አዲስ አበባ፡- የተሽከርካሪ አደጋ የሦስተኛ ወገን የመድን ሽፋን የሌላቸው እና እድሳት ያላደረጉ በአንድ ወር ውስጥ የመድን ሽፋን እንዲኖራቸውና እንዲያድሱ ጥሪ ቀረበ። የመድን ፈንድ አስተዳደር ኤጀንሲ ትናንት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳመለከተው፣ የተሽከርካሪ ባለቤቶች... Read more »
አዲስ አበባ፡- በ2011 ዓ.ም በሀገርና ክልል ደረጃ የተቀመጠውን የችግኝ ተከላ ግብ ለማሳካት በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ሃምሌ 22 ቀን 50 ሚሊዮን ችግኝ እንደሚተከል ተገለጸ። 667 ሚሊዮን 181 ሺ 450 ችግኞችን ለመትከል... Read more »
አዲስ አበባ፣የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ለተጠቃሚዎችና ለልማት ተነሺዎች ለማስተላለፍ ያወጣው መመሪያ ቁጥር 1/2008 አንቀጽ 44/ሐ/ እና /ሠ/ የህገመንግሥቱን አንቀጽ 40 ድንጋጌዎች የሚቃረን መሆኑ ተገለጸ፡፡ የህገ መንግሥት አጣሪ ጉባዔ ለአዲስ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ስር በሚገኘው ዩኔስኮ የዓለም የቅርስ ኮሚቴ አፍሪካን በመወከል እንድትሳተፍ በአፍሪካ ህብረት አባል አገራት በእጩነት መመረጧንና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ይህም የአገሪቱን ቅርሶች ከስጋት ለመታደግ የሚያስችሉ ድጋፎችን... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) የተረከበው ኃላፊነት ከፍተኛ በመሆኑ ህዝብንና አገርን በሚመጥን መልኩ መምራት እንደሚጠበቅበት የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኢሶዴፓ) እና የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ገለፁ። የግንባሩ እህት ድርጅቶች... Read more »
– ቡናውን በአገር ውስጥ ገበያ ለመሸጥ የመንግሥት ምላሽ እየተጠበቀ ነው አዲስ አበባ፡- በቡና ገበያ ላይ በተፈጠሩ ተያያዥ ችግሮች እንዲሁም የዩኒዬኑ አመራሮችና አባላት በጌዲዮ ዞን ተከስቶ በነበረው ግጭት ተጠርጥረው በመታሰራቸው ከ2010 ዓ.ም ጀምሮ... Read more »
– በ2011 ዓ.ም 198 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር ሰብስቧል – በ2012 ደግሞ 248 ነጥብ 3 ቢሊዮን ለመሰብሰብ አቅዷል አዲስ አበባ፤- በ2011 ዓ.ም ከአገር ውስጥ ገቢ እና ከታክስ 198 ነጥብ አንድ ቢሊዮን ብር... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ ካሉ አንድ ሚሊዮን ኢንተርፕራይዞች ውስጥ በፌዴሬሽኑ አባል ሆነው የተመዘገቡት አራት ሺ ኢንተርፕራይዞች ብቻ በመሆናቸው እንደሚያሳስበው የኢትዮጵያ ጥቃቅንና አነስተኛ መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ አሰሪዎች ፌዴሬሽን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ጥቃቅንና አነስተኛ መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ አሰሪዎች... Read more »
አዲስ አበባ፡- ለወሎ ጋቢ የአካባቢ የወል ንግድ ምልክትና እውቅና መስጠቱን የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ።በወላይታ አካባቢ የሚገኙ የተለያዩ ምርቶች እውቅና ለመስጠት ጥናት እየተደረገ ሲሆን፤ የደሴ ሳፋ ደግሞ ለእውቅና ተቃርቧል። በኢትዮጵያ አዕምሯዊ... Read more »
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በግፍ ለተገደሉ ከፍተኛ አመራሮች የኀዘን መግለጫ አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመግለጫቸው በባህር ዳርና በአዲስ አበባ በሀገራችን ከፍተኛ የጦር እና የሲቪል አመራሮች ላይ በተፈፀመው ህገ-ወጥና ዘግናኝ ፋሽስታዊ ግድያ የተሰማቸውን... Read more »