ከሃሳብ እሹሩሩ ባሻገር

የትናንቱ ትውልድ በአድናቆት፣ የዛሬ ልጆች በትዝታ ስሟን እያነሳሱ የሚያደናንቋት ድምጻዊት ሂሩት በቀለ ከግማሽ ክፍለ ዘመን በፊት ይህንን የእኛን ወቅት በሚገባ የሚገልጽ አንድ ዘመን አይሽሬ ዜማ ማንጎራጎሯ ይታወሳል፤ “ሃሳብ እሹሩሩ ውረድ ከጀርባዬ፣ መሸከም... Read more »

ዘይቱ – የጉሎ ወይስ . . .?

መቸም ከ”ነገር በምሳሌ ጠጅ …” ጀምሮና ጨምሮ ሀሳብን በፈሊጥ (ዛሬ በፍልጥም አልሆነ የሚሉ አሉ) መግለጽ እንደ አበሻ የተሳካለትና የተካነበት ያለ አይመስልም። ለዚህ ደግሞ መረጃና ማስረጃው የትየለሌ ሲሆን አንዱም “የጉሎ ዘይት …” ነው።... Read more »

ልዩው የዓድዋ 126ኛ የድል በዓል!

(ሦስተኛውና የመጨረሻው ክፍል) በዓድዋ የተሳተፉ የኢትዮጵያ የጦር አበጋዞች ስብጥር ስንመለከት ጦርነቱ በሕብረ-ብሔራዊነት የተመራና የተፋለሙለት መሆኑን ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። ራስ ሚካኤል ከወሎ፣ ራስ መኮንን ከሐረር፣ ራስ አሉላና ራስ መንገሻ ከትግራይ፣ ንጉሥ ተክለሃይማኖት ከጎጃም፣... Read more »

ሌብነቱ የሚያስፈልገው ስር ነቀል መፍትሄ ነው!

በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ በሰጡበት ወቅት በአገሪቱ እየታየ ያለውን ሙስና አሳሳቢነት «ሌብነቱ ቅጥ የለውም» ሲሉ ገልጸውታል። እውነታቸውን ነው። ነፍስ ዘርቶ... Read more »

ክዶ በማስካድ ተወልዶ ያደገው የማንነት ታጋይ

በውልደትና እድገቱ ኢትዮጵያም የብሔር ብሔረሰቦች አገር ናት፡፡ ይህ ሊለወጥ የማይችል የኢትዮጵያ ተፈጥሯዊ ስሪት ነው፡፡ “ነብር ዥንጉርጉርነቱን ኢትዮጵያዊም ኢትዮጵያዊነቱን አይለውጥምና!” የብሔር ብሔረሰብ አገር መሆንም ችግር ሆኖብን አያውቅም፤ ብሔር ብሔረሰብ ሆነን ከሦስት ሺህ ዓመታት... Read more »

እንኳን ለ47ኛው የሕወሓት ሙት ዓመት አደረሰን አደረሳችሁ…!?

የሕወሓት አጀንዳን ላለማመንዠክ ጆሮም አይንም ነፍጌ ነበር። ሁሉም እንዲህ ሊያደርግ ይገባል ብዬም አምናለሁ። ለእያንዳንዱ የሕወሓት ቅርሻ ማህረብ ወይም ናፕኪን ለማቀበል መሞከር ከጥቅሙ ይልቅ አሉታዊ ተጽዕኖው ስለሚያመዝን ። ግፉ፣ ሰቆቃውና ነውሩ የሚረሳ ባይሆን... Read more »

ድርቅና ቸነፈርን እንዋጋ

በአገራችን በተደጋጋሚ በድርቅ ስትጠቃ ዐይተናል ሰምተናልም፤ አንዳንዶች ሲናገሩ ድርቅ በየአሥር ዓመቱ ዳግም ዑደት (recycle) እያደረገ የሚከሰትባት ሀገር ናት ይላሉ። በእንግሊዝኛ መዝገበ ቃላታቸውም ድርቅን ሲፈቱ ማሳያ አድርገው ኢትዮጵያን ጠቅሰው ነበር። እነሱ ምንም ይበሉ... Read more »

“ፍትሕ የተሞገተበት የንጉሥ ነጠላ”

ግለ ትዝታን እንደ መነሻ፤ ይህ ዐምደኛ ግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴን በአካል ያወቃቸውና ደጋግሞ በቅርበት ያያቸው በታዳጊነት የዕድሜ ዘመኑ ነበር። ምክንያቱ ደግሞ፤ አንድም፡- ቆፍጣናው ወጥቶ አደር (ወታደር) አባቱ ለቤተሰቡ አዘውትሮ ይተርክ የነበረውን... Read more »

ሕግ ማስከበርን አጥብቆ የሚሻው ሙስና!

ሙስና (ጉቦ)- ብዙውን ጊዜ አንድ ባለስልጣን ወይም አካል በአደራ የተሰጠውን ኃላፊነትና ሥልጣን ከህግ እና ከሥነ ምግባር መርሆዎች በተቃራኒ ለግል ፍላጎትና ጥቅም ማዋል እና ያልተገቡ ዕድሎችንና ግንኙነቶችን መፍጠርን የሚያመለክት ፅንሰ-ሀሳብ ነው። ሙስና መቀበልን... Read more »

አምስቱ “ዲ” ዎች

ኢትዮጵያ ዛሬ ላይ ወጥረው ከያዟት ዘርፈ ብዙ ትብታቦች እንድትላቀቅ እና የቀደመ ገናናነትና የታሪክ ባለቤትነቷን የሚመጥን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ መሰረቶችን ማኖር በዚህ ዘመን ትውልድና በአሁኑ መንግስት ላይ የወደቁ ትልቅ የቤት ሥራዎች ናቸው። ይሄን... Read more »