-የቻይና የቴክኒክና ሙያ መምህራን ወደ ኢትዮጵያ መጥተው እያገዙ ነው ለግብርና መዘመን ትልቅ አስተዋጽኦ ለማበርከት ታሳቢ በማድረግ ደረጃውን የጠበቀ፣ ዓለም አቀፍ ልምዶችን ያካተተና ተሞክሮን ባገናዘበ መንገድ የግብርና ባለሙያዎች የትምህርትና ስልጠና መጽሃፎችን የመከለስ ስራ... Read more »
‹‹ለሁለተኛና ሶስተኛ ዲግሪ ማሟያ የሚካሄዱ ጥናቶች በአማካሪውና በፈታኙ መካከል ያለው ግንኙነት መጥፎ ከሆነ አማካሪው በደንብ ቢያማክረውም የተማሪው የምርምር ሥራና ግኝት ምንም ሳይታይ በጭፍን ጥላቻ ውጤቱ እንዲበላሽ ይደረጋል፡፡›› ያሉት ስማቸው እንዳይገለፅ የጠየቁን የአምቦ... Read more »
‹‹የመንግስት አሰራር ለህዝብ ግልጽ በሆነ መንገድ መከናወን አለበት›› የሚለው ዓረፍተ ነገር በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 12 ንዑስ አንቀጽ (1) ላይ ሰፍሮ ይገኛል፡፡ በንዑስ አንቀጽ (2)ትም ‹‹ማንኛውም ኃላፊና የህዝብ ተመራጭ ኃላፊነቱን ሲያጓድል ተጠያቂ... Read more »
አዲስ አበባ፡-የኢትዮጵያ ህዝብ ምንም እንኳን ፈተናው ቢበዛበትም በአዲሱ ትውልድ ወደ ነጻነትና ወደ ዲሞክራሲ ይሸጋገራል ብሎ ተስፋ እንደሚያደርግ ኢህአፓ ገለጸ ፡፡ የኢህአፓ አመራርና ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ወይዘሮ ቆንጅት ብርሃን እንደገለጹት፤ መጪውን ጊዜ ግል... Read more »
አዲስ አበባ፡- በመንግስት ተቋማት የበጀት አጠቃቀም ችግሮች መኖራቸውን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጠቆሙ፡፡ የህዝብ ተወካች ምክር ቤት በ4ኛ የስራ ዘመን 9ኛ ልዩ ስብሰባ የ2012 ዓ.ም ረቂቅ በጀት ላይ ውይይት ባደረገበት ወቅት... Read more »
አዲስ አበባ:- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተጨማሪ እሴት ታክስ ማሻሻያ አዋጅን እና የአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ ረቂቅ አዋጅን አጸደቀ። ምክር ቤቱ ትናንት ባደረገው አራተኛ አመት የስራ ዘመን 48ኛ መደበኛ ስብሰባ የተጨማሪ እሴት ታክስ... Read more »
አዲስ አበባ:- 250ሺ ስደተኞችና ከስደት ተመላሾች በኢትዮጵያ በትምህርት ገበታ ላይ እንደሚገኙ ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ አስታወቀ። የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) አባል አገራት ትናንት በአዲስ አበባ አምስተኛውን አመታዊ የኤክስፐርቶች ጉባኤ ባካሄዱበት... Read more »
አዲስ አበባ፡- ዳኞች በመጪው የክረምት ወቅት የዕረፍት ሰዓታቸውን በመጠቀም በዓመቱ ለተጠራቀሙ መዝገቦች እልባት ለመስጠት የሚያስችላቸውን ዝግጅት እንደጨረሱ የ“ጀስቲስ ፎር ኦል ፌሎው ሺፕ ኢትዮጵያ” አስታወቀ። የተሻሻለው የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የዳኞች ስነምግባርና የዲሲፕሊን... Read more »
ሰበታ፡- በሰበታ ከተማ ከ700 የሚበልጡ ኢንቨስትመንቶች ከ60 ሺ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል እንደፈጠሩላቸው የከተማዋ አስተዳደር አስታወቀ። የሰበታ ከተማ ከንቲባ አቶ ብርሃኑ በቀለ ለአዲስ ዘመን እንዳስታወቁት ከተማዋ ለኢን ቨስትመንት ባላት ተመራጭነት መዋዕለ... Read more »
አዲስአበባ፡- ኢትዮጵያ በአገራዊ የቡና ፍጆታዋ የተሻለ ብትሆንም በአፍሪካ ደረጃ ግን ዝቅተኛ መሆኑ ገቢን ለማሳደግም ሆነ በዓለም ገበያ ያጋጠመውን የቡና ገበያ የዋጋ መውረድ ለመቋቋም እንዳላስቻለ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ። በዓለም ላይ የቡና... Read more »