ዓድዋን በዕውነታውና በውለታው ደርዝ እናክብረው!

ጌቴሴማኔ ዘ-ማርያም የዘንድሮን የዓድዋን በዓል ሲያከብር የዛሬ 125 ዓመት ወደ ኋላ መለስ ብሎ የማያስታውስና የጥንቶቹን የማያመሰግን ዜጋ ካለ እሱ ኢትዮጵያዊ ነው ብሎ ለመጥራት አያስፈድርም፡፡ ወይም ይሄ ዜጋ ዛሬ የቆመባትን ሀገር ታሪክ አያውቅም።... Read more »

ከሁሉም በፊት ሰው መሆን ይቀድማል

ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀ ሳቤቅ አባት) ሰው የፈጣሪ የመጨረሻው ድንቅ ፈጠራ ነው። ከሰው ያማረ፣ ከሰው የሰመረ ተፈጥሮ አለምም ፈጣሪም የለውም። ሰውነት ከምንም ጋር የማይወዳደር ታላቅ ልዕልና ነው። እኔና እናንተ ለበጎ ነገር ወደዚህ... Read more »

አንንበረከክም !!

ፍቅሬ አለምነው ዓድዋ አባቶቻችን በወራሪው የጣሊያን ሠራዊት ላይ የተቀዳጁት ዓለም ከዓለም ያስተጋባ የጥቁር ሕዝቦች ሁሉ ታላቅ ድል ነው። የዓድዋ ድል በሥልጣኔ ገፍተናል በጦር ኃይል የመጠቅን ነን ያሻንን እናደርጋለን ለሚሉት እብሪተኛና አምባገነናዊ ኃይሎች... Read more »

በእጃችን የገባውን ለውጥ መጠበቅ የሁላችንም ኃላፊነት ነው

በላንዱዘር አሥራት (ጋዜጠኛና ከፍተኛ የኮሚዩኒኬሽን ባለሙያ) የኢትዮጵያ ብሔር ፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች/ዜጎች በበርካታ የጭቆናና የአፈና ስርአት ውስጥ አልፈዋል ።ኢትዮጵያ በንጉሳዊ ስርዓት በምትተዳደርበትም በዚያን የጭቆና ጊዜ ነገስታቱና በእጅጉ በደም ትስስር ከነገስታቱ ጋር የተወዳጁ ታማኝ... Read more »

ኢትዮጵያን አትንኳት!!!

ጌቴሴማኔ ዘ-ማርያም የትኞቹም ታሪክ ፀሐፊዎችም ሆኑ የከተቧቸው መዛግብቶች ኢትዮጵያውያን ፀብ አጫሪዎች እንዳልሆኑ ይመሰክራሉ ። ጨዋና ኩሩ ሕዝቦች፣ ጀግኖችም እንደሆኑ ሲፅፉላቸው ይታዩና ሲተርኩላቸው ይደመጣሉ ። ሀገሪቱ ኦርቶዶክሱም፣ሙስሊሙና ፕሮቴስታንቱ እንዲሁም ሌላ ሌላው ዕምነት ተከታይ... Read more »

የወል ተጋድሎ የወለደው የወል ነፃነት

በቁምላቸው አበበ ይማም (ሞሼ ዳያን)fenote1971@gmail.com አንዳንድ መጽሐፍት ገና ሽፋናቸውን እንዳየን፤ የመጀመሪያውን ቅጠል እንደገለጥን ይፈፀማሉ። ሌሎች ደግሞ የመጨረሻ ገፃቸው ላይ ስንደርስ “ሀ” ብለው ይጀምራሉ :: የቤት ሥራ ይሆናሉ። እንድናሰላስልና እንድንቀጥላቸው ዕድል ይሰጡናል:: እንደ... Read more »

ከአድዋ ድል እልፍ ቁምነገር ይሰነቃል

በአሸናፊ ወሰኔ- ከገላን  በታዋቂው ኮሜዲያን ተስፋዬ ካሳ ቀልድ ጽሑፌን ብጀምር ሃሳቤን ያሳምርልኛል ብዬ አምናለሁ።አፈሩ ይቅለለውና ኮሜዲያን ተስፋዬ ካሳ በሕይወት ዘመኑ በርካታ አዝናኝና አስተማሪ ቀልዶችን ትቶልን አልፏል። ቀልዶቹ ለየት የሚያደርጋቸው ከአስቂነታቸው ባለፈ ከሁኔታዎች... Read more »

“ዓድዋ ! ‘የኅብረ_ብሔራዊ አንድነት ዓርማ”

በቁምላቸው አበበ ይማም (ሞሼ ዳያን) fenote1971@gmail.com የዓድዋ ድል በሰው ልጆች ታሪክ ወሳኝ መታጠፊያ ነው ። ወሳኝ ምዕራፍ ነው ። የቅድመ ዓድዋዋ አለም በድህረ ዓድዋ እንደነበረች አልቀጠለችም ። ታሪክ ተቀይሯል ። ተፅፏል ።... Read more »

አይደለም ። አይደለም ። አይደለም ። …! ?

 በቁምላቸው አበበ ይማም (ሞሼ ዳያን)fenote1971@gmail.com ክፍል ሶስት) ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴርን ወደ ኃላፊነት ያመጣው ለውጥ ከቀደመው አብዮትም ለውጥም ፍጹም ይለያል። ደርግ ንጉሳዊውን አገዛዝ በመፈንቅለ መንግስት ገርስሶ በምትኩ የባሰ ፈላጭ ቆራጭ አምባገነን ተከለ። ትህነግ/ኢህአዴግ... Read more »

እኔ ከሞትኩ – ሰርዶ አይብቀል ባዮቹ !!

 ፍቅሬ አለምነው እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል እንዳለችው እንስሳ የፖለቲካ አስተሳሰብ የተጠናወታቸው ከሰውኛ እሳቤ የተፋቱ ሞልተው ተርፈዋል። ሰው ከእንሰሳ የሚለየው በስክነት በማሰብ፤ በማመዛዘን፤ አርቆ በመመልከት፤ ክፉውን ከደጉ የመለየት ጸጋ የተሰጠው በመሆኑ ነው። ከትልቅ... Read more »