በዓሉን በኃላፊነት መንፈስ እናክብር

መስከረም በኢትዮጵያውያን ዘንድ አቆጣጠር አዲስ ዓመት ‹‹አሃዱ›› ብሎ ቁጥር የሚጀምርበት ነው። ክረምት እና በጋ ከፍተኛ ሽኩቻ ውስጥ፤ የክረምቱ ጭቃ ጥለኸኝ አትሂድ! እያለ የኋሊት የሚጎትተው፤ ፀደይ ደግሞ እባክህ ወደ እኔ ናልኝ! የሚልበት፤ ሃይማኖታዊ... Read more »

በቀጣናው የግብጽን የጥፋት ተልእኮ ለመመከት

የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ በዓለም አቀፍ ደረጃ ስትራቴጂክ ከሚባሉ አካባቢዎች አንዱ እና ዋነኛው ነው።አካባቢው ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ጂቡቲ፣ ሱዳን፣ ደቡብ ሱዳን እና ሶማሊያን የሚገኙበት ትልቁ የዓለማችን የባሕር ላይ ንግድ መስመር ነው። በቀይ ባሕር እና... Read more »

የስፖርቱ ጉዞ ወደየት እየሄደ ነው ?

የአንድ ሃገር ስፖርት አደገ ሊባል የሚችለው በተለያዩ አቅጣጫዎች ሲመዘን ነው። በዜጎች አሳታፊነት፣ ሕጻናትና ታዳጊዎችን በዘርፉ አሳድጎና አጎልብቶ ብቁ ስፖርተኛ ከማድረግ፣ በአሕጉር እና ዓለም አቀፍ ውድድሮች በሚመዘገብ ውጤት፣ በተገነቡት የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ቁጥርና... Read more »

 መሬት ለመሰረተ ልማት!

ከተማን ከተማ የሚያደርጉት ሕንጻዎች ብቻ አይደሉም፤ እንደ መንገድና የመሳሰሉት መሰረተ ልማቶችና አረንጓዴ ስፍራዎችም ስለመሆናቸው የከተማ ልማት ባለሙያዎች ይገልጻሉ።የከተሞች ማስተር ፕላንም ይህን ታሳቢ ተደርጎ እንደሚዘጋጅ ይታሰባል።አዲስ አበባም በእዚህ መልኩ ማስተር ፕላን እየተዘጋጀላት ስትገነባ... Read more »

 አጀንዳ ተቀባዮች ሳይሆን አጀንዳ ሰጪዎች እንሁን!

የግብፅ ሚዲያዎች ኢትዮጵያን በተመለከተ ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የተሳሳተ መረጃ በማሰራጨትና አጀንዳ በመስጠት መጠመድ የጀመሩት ዛሬ አይደለም። ኢትዮጵያ ገና የዓባይን ግድብ የመገንባት እቅዷን ይፋ ካደረገችበት ማግስት ጀምሮ ነው። በዚህም እኩይ ተግባር ከአስርተ ዓመታት... Read more »

አዲሱን ዓመት በታደሰ ልብ እና አእምሮ እንቀበል

ዘመን በሚሉት የጊዜ ሽክርክሪት አሮጌውን ሸኝተን አዲሱ ላይ ከተምን፡፡ ከሰኔ ገመገም፣ ከነሐሴ ዋይ ዋይ ወደሚደነቅ ብራ መስከረም ዘመን ይሉትን የተስፋ ሸማ ለብሰን ለእንቁጣጣሽ እንኳን ደህና መጣሽ በቃን። ዘመን ሾሮ ባደራው የሰው መሆን... Read more »

ታሪካዊ ጠላትነት ለግብጽ የአርባ ቀን እጣ ፈንታ አይደለም

በፖለቲካው ዓለም ያለውና ሲደጋገምም የምንሰማው አገላለፅ “በፖለቲካ ታሪካዊ ወደጅነትም ሆነ ታሪካዊ ጠላትነት የለም” የሚል ነው። ጉዳዩን ሁሉም ይስማሙበት ወይም አይስማሙበት ለጊዜው ባይታወቅም ፖለቲከኛ መሆንም አለመሆንም እኩል በሆኑበት ደረጃ ሁሉም “በፖለቲካ ታሪካዊ ወደጅነትም... Read more »

የግብጽ የጂኦፖለቲካ ከበባ

የታላቁ የሕዳሴ ግድብ በመጠናቀቅ ላይ መሆኑ ግብጽን የቆሰለ አውሬ አድርጓታል። ክፉኛ አስቆጥቷታል። ደሟን እያዘራች ኢትዮጵያን ለመንከስ አክለፍልፏታል። በዚህ አውሬያዊ ስሜት ውስጥ ሆና እየዛከረች እያለ ነው ሶማሊያ አጋር ሆና የተከሰተችው። ኢትዮጵያ ከስምንት ወራት... Read more »

ሪፎርም፤ የመንግሥት እና የሕዝባችን ትልቁ መሻት

በመሠረቱ ሪፎርም አዲስ ጽንሰ ሃሳብ አይደለም። አይደለም ባደጉት ሀገራት እኛም ጋ ያለማቋረጥ ሃሳቡን በተመለከተ ሃሳቦች ሲሰነዘሩ እንሰማለን። አንድ ነገር ብቻ አንስተን በቀጥታ ወደ ጉዳያችን እንሂድ። ይህ ጉዳይ የብዙዎች ስለሆነ ምላሽ ባንሰጥበትም ለውይይት... Read more »

ጭፍን ከሆኑ አስተሳሰቦች እንራቅ

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ መውጣትን ተከትሎ በርካታ አወዳሽ እና አውጋዥ አስተያየቶች ተሰምተዋል፤ ጨለማና አስፈሪ ሃሳቦችም ተደም ጠዋል። ሀገርንና ሕዝብን በሚጠቅም መልኩ ለውጦችን ማምጫ፤ በሂደትም የሀገሪቱን ኢኮኖሚ የሚያበለፅግ ገጸ በረከት ነው ተብሏል። ተመሳሳይ... Read more »