‹‹መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከጎረቤቴ እማራለሁ›› የሚል አባባል አለ። ተፈጥሮን መቀየር አይቻልም እንጂ ከዚያ በታች የሆነውን ነገር ሁሉ መለወጥ፣ ማስተካከልና ማረም ይቻላል ለማለት ነው ቅኔው። ሙያ ባልችል፣ ባጠፋ፣ ብሳሳት ከአዋቂዎች ተምሬ አስተካክላለሁ፤... Read more »
ጌታቸው በለጠ /ዳግላስ ጴጥሮስ gechoseni@gmail.com ታሪክ የአንድ ማኅበረሰብ «የነበር ማከማቻ ጎተራ» እንደሆነ በሚገባ አምናለሁ። ማመን ብቻም ሳይሆን ተምሬዋለሁ፣ ጽፌበታለሁ በጥቂቱም ቢሆን አስተምሬዋለሁ። ለታሪክ ፍቅርና አክብሮት እንዲኖረኝ ዛሬዬን እያሰቡ ላስተማሩኝ መምህራኖቼ ምሥጋናዬ ከፍ... Read more »
እኛ በአሜሪካ፣ በካናዳና በአውሮጳ የምንኖር ዲያስፖራ የትግራይ ተወላጆች በሀገራችን በተለይም የህወሓት ጁንታ በለኮሰው እሳት ሳቢያ መንግሥት እየወሰደ ያለው እልህ አስጨራሽ ሕግንና ሥርዓትን የማስከበር እርምጃን አስመልክቶ ማሕበራዊ ሚዲያን በመጠቀም ተሰባስበን በመወያየት በተስማማንባቸው ሃሳቦች... Read more »
ለምለም መንግሥቱ በመቀሌ ከተማ ለሁለት ዓመታት ያህል መሽጎ የቆየው የህውሓት ጁንታ እኩይ ተግባር በሆነ ድርጊቱ በዜጎች ላይ ሰብዓዊና ቁሳዊ ጉዳት በማድረስ፣ሀገር ለመበታተንና ለማፍረስ ለዓመታት ሲንቀሳቀስ መቆየቱ ፀሐይ የሞቀው እንደሆነ ይታወቃል።የመጨረሻ የክህደት ማሳያው... Read more »
ከመምህር አሠምሬ ሣህሉ ሰሞኑን በምድራችን የሆነውንና በወገኖቻችን ላይ፣ እየሆነ ያለውን ነገር ከዓይን እማኞችና ከሰቆቃው በተረፉ ዜጎች ሲነገር ስንሰማ፣ መከራና አበሳ መፈጠርን የሚያስጠላና ሰው የመሆንን ትርጉም የሚያሳጣ ተግባር ሁሉ አንገሽጋሽ ነው። ለዚህም ነው፤... Read more »
አሸብር ኃይሉ እንደሚታወቀው ጁንታው ህወሓት ሲፈጠር ጀምሮ ጥፋትን፣ ወንጀልን፣ ማጭበርበርን፣ መግደልን ማስገደልን ወዘተ ሰውኛ ያልሆኑ ተግባራትን እየፈጨ፣ እያቦካ፣ እየጋገረ ሲበላ የኖረ እና ከአንድ ፋብሪካ እንደ ተመረተ ምርት ራሱን አስመስሎ በፈጠራቸው አካላት እና... Read more »
በቁምላቸው አበበ ይማም (ሞሼ ዳያን)fenote1971@gmail.com ከሀዲው የትህነግ ቡድን ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በሰሜን ዕዝ ላይ የፈጸመውን ክህደት። ጭፍጨፋና የጦር መሰሪያ ዘረፋ ያለሀፍረት በቴሌቪዥን ቀርቦ” መብረቃዊ “ ያለውን ታሪክና ትውልድ ይቅር የማይለውን... Read more »
የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ከታኅሣሥ 8 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ቀናት ሲያካሂድ የቆየዉን መደበኛ ስብሰባ አጠናቋል። ኮሚቴዉ በሰላም። በልማት። በዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታና መጪዉን አገራዊ ምርጫ በተመለከቱ አጀንዳዎች ላይ በጥልቀት ተወያይቶ አቅጣጫዎችን... Read more »
ጌታቸው በለጠ – ዳግላስ ጴጥሮስ gechoseni@gmail.com “ሰው የሚማረው አንድም በፊደል፣ አንድም በመከራ ነው፡፡ አንድ ቃል ከፊደል መዝገብ፣ አንድ ቃል ከመከራ መዝገብ፤ አንድም በሣር “ሀ” ብሎ፣ አንድም በአሳር “ዋ”ብሎ፡፡” (ሎሬት ጸጋዬ ገ/ መድኅን)... Read more »
በእምነት “ከቀላሚኖ እስር ቤት ወደ አግቤ በመቀጠልም ከትንሽ ቀን በኋላ ወደ ተንቤን መምህራን ኮሌጅ ወሰዱን። የመከላከያ ሠራዊትን የከባድ መሳሪያ ድምፅ ሲሰሙ የ 90 ኪሎ ሜትር የእግር ጉዞ አስጀመሩን። ልክ 40 ኪሎ ሜትር... Read more »