ሽያጭ የናፈቃቸው የመኪና ነጋዴዎች

በተለምዶ እንቁላል ፋብሪካ ተብሎ የሚጠራው አካባቢ በመኪና ገበያነት ይታወቃል። ሰሞኑን ግን “ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው” እንዲሉ፤ የአካባቢው የመኪና ነጋዴዎች አዲሱ የኤክሳይዝ አዋጅ ረቂቅ ለተወካዮች ምክር ቤት ከቀረበ ጀምሮ “ባልተረጋገጠ እሳቤ ምክንያት ሽያጭ... Read more »

የአምቦ ከተማ ለለውጡና ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ድጋፍ

በፈረሰኞች፣ በሞተረኞች እና ከህፃን እስከ ሽማግሌ እግረኞች የአምቦ ከተማ ተጥለቅልቃለች። ህዝቡ የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድን፤ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳን እና የመከላከያ ሚኒስትሩን አቶ ለማ መገርሳን ምስል የታተመባቸው የተለያዩ... Read more »

በዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንቶች ላይ ዛቻና ማስፈራሪያ ይደርሳል ተባለ

አዲስ አበባ፡- በዘንድሮው ዓመት በበርካታ ዩኒቨርሲቲዎች ተቀስቅሶ የነበረውን ረብሻ ተከትሎ በዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንቶች ላይ የተለያዩ ዛቻና ማስፈራሪያዎች እየደረሰ መሆኑ ተጠቆመ። በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ደቻሳ ጉርሙ፤ በተለይም ለአዲስ ዘመን... Read more »

አምቦ ዩኒቨርስቲ የማህበሩን ሁለገብ የልማት ምዕከል ተረከበ

አምቦ፤ አበበች ጎበና የህፃናት ክብካቤ ልማት ማህበር በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሸዋ ዞን ቶኪ ኩታዬ ወረዳ ኮርኮርሳ ውስጥ ከ30 አመት በፊት ሲጠቀምበት የነበረውን ሁለገብ የልማት ማዕከል ለአምቦ ዩኒቨርስቲ አስረከበ፡፡ የማህበሩ ዳይሬክተር አቶ እሸቱ... Read more »

የፊዚክስ ባለሙያዎች ማህበር ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ሽልማት ሰጠ

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ፊዚክስ ባለሙያዎች ማህበር በፊዚክስ ትምህርት ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡና ለህብረተሰቡ አጋዥ የሆኑ የምርምር ስራዎች ለሰሩ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የእውቅና ሰርተፊኬትና የገንዘብ ሽልማት መስጠቱን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ፊዚክስ ባለሙያዎች ማህበር ፕሬዚዳንት ዶክተር ተስገራ... Read more »

አዲስ የተሻሻለውየኢንቨስትመንት ህግ ዘርፉን ይበልጥ ተወዳዳሪ እንደሚያደርገው ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- አዲስ የተሻሻለው የኢንቨስትመንት ህግ ተጨማሪ የኢንቨስትመንት ዘርፎችን የሚፈቅድ በመሆኑ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንትን በመሳብ ዘርፉን ይበልጥ ተወዳዳሪ ያደርገዋል ተባለ። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ መኮንን ኃይሉ በተለይም ለአዲስ ዘመን... Read more »

ለብርቱዎች ብርታት-የዩኒቨርሲቲው ድጋፍ

በዲላ ዩኒቨርሲቲ ሰመራ ካምፓስ ውስጥ ተገኝቻለሁ። የከፍተኛ ትምህርት ተቋሙ የሚሰራቸውን ስራዎች ስመለከት በግቢው ውስጥ ከሚከናወኑ ተግባራት መካከል ባለተሰጦ ተማሪዎችን የሚያግዝ አንድ ማእከል ትኩረቴ ሙሉ ለሙሉ ወሰደው። በኢንዱስትሪ ግንኙነትና ቴክኖሎጂ ሽግግር ህንፃ ውስጥ... Read more »

«የታላቁ ህዳሴ ግድብ አዲስ ለውጥ እያመጣ ነው» ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ

አዲስ አበባ፡- በተለያዩ ችግሮች ምክንያት መቀዛቀዝ ታይተውበት በነበረው በታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ መንግሥትና የፕሮጀክቱ አማካሪ መሀንዲሶች ምክንያቶቹን በጥናት ለይተው አፋጣኝ መፍትሄ በመስጠታቸው ከነበረበት ችግር እንዲወጣና አዲስ ለውጥ አንዲያመጣ አድርጎታል ሲሉ የታላቁ የኢትዮጵያ... Read more »

በአማራ ህዝብ ላይ የሚሰነዘሩ የተሳሳቱ ትርክቶች ጠንካራ ማዕከላዊ መንግሥት ለመፍጠር እንቅፋት መሆናቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- ተቋማዊ በሆነ መልኩ በአማራ ህዝብ ላይ የሚሰነዘሩ የተሳሳቱ ትርክቶች ጠንካራ የሆነ ማዕከላዊ መንግሥት ለመገንባት እንቅፋት መሆኑ ተገለጸ። የአማራ ክልል ህገመንግሥቱን በትክክል ተግባራዊ በማድረግ ሕብረ ብሔርን ያረጋገጠ መሆኑን የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ... Read more »

«በአዲሱ አዋጅ የፓርቲዎች ምዝገባ መሰረት መረጃ አሟልቶ የቀረበ አንድም አገር አቀፍ ፓርቲ የለም» የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ

አዲስ አበባ፡- ፓርቲዎች በአዲሱ አዋጅ መሰረት ለመመዝገብ የተሰጣቸው የጊዜ ገደብ ሊጠናቀቅ 18 ቀናት ቢቀረውም እስካሁን አስፈላጊውን መረጃ አሟልቶ ለምዝገባ የቀረበ አንድም አገር አቀፍ ፓርቲ አለመኖሩን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። የቦርዱ የኮሚኒኬሽን... Read more »