የአሜሪካና ቻይና የንግድ ጦርነት ለአለም ኢኮኖሚ ስጋት ፈጥሯል

የአለም ኢኮኖሚ ወደ ሬሴሽን ( ስራ መጥፋት ) እንዲያመራ ያደረገው ዋነኛው ምክንያት በሁለቱ ኃያላን ሀገራት መካከል በመካሄድ ላይ ያለው የንግድ ጦርነት ነው። ሕንድ ወደሬሴሽን አልተቃረበችም።እጅግ ከፍተኛ የስራ መቀዛቀዝ መከሰቱን እየመሰከረች ነው። ከሙምባይ... Read more »

ኪሳራው ከኢኮኖሚ በላይ የሆነው የንግድ ውዝግብ

የጃፓን መንግስት ባለፈው ወር የቴክኖሎጂ ቁሳቁስ ወደ ደቡብ ኮሪያ እንዳይላኩ የሚያደርግ አዲስ ማዕቀብ ጥሏል። እነዚህ ቁሳቁስ ሳምሰንግና ኤል ጂን ጨምሮ ሌሎችም የደቡብ ኮሪያ ግዙፍ ኩባንያዎች ለሚያመርቷቸው ቴክኖሎጂዎች ዋነኛ ጥሬ እቃ በመሆናቸው ውሳኔው... Read more »

የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ችግሮችየፈተኗት ዚምባብዌ

ምስራቅ አፍሪካዊቷ ሃገር ዚምባብዌ 15 ሚሊዮን የሚጠጋ ህዝብ አላት። ከዚህ ውስጥ 32 ከመቶ የሚሆነው በከተማ ይኖራል። ሁለት ከተሞቿም /ዋና ከተማዋ ሃራሬና ቡላዋዮ/ ከአንድ ሚሊዮን ህዝብ በላይ እንዳላቸው መረጃዎች ያሳያሉ። ቡላዋዮ በአብዛኛው የኢንዱስትሪ... Read more »

ካሽሚር- የህንድና ፓኪስታን የዘመናት የፍጥጫ ማእከል

ሕንድ ከቅኝ ግዛት ተላቃ ነጻነቷን ካወጀችበት እአአ ከነሐሴ 1947 አንድ ሳምንት ቀደም ብሎ ሳዳር ፓታል የተባሉ የሕንድ ፖለቲከኛ ስለ ሁለቱ የህንድና የፓኪስታን ወንድማማች ህዝቦች መለያየት አስመልክቶ እንደተናገሩት፤ « በሒንዱ እና በሙስሊሞች መካከል... Read more »

የአፍሪካ ቀንድ የጥቅም የበላይነት ፍጥጫ

የአፍሪካ ቀንድ ለአካባቢው ደህንነት በእጅጉ አስጊ በሆነ መልኩ የአለም አቀፍ ኃያላን መንግስታት የባሕር ኃይሎች የተከማቹበት ቀጠና ሆኗል። ቀጠናው አሳሳቢ በሆነ የጸጥታና ደህንነት ችግር ውስጥ ነው ማለት ይቻላል። ታላላቅ የተባሉት መንግስታት አሜሪካ፤ እንግሊዝ፤... Read more »

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሁነኛ ፈተና

 ብሪታኒያ እእአ በ2016 በህዝበ ውሳኔ ከአውሮፓ ህብረት ጋር ለመፋታት ከወሰነች ማግስት አንስቶ ባለፉት ሦስት ዓመታት ሶስት ጠቅላይ ሚኒስትሮችን ለመቀያየር ተገዳለች። ‹‹ከአንድነት ይልቅ ልዩነቱ ይበጀኛል›› በሚል የመረጠችው የብሬግዚት ጣጣ ዴቪድ ካሜሩንን አሰናብታ ተሬሳ... Read more »

ስኬታማው ‹የአረንጓዴ አሻራ› የዓለምን ትኩረት ስቧል

ሐምሌ 22፣ 2011 ዓ.ም በመጪው የኢትዮጵያ ትውልድ ውስጥ ለዘመናት የሚዘልቅ አዲስ ሀገራዊ ታሪክ ተመዝግቧል። አረንጓዴው አሻራ።ጥንት በግዙፍ ደኖች የተሸፈነች ብዙ ብርቅዬ የዱር አራዊቶች፤ ምንጭና ፏፏቴዎቿ የነበሯት፤ እጅግ ውብ ሀገር እንደነበረች የጎበኟት የአውሮፓና... Read more »

ሕመም ያልገደበው ተግባር

የቡናና ሻይ ባለሥልጣን የቡና ጥራትና ጣዕም መቆጣጠሪያ ማዕከል ባለሞያዋ ወይዘሮ ኑሪያ ጀማል ይህ ሀገራዊ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በአንድ ጀምበር 200 ሚሊዮን ችግኞች ተከላ እንደሚካሄድበት ከሰሙም ሰነባብተዋል። ባለፉት ጥቂት ወራቶች ባጋጠማቸው የኩላሊት... Read more »

በችግኝ ተከላው የውጭ መገናኛ ብዙኃን እይታ

‹‹ኢትዮጵያ በችግኝ ተከላ ተይዞ የነበረውን ሪከርድ አሻሻለች›› ቢቢሲ የኢትዮጵያ መንግስት በአንድ ቀን ሁለት መቶ ሚሊዮን ችግኝ በመትከል የዓለም ሪከርድ ለመያዝ የችግኝ ተከላ አካሂዷል። በአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ መሪነት የተጀመረው ይህ... Read more »

ዜጎች አረጋውያንን አረጋውያን ደግሞ ችግኞችን ይንከባከባሉ

‹‹ማዕከሉን ለችግኝ መትከያ የመረጥነው በግቢው በዘለቄታ ህይወታቸውን የሚመሩ አረጋውያን የሚኖሩበትና በተለያየ ጊዜ ገብተው አገግመው የሚወጡ ጎዳና ተዳዳሪዎች ያሉበት ማዕከል ስለሆነ ነው›› የሚሉት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሠራተኛ ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ... Read more »