምስራቅ ወለጋ ወደ ነቀምቴ ከተማ... Read more »

ንግድን የማሳለጥ መርሃ ግብር የአንድ ወር አፈጻጸም ግምገማ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ በተገኙበት እየተካሄደ ነው

ንግድን የማሳለጥ መርሃ ግብር የአንድ ወር አፈጻጸም ግምገማ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት እየተካሄደ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ መዋቅራዊ የሥራ አጥነት ችግርን ለመቅረፍ የግል ዘርፉ ንግድን ለመጀመርና ፋይናንስን በቀላሉ ለማግኘት እንዲችል... Read more »

ኤጀንሲው በዳያስፖራው የሚነሱ ቅሬታዎችን በአግባቡ ለመመለስ እንዲያስችል ተደርጎ ተዋቅሯል

የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ከዚህ በፊት በዳያስፖራው ማህበረሰብ የሚነሱ ቅሬታዎችን በአግባቡ ለመመለስ እንዲያስችል ተደርጎ መዋቀሩን የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት ተናገሩ። ዳይሬክተሯ የኤጀንሲውን መመስረት አስመልክቶ ዛሬ በውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር የመሰብሰቢያ አዳራሽ በሰጡት... Read more »

ለአሉቶ እንፋሎት ኃይል ማመንጫ ቁፋሮ ስምምነት ተፈረመ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለአሉቶ እንፋሎት ጉድጓድ ቁፋሮ ፕሮጀክት የቁፋሮ መሳሪያ ለማቅረብ እና የቁፋሮ ስራውን ለማከናወን ከሁለት የቻይና እና ከአንድ የኬንያ ኩባንያዎች ጋር ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ስምምነቱ የተካሄደው ለፕሮጀክቱ ጉድጓድ ቁፋሮ አገልግሎት የሚሰጡ የመቆፈሪያና... Read more »

በአ/አ የመንገድ ሀብት ላይ በ6 ወራት ብቻ ከ4.3 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት ደርሷል

በተሽከርካሪዎች ግጭት በመንገድ ሀብት ላይ ባለፉት ስድስት ወራት ብቻ ከ4.3 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በግማሽ ዓመቱ ውስጥ በቀለበት መንገድ ላይ 82፤ ከቀለበት መንገድ ውጪ ደግሞ... Read more »