
እንደአውሮፓዊያኑ የዘመን አቆጣጠር በ1841 የመጀመሪያው የኦፕየም ጦርነት በተባለው ውጊያ ብሪታንያ ኪዊንግ ከተባለው የቻይና ሥርወ-መንግስት አገዛዝ ትንሿን የባሕር ዳርቻ ግዛት ሆንግ ኮንግን ማረከች። እንዲሁም፤ ብሪታንያ እ.አ.አ በ1898 ተጨማሪ አካባቢዎችን ለ99ኝ ዓመት ለማስተዳደር ከቻይና... Read more »

አለማችን ባለፉት አስርት ዓመታት በታሪኳ ታይቶ በማይታወቅ መልኩ እጅግ በሀብት ከብራለች። የተስፈነጠረው የሀብት ክምችትና እድገት በሕብረተሰቡ ውስጥ ባለውና በሌለው መካከል ያለውን ልዩነት መገመት በማይቻል መልኩ አስፍቶታል። በአፍሪካና በቀሪው አለምም። በሕብረተሰቡ ውስጥ ያለው... Read more »
ዘይትና ስንዴ ሙሉ ለሙሉ በሀገር ውስጥ ይመረታል አዲስ አበባ፦ በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ መርሐ ግብሩ የፋይናንስ ተቋማት ሚና ከፍተኛ በመሆኑ የበኩላቸውን አስተዋፅኦ ሊያበረክቱ እንደሚገባ ተገለፀ:: በመርሐ ግብሩ ትግበራ ከውጭ የሚመጣውን ዘይትና ስንዴ... Read more »
አዲስ አበባ፡- አቅማቸው በቻለው ሁሉ አገሪቷን ጠብቀው ለዚህ ትውልድ ያስተላለፉት አረጋውያንን መደገፍና መንከባከብ በመብታቸው እንጂ የችሮታ ጉዳይ እንዳልሆነ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፕሬዚዳንት ወይዘሮ ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቷ ትላንት የአረጋውያን ቀን በአገር አቀፍ ደረጃ ለ28ኛ... Read more »

ዮሐንስ ብሩክ የ14 ዓመት ታዳጊ ነው:: ዕድሜውን በማየት ብቻ የትኛው የሚነገር ታሪክ እዚህ አምድ ላይ ጣለው ብላችሁ ትጠይቁ ይሆናል:: ታዳጊው ዕድሜው መቁጠር ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ አያሌ መከራዎችን ቆጥሯል:: ዮሐንስ ስላሳለፈው ውጣ ውረድ... Read more »
* ከደረጃ በታች የሆኑ 13 የአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ተቋማት ተዘግተዋል * ከ4 ሺህ በላይ ተሽከርካሪዎች ችግሮቻቸው እንዲስተካከሉ ተደርጓል አዲስ አበባ ፦ የፌዴራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ለቅሬታ መንስኤ የሆኑ ችግሮችን በመለየት እየፈታ መሆኑን ገለፀ፡፡ ባለስልጣኑ... Read more »

አዲስ አበባ፤- ክልሉን ወደ ግጭትና ሁከት እንዲገባ እየሰሩ ያሉ አካላትና ጽንፈኛ መገናኛ ብዙሃን ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ የአማራ ክልል የሰላምና ደህንነት ቢሮ አስጠነቀቀ። የቢሮ ሀላፊው አቶ አገኘሁ ተሻገር፤ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት የቅማንት የማንነትና... Read more »
አዲስ አበባ፣ በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ። በፊርማ ስነ ስርዓቱ ላይ የኢህአዴግና የኦዲፒ ሊቀ መንበር እና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ፣ የኦዲፒ ምክትል ሊቀ መንበርና የመከላከያ... Read more »

አዲስ አበባ፡- ‹‹ኢትዮጵያውያን ለአገራችን እድገት በትብብር አሻራችንን ማስቀመጥ እስከቻልን ድረስ የኢትዮጵያን ብልፅግናና ሕልውና ሊያስቆም የሚችል አንዳች ኃይል የለም›› ሲሉ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ በቻይና መንግሥት ድጋፍ የሚገነባው የአዲስ አበባ... Read more »

የአዲስ አበባ ዋና ዋና ጎዳናዎች ለልመና በተሰማሩ ሰዎች መወረራቸው ለተመልካች ግራ የሚያጋባ ነው። እነዚህ ሰዎች የልመና ስልታቸው የተለያየ ሲሆን፤ በግጥምና በዜማ ፣ ጨቅላ ሕፃናትን በመታቀፍና በማስለቀስ፣ የሰውነት አካልን የመኪና ግራሶ በመቀባት ከፍተኛ... Read more »