አውዳ’መታት ኃይማኖታዊ ወይም መንፈሳዊ እርካታን ብቻ ይዘው የሚመጡ ባህላዊ እሴቻችን አይደሉም፤ መዝናኛም ናቸው። ታሪክ ይናገራሉ፤ ፖለቲካም ሊንፀባረቅባቸው ይችላል። (በተለይ በአሁኑ ጊዜ ሁሉ ነገር በግልና ቡድን ማንነት ዙሪያ በሚሽከረከርባት ዓለማችን ይህ ብርቅ ሳይሆን... Read more »
“ኢትዮጵያን ነው?” የእኛ ጥያቄ! “አዎን ኢትዮጵያን ነው!” – የእነርሱ መልስ። “እርሷን አግኝተን ምን አጥተን፤ ሁሉ በእጃችን ሁሉ በደጃችን”…የጠላቶቻችን የምኞት ጨዋታ ይቀጥላል። “እንዳማራችሁ፣ እንዳስጎመጃችሁና እንዳቃዣችሁ ይቅር እንጂ ኢትዮጵያማ አትገኝም። ” የእኛ የቁርጥ ቀን... Read more »
ኢትዮጵያ አገራችን ለዘመናት ዳር ደንበሯን አስከብራ፤ ነፃነቷንም ጠብቃ ተከብራና ታፍራ የኖረች፤ አኩሪ ታሪክ ያላት መሆኑን ወዳጅም ጠላትም የሚመሰክረው ሐቅ ነው። ይህ የረጅም ዘመን ነፃነትና አኩሪ ታሪክ በተአምር የተገኘ አይደለም። በየጊዜው ከሚነሱ ወራሪዎችና... Read more »
ሕይወት ብርቱ ሰልፍ ናት።በድካም፣ በልፋት በውጣ ውረድ የተሞላች።ደግሞም ብርሃን..ደግሞም ፈንጠዝያ እንዲህም አላት።ለበጎም ይሁን ለመጥፎ ተራችንን እየጠበቅን ነው።ፊትና ኋላ ሆነን ቆመናል…።ከዕለታት አንድ ቀን በሕይወታችን ላይ የሚመሽ ቀን ይመጣል።ከዕለታት አንድ ቀን ደግሞ እንደዚሁ በብርሃን... Read more »
ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተሰጠ መግለጫ ኢትዮጵያ አገራችን በዓለም አቀፍ ደረጃ ከምትታወቅባቸውና ከምትከበርባቸው አገራዊ ልዩ እሴቶቿ ውስጥ አንዱ የዘርፈ ብዙ ልዩነቶች የመቻቻል ምድር መሆኗ ሲሆን ሕዝቦቿ በፈሪሃ አምላክ የሚመሩ ናቸው። ከሁሉም በላይ... Read more »

ክፍል አንድ የሀገራችን ጋዜጠኝነት የአጤ ምኒልክ አባት ጋዜጠኛ ይባሉ በነበሩት ደስታ ምትኬ ይጀምር ወይም በብርሃንና ሰላሙ ትንታግ ጋዜጠኛ ተመስገን ገብሬ አልያም ሩቅ ዘመን ወደ ኋላ ተጉዞ በዜና መዋል ጸሐፍት አሀዱ ይባል ወይም... Read more »

ቤተኛ ናት። የተቀባችው ሽቶ የቆመችበትን አካባቢ አውዶታል። የለበሰችው አንገትዬው ላይ ክፍት የሆነ ነጭ ቲሸርት ከጡቷ በላይ ያለውን ገላዋን እርቃኑን አስቀርቶታል። ስስ በመሆኑም የተቀረውን የሰውነት አካሏን በደብዛዛው ያሳያል። በማጠሩ ደግሞ እምብርቷን ሊሸፍንላት አልቻለም... Read more »

ጎረቤታሞች የትንሳኤን በዓል እንደወትሮው ሁሉ ቁርስ፣ምሳ፣ እራት በተራ እየተጠራሩ በመገባበዝ በሰላም አሳልፈዋል::በዓሉ እስከ ዳግም ትንሳኤ ይቀጥላል:: የክርስትና ልጅና እናት ወይንም አባት በዚህ ወቅት ነው የሚጠያየቁት :: ዳቦና የተለያዩ መጠጦችን በመያዝ አንዳቸው ሌላኛው... Read more »
የዛሬዎቹ የዓለማችን ፍርድ ቤቶች ፣ ችሎቶች የበርካታ ሺ ዓመታት ሒደታዊ ለውጥ ውጤት ናቸው፡፡ የሕግ ታሪክ ከየትነት ከባቢሎን እስከ ፋርስ፣ ከግሪክ እስከ ሮማ ፣ ከአውሮፓ እስከ ፈረንሳይ ፣ ከግብፅ እስከ ኢትዮጵያ ያካለለ ነው፡፡... Read more »
በአሁኑ ጊዜ ሀገራችን በግዙፍ ፈተናዎች ውስጥ ትገኛለች፡፡ የውስጥና የውጭ ጠላቶቿ ከምንጊዜውም በላይ ተባብረው ዘመተውባታል፡፡ በሀገር ውስጥ እዚህም እዚያም በዜጎች ላይ ዘግናኝ ግድያዎች ፣ማፈናቀል በመፈጸም በየአካባቢው አለመረጋጋትን በመፍጠር የመንግሥትን የልማት ፣የዴሞክራሲና የሰላም እና... Read more »