ተቋማቱ ለምን መናበብ ተሳናቸው?

በአዲስ አበባ ስሟንና ደረጃዋን የሚመጥኑ መሰረተ ልማቶች ለማስፋፋት ጥረቶች እየተደረጉ ነው፡፡ ከአምና ጀምሮ አንድ መቶ ስድስት ሚሊዮን ተመድቦለት በከተማዋ ዋና ዋና አውራ ጎዳናዎች እየተሠራ የሚገኘው የእግረኛ መንገድ ለዚህ አንድ ማሳያ ይሆናል፡፡ ይሁንና... Read more »

ብሄረሰባዊ እና ኢትዮጵያዊ ማንነትን ለማጣጣም

የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በአዲስ አበባበ ከተማ ‹‹በብዝሃነት የደመቀ ኢትዮጵያዊ አንድነት›› በሚል መሪ መልዕክት የፊታችን ቅዳሜ ለአስራ ሦስተኛ ጊዜ ይከበራል፡፡ ይሁን እንጂ አሁን አሁን ብሄረሰባዊ እና ኢትዮጵያዊ ማንነትን አጣጥሞ በመሄድ ረገድ ክፍተቶች እየተስተዋሉ... Read more »

ሶርያዊያኑ እኛን ለማስተማር ይሆን የተላኩት ?

በማህበራዊ ድረ ገጾች ሰሞኑን ከሚሰራጩት ምስሎች መካከል በስደት መጥተው በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ምጽዋት የሚጠይቁት ሶርያዊያን የብዙዎች መነጋገሪያ ሆነዋል፡፡ ለዓመታት በእርስ በርስ ግጭት የቆየችው አገር ዜጎች ለስደት ተዳርገው ይህን አስከፊ ጽዋ መጎንጨታቸውን የሚያሳዩትን... Read more »

‹‹አለመረጋጋቱ በለውጡ ተቃዋሚዎች ከኋላ የሚቀነባበር ነው›› አቶ ሌንጮ ለታ የኦዴግ ሊቀመንበር

አዲስ አበባ፡- ሰሞኑን በምዕራብ ኦሮሚያ የሚታየው አለመረጋጋት የህዝብ ለህዝብ ግጭት የፈጠረው ሳይሆን፤ የለውጡ ተቃዋሚ ኃይሎች ከኋላ ሆነው የሚያቀነባብሩት እንደሆነ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኦዴፓ) ሊቀመንበር አቶ ሌንጮ ለታ ተናገሩ፡፡ አቶ ሌንጮ ከአዲስ ዘመን... Read more »

ፍርድ ቤቱ በሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘውና በሌሎች ተጠርጣሪዎች የምርመራ መዝገብ ላይ ትእዛዝ ለመስጠት ለዛሬ ከሰዓት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ

በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩት የሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው ወንድም ኢሳያስ ዳኘው፣ ኮሎኔል አሰፋ ዮሃንስ በሰብዓዊ መብት ጥሰት የተጠረጠሩት ያሬድ ዘሪሁን፣ ተስፋዬ ኡርጌ፣ የኢትዮ ቴሌኮም የሴኪውሪቲ ዲቪዥን ኃላፊ  የነበሩት ኮሎኔል ጉደታ ኦላና እና ሌሎች... Read more »

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ተመራማሪዎች የሰሩት ሳተላይት ይፋ ሆነ

የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩንቨርሲቲ ከኮሪያ የህዋ ተመራማሪ ኢኒስቲቲዩት ማዕከል ጋር የሰሩትን የሳተላይት መቆጣጠሪያ ዛሬ ይፋ አድርገዋል፡፡ ዩንቨርሲቲው ከኮሪያ ኢንስቲቲዩት ጋር በ2020 little star of Ethiopia የተሰኘ ሳተላይት ይፋ እንደሚያደርግ ገልጧል፡፡ ሳተላይቱ... Read more »

አሜሪካ ኤምባሲዋን ዳግም በሶማሊያ ልትከፍት ነው

አሜሪካ ላለፉት 28 አመታት ተዘግቶ የቆየውን ኤምባሲዋን በሶማሊያ ዳግም ልትከፍት ነው፡፡ አሜሪካ ከ30 አመታት ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ በሶማሊያ ዲፕሎማቶቿን ልካለች:: ከዚህ በፊት የኬኒያ አምባሳደር የነበሩትን ዶናልድ ማማቶ በሶማሊያ ሞቃዲሾ የአሜሪካ አምባሳደር ሆነው... Read more »

ለ3 ሰዓት የበረረ አውሮፕላን ተመልሶ እንዲያርፍ በማድረግ ህገወጥ ገንዘብ በቁጥጥር ስር ዋለ

  በኢትዮጵያ ህገ ወጥ የገንዘብ አዘዋዋሪን በቁጥጥር ስር ለማዋል ለ3 ሰዓት የበረረ አውሮፕላን ተመልሶ እንዲያርፍ ከተደረገ በኋላ ግለሰቧ በቁጥጥር ስር መዋሏን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። የገቢዎች ሚኒስቴር ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፀው፥ ከትላንት በስቲያ... Read more »

ፕሬዝደንት ሳሕለወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ የመንግስታቱ ድርጅት የሴቶች ቢሮ(UN WOMEN) ሃላፊ ሌቲ ቺዋራ ጋር ተወያዩ፡፡

ውይይታቸውም ድርጅቱ በኢትዮጵያ በየሚያደርጋቸው የስራ እንቅስቃሴዎች እና በተገኙ ውጤቶች ላይ ትኩረት ያደረገ ነበር፡፡ በኢትዮጵያ የመንግስታቱ ድርጅት የሴቶች ቢሮ(UN WOMEN) ሃላፊ ሌቲ ቺዋራ እንዳሉት ድርጅቱ በዋናነት የሴቶችን አቅም ለመገንባት የሚያግዙ ፕሮጀክቶችን በመቅረጽ የተለያዩ... Read more »

የየመን ጉዳይ እና የኢትዮጵያ መልዕክት

ጦርነት፣ በተለይም የእርስ በርስ ጦርነት የትም የሁን የት ቅጥ ኖሮት ለህዝብ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊም ሆነ ፖለቲካዊ ፋይዳን ሲያስገኝ ታይቶም ሆነ ተሰምቶ አይታወቅም። ግራም ነፈሰ ቀኝ፤ ከሂደቱም ሆነ ውጤቱ የሚተርፍ ነገር ቢኖር የህዝብ እልቂትና... Read more »