
አዲስ አበባ:- በአዲስ አበባ የሚገኙ በቅርስነት የተመዘገቡ ቤቶች በአግባቡ ካለመያዛቸው የተነሳ አስጊ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ የአዲስ አበባ ባህል፣ኪነ-ጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ ገለጸ። በአዲስ አበባ ባህል፣ ኪነ-ጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ የቅርስ ጥናትና ጥበቃ... Read more »

አቡዳቢ፡- ከፍታ ማለት በገንዘብና በሥልጣን ወደታች ወርዶ ሕዝብን ማገልገል መቻል እንደሆነ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመካከለኛው ምሥራቅ ከሚገኙ የኢትዮጵያ ኮሙዩኒቲ ተወካዮች ጋር ትናንት ማታ በአቡዳቢ ሲወያዩ እንደገለጹት፤ ከፍታ... Read more »

– መቆጠብን ባህል ማድረግ ችለዋል አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ልደታ ክፍለ ከተማ የምግብ ዋስትናና ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም ተጠቃሚዎች ሥራን ከማማረጥ የአስተሳሰብ ችግር በመላቀቅ ማንኛውንም ሥራ ሳይንቁ መስራት ከመቻላቸውም በላይ መቆጠብን የዕለት ከዕለት... Read more »

አዲስ አበባ፡- በአማራ ክልል በምሥራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ ከተማ በመስጂዶችና ንብረቶች ላይ የደረሰውን ጉዳት መልሶ ለመገንባትና ተጎጂዎችን ለማቋቋም ባዘጋጀው የድጋፍ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ከ208 ሚሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር... Read more »

አዲስ አበባ:- በተባበሩት መንግሥታት የሳይንስ፣ የትምህርትና ባህል ማዕከል (ዩኔስኮ) የተመዘገቡና በዓለም ቅርስነት እውቅናን ያገኙ የማይዳሰሱ ቅርሶች በአግባቡና በጥንቃቄ የማይያዙ ከሆነ እውቅናው ሊሰረዝ እንደሚችል ተነገረ። ምንም እንኳን በዩኔስኮ የተመዘገቡ ቅርሶች መመዝገባቸው አስደሳች ቢሆንም... Read more »

ወደ ሽሮ ሜዳ ካቀኑ የባህል አልባሳት ገበያን የሚገዳደሩ በቻይና የተዘጋጁ ምርቶች መመልከትዎ አይቀርም። በባህል አልባሳት መልክ የተዘጋጁ በርካታ የቻይና ምርቶችም በዋጋ ደረጃም ዝቅ ያሉ በመሆናቸው ገበያውን ለመቀላቀል ብዙ ጊዜ ስላልወሰደባቸው በርካታ ኢትዮጵያውያንም... Read more »

አዲስ አበባ፡- የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በአካባቢ ደህንነት ላይ እያስከተሉት ያለው ጉዳት ከፍተኛ በመሆኑ ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ለመገደብ እንደሚያስችል ተገለጸ። የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ... Read more »

አዲስ አበባ:- በመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የሚገኙ የባህል ማዕከላት የጋራ እሴት ላይ አተኩረው በመስራት የጋራ መግባባት መፍጠርና ሰላምን ማጠናከር ላይ መስራት እንዳለባቸው ተገለጸ። ከደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የባህል ማዕከል ከተገኘው መረጃ ለመገንዘብ እንደተቻለው... Read more »

አዲስ አበባ፡- የጥላቻ ንግግርና የሀሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የጸደቀው አዋጅ የዜጎችን ሃሳብን በነፃነት የመግለጽን መብት እንደማይገድብ በተወካዮች ምክር ቤት የሕግ ፍትህና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስታወቀ። የጥላቻ ንግግርና የሀሰተኛ መረጃ ስርጭትን... Read more »

አዲስ አበባ አማኑኤል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የምትኖረው ወይዘሮ ፋናዬ አስራት ሰሞኑን 50 ኪሎ ጤፍ አንድ ሺ ሰባት መቶ ሰማንያ ብር ከወፍጮ ቤት መግዛቷን ትናገራለች። ይሁን እንጂ ከአንድ ወር በፊት ተመሳሳዩን ምርት አንድ... Read more »